ማዕዶት መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር
120 subscribers
742 photos
60 videos
1 file
120 links
ማህበረ ማዕዶት መንፈሳዊ ጉዞ

0907748876
0917448101

@Sematuu23

@DANI_2
Download Telegram
ታህሳስ 21 እሁድ የደርሶ መልስ ጉዞ ተዘጋጅቷል ቀድማችሁ በመደወል ተመዝገቡ
ጉዞ ለመመዝገብ
በ 0986677077
   0907748876
ይደውሉልን
ሁላችሁንም ለደጇያብቃችሁ🙏🙏🙏
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ጥቂት ወንበር ብቻ ነው ሚቀረን !!!
☞ በእለተ ሰንበት ልዪ ጉዞ እሁድ ታህሳስ 21 / 2016 ዓ/ም

       ፈጥና ሰሚዋ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ገዳም 

👉   መስቀል መታሸት     
👉   መውለድ ላልቻሉ ገድል ማሳዘል
👉   7 ቀን ፀሎት የተደረገበትን ፀበል መረጨት

      🔊  አሁኑኑ ይመዝገቡ   BOOK NOW

📞  0986677077  /   0907748876
                          ❖   ❖    ❖
መነሻ ቦታ፦ ፒያሳ ጊዮርጊስ
         ከንጋቱ 11 : 30  - 12 ሰዓት ብቻ

        ተጨማሪ መነሻዎች

        ➲ መገናኛ በላይኛዉ ውሃ ታንከር ጋር
        ➲  ጣፎ አቡነ ኪሮስ አደባባይ
በመልአከ ሞት ከመውደቅ የምትታደግ ገብርኤል ሆይ ሰላም ላንተ ይሁን። አማላጅነትህን በመታመን ተስፋ እናደርጋለንና በመዓልትም በሌሊትም አንተ ጠብቀን🙏
ገብርኤል ሆይ  ከሰው ወገን ከቶ ጠዋትና ማታ እንደኔ ኀዘንና ትካዜ የሚበዛበት የለም። ከመላእክትም ወገን እንዳንተ ያዘኑትን የሚያረጋጋ የለም። ገብርኤል ሆይ ስለዚህ እኔም አውቄና አንተን አምኜ። ይህን ያቀረብኩልህን ጸሎት እንደትልቅ ዋጋ ቆጥረህ የማረጋጋት ቃለህን አሰማኝ።🙏
መልክአ ገብርኤል
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ
🕯🕯🕯
ተክለ ሃይማኖት ሆይ፤ በቀኝ ጎንህ ሦስት በግራ ጎንህ ሦስት ሆነው ለሠረፁት 6ቱ አክናፎችህ ሰላም እላለሁ፡፡
ቅዱሱ አባት ሆይ፤  እኔ ልጅህ የአንተን በረከት እፈልጋለሁና የቀን ጉዳይ ጥሎኝ ለእርዳታ በምፈልግህ ጊዜ በነዚያ በክንፎችህ ፈጥነህ ድረስልኝ፡፡
መልክአ አቡነ ተክለሃይማኖት
እንኳን ለአቡነ ተክለሃይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል አደረሰሳችሁ
📍ዳኒ ህትመት እና ማስታወቃያ ሥራ
ጥራት ያላቸው የጥምቀት ቲሸርቶች በማህበር ለምታሰሩ በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንላችሁ መተናል ይደውሉ ቀድመው ይዘዙ ።

የቴሌ ግራም ቻናላሎቻችን ይጎብኙ
👇👇👇👇👇
https://t.me/YOTOORRR

https://t.me/Hetmete23

☎️ስልክ    0986677077
                 0941747170
                 0907748876

                 💌 @DANI_2  👈ላይ አናግሩን

🚩 አድራሻ አዲስ አበባ ፒያሣ ጊዮርጊስ ሕንፃ
፤ የበኵር ልጅዋንም ወለደች፥ በመጠቅለያም ጠቀለለችው፤ በእንግዶችም ማደሪያ ስፍራ ስላልነበራቸው በግርግም አስተኛችው።
፤ በዚያም ምድር መንጋቸውን በሌሊት ሲጠብቁ በሜዳ ያደሩ እረኞች ነበሩ።
፤ እነሆም፥ የጌታ መልአክ ወደ እነርሱ ቀረበ የጌታ ክብርም በዙሪያቸው አበራ፥ ታላቅ ፍርሃትም ፈሩ።
፤ መልአኩም እንዲህ አላቸው። እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤
፤ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።
፤ ይህም ምልክት ይሆንላችኋል፤ ሕፃን ተጠቅልሎ በግርግምም ተኝቶ ታገኛላችሁ።
፤ ድንገትም ብዙ የሰማይ ሠራዊት ከመልአኩ ጋር ነበሩ። እግዚአብሔርንም እያመሰገኑ።
፤ ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ይሁን ሰላምም በምድር ለሰውም በጎ ፈቃድ አሉ።
፤ መላእክትም ከእነርሱ ተለይተው ወደ ሰማይ በወጡ ጊዜ፥ እረኞቹ እርስ በርሳቸው። እንግዲህ እስከ ቤተ ልሔም ድረስ እንሂድ እግዚአብሔርም የገለጠልንን ይህን የሆነውን ነገር እንይ ተባባሉ።
የሉቃስ ወንጌል ምዕ2 ቁ7-20
በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭም ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ🙏
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

             ታላቅ የንግስ ጉዞ

       

ግሸን ማርያም ጥር 18_23= 4500

                ዘወትር እሁድ

ፃድቃኔ ማርያም ዋጋ =700
ኩክየለሽ ማርያም =550
ሰሚነሽ ኪዳነምህረት =550
ዘብር ቅ/ገብርኤል 2 ቀን ዋጋ =1200

አዘጋጅ :- ማዕዶት መንፈሳዊ ጉዞ ማኅበር

0986677077
0907748876
ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ።
ለአስተርዮ ማርያም 10 በላይ
ፈጥነው ይዘዙን ባለቱ ውስን ቀናት ውስጥ በጥራት እዲሰራላችሁ
0986677077
0907748876
➠ የማህበረ ኪዳነ ቤተሰቦች የፊታችን ቅዳሜ  ወደ እንባን አባሿ ፈጥና ሰሚዋ የጭንቅ ቀን ደራሿ  ኩኬ ለሽ ማርያም  ገዳም ጉዞ እናደርጋለን እርሶም የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ በጉዞዉ ይሳተፉ ወዳጅ ዘመዶን ያስባርኩ ይባረኩ ።
ጥር  21 ኩኬለሽ ደርሶ መልስ
መነሻ #ፒያሳ_ጊዮርጊስ
        #መገናኛ ውሃ ታንከር
        #ወሰን ጣፉ አደባባይ
ለበለጠ መረጃ፡

📞 0986677077 / 0907748876
ጥር 21 ድንግል ማርያም በ 64 አመቷ ያረፈችበት እለት
የጥንት ቅዱሳን አባቶቻችን ስለ እመቤታችን ዕረፍትና ትንሳኤ በዓይናቸው ያዩትንና የተማሩትን እንዲህ ይመሰክራሉ!
....................
1. # ኢቮድየስ_ዘአንጾኪያ (የሐዋርያው የቅዱስ ጴጥሮስ ደቀመዝሙር) :- ይህ ታላቅ አባት ከጴጥሮስ ጋር አብሮ የነበረ፣ የድንግል ዕረፍትዋ በዓይኑ የተመለከተ፣ የትንሳኤዋም ሕያው ምስክር የሆነ ነው! ያየውምን ነገር በሙሉ "Homily on the Dormition of the falling asleep of Mary" በተባለው ክታቡ እንዲህ ይተርካናል!
...........
(ነሐሴ) ወር በአስራ ስድስተኛው ቀን ጠዋት በተመሳሳይ ምሽት በብርሃን ሰዓት፣ ጌታችን በታላቅ ክብር ወደኛ መጣ! ሰግደንም አመለክነው! ጌታም "ለምን ታዝናላችሁ?" ሲለን፣ አባቴ ጴጥሮስም "በእናትህና በሁላችን እመቤት ሞት፣ ከሞተችም ብኋላ ስጋዋን ስላላሳየሀን ነው" አለው! ጌታም ወደ መቃብሩ በመጣራት የድንግል እናቱን ስጋ በማስነሳት፣ ነፍስዋንም እንደገና ወደ ስጋዋ በማስገባት ልክ ቀድሞ በስጋ እንደምናውቃት በስጋ አየናት። መድኃኒታችንም ለስለስ ባለ ድምፅ "እነኋት ውድ እናቴን" አለን። ይህ የሁላችን እመቤት እና የወላዲተ አምላክ የሕይወትዋ መጨረሻው ይህ ነው በጦቢ(ጥር) ወር 21ኛ ቀን። ትንሳኤዋ ደግሞ በሜሶሪ (ነሐሴ) ወር በ16ኛው ቀን ነው> በማለት ከቀብሯ ተገኝቶ ትንሳኤዋን አይቶ ይመክረናል።
.............
2.ቅዱስ # ቴዎዶስዮስ_ዘእስክንድርያ (535 ዓ.ም)
አባታችን ቴዎዶስዮስ ስለ ትንሳኤዋ ሲንፕግረን <የነበሩበት ቦታ በእሳት ተሞላ። ጌታም በኪሩቤል ላይ ሆኖ የድንግልንም ነፍስ በእቅፉ በሰማያዊ ልብስ አጊጣ ይዟት ተገለጠ። ሐዋርያትም በፍርሐት ተሞልተው መሬት ላይ እንደ ሞቱ ሆኑ። እርሱ ፍርሐታቸውን አጥፍቶ እንዲህ አላቸው "እናንተ ደቀመዛሙርቴና ደናግል ሆይ፥ የእናቴን ክብር ታዩ ዘንድ ተነሱ።" እንዲህ ብሎም ወደመቃብሩ ጮሀ "ለእኔ መቅደስ የሆነሽኝ አንቺ ቅድስት ስጋ ሆይ፣ የእኔ የዘላለም ድንኳን የሆነችኝን ይህቺን ነፍስ ውሰጂ" ... ጌታ እነዚህን ቃላት ሲናገር መቃብሩ በዚያ ቅፅበት ተከፈተ... ከዚያም ብኋላ የከበረው የድንግል ስጋ ተነሳ፤ ነፍስዋንም አከበረቻት። ሁለት ወንድማማች ከተለያየ ሀገር እንድሚመጡ እንዲሁ ተባበሩ አንድም ሆኑ> ብሎ ወደ ትንሳኤዋ ይወስደናል።
.............
3.ቅዱስ # ዮሐንስ_ዘደማስቆ (675-749)
ይህ ቅዱስ አባትም <እርስዋ ልጅን ስትወልድ ድንግልናዋ እንደተጠበቀ እንዲሁ ስጋዋ ከሞትም ብኋላ ከመበስበስ የተጠበቀ ይሆን ዘንድ የተገባ ሆነ። ፈጣሪን በሕፃንነቱ በደረቷ እንዳቀፈችው እንዲሁ በመለኮታዊው ድንኳን (ሰማያዊ መቅደስ) ትኖር ዘንድ ተገባት! የእግዚአብሔር እናት የልጇ የሆነውን ነገር (ትንሳኤ) ታገኝ ዘንድ በፍጥረት ሁሉም የእግዚአብሔር እናትና አገልጋይ ተብላ ትመሰገን ዘንድ ሆነች> ይለናል።
.............
4.ቅዱስ # ጌርማነስ_ዘቁስጥንጥንያ (8ኛ ክ.ዘ)
ይህ አባት ደግሞ <አንቺኮ እንደ ተፃፈው በውበት የተገለጥሽ፣ ድንግል የሆነ ስጋሽም ቅዱስና ንጹሕ፣ መላውም የእግዚአብሔር ማደርያ ነው። ስለዚህም ጠቅልሎ አፈር ሆኖ ከመቅረት ነጻ ሆነ (ቀረ) ምንም እንኳን አሁንም ሰው ብትሆኚ ሥጋሽ ወደ ማይበሰብስ ሰማያዊ ሕይወት (አካል) ተቀየረ! አሁንም ስጋሽ በሕይወትና በክብር፣ ሳይጎድፍና ሳይጎድል በፍፁም ኑባሬ አለ!> እያለ ከእናቱ ከእናታችን ጋር ያወጋል። በአባቶቻችን እምነት ያፅናን!
.... የትንሳኤዋ በረከት ከወደቅንበት ኃጢኣት ያንሳን!
🛑እንድታውቁት‼️

ፌስቡክ፣ ኢንስታግራምና ትሬድ በመላው ዓለም ተቋርጧል። በምን ምክንያት እንደተቋረጠ አልታወቀም።
🛑እንድታውቁት‼️
ፌስቡክ ወደ አገልግሎት ተመልሷል!
አንድም ቀን የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ከመስኪድ የሚወጣውን ድምፅ እረበሸኝ ብሎ አያውቅም አንድም ቀን ከተወለድኩ ጀምሮ እስካሁኗ ድረስ ሰምቼ አላውቅም

የእስልምና እምነት ተከታዮችም ከቤተ ክርስትያን የሚወጣውን ድምፅ እረበሸኝ ሲል ሰምቼም አይቼም አላውቅም

ታድያ ማነው የተረበሸው????

የሚያወራው ጠፍቶበት ወይም አልቆበት ይሆን ???

በእምነት   ቀልድ የለም የቀረው ይቀራል እንጂ

ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን
ለህዝቦቿ ፍቅርን አንድነትን ያድልልን
መልካም ፆም ይሁንልን🙏🙏🙏
እስትንፋሰ ክርስቶስ ማለት የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ እስትንፋስ ማለት ነው ። ወር በገባ በ 9 ይውላሉ ዓመታዊ በዓላቸው ሚያዚያ 9 እና ሐምሌ 9 ነው።

በጸሎታቸው ይማረን በረከታቸው ይደርብን !


ፔጁን ሼር ማድረግ አትርሱ❗️
https://t.me/chorapictures
መጋቢት 10 የቀበረው የጌታችን መስቀል የተገኘበት ዕለት ነው። እንኳን አደረሳችሁ።
መስቀል ኃይላችን ነው
መስቀል ቤዛችን ነው
መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው። ከይሁድ ይክዱታል። እኛ ግን እናምነዋለን። ያመንነው እኛም በመስቀሉ እንድናለን፤ ድነናልም።

https://t.me/chorapictures