🧘♀️ሳምንታዊ የህብረት የአርምሞ ጊዜ ከዮፍታሔ (ሃፒ ) ጋር ✨
ዘወትር እሁድ ምሽት ከ 11:00 ሰዓት ጀምሮ በኦንላይን/ONLINE
አርምሞ በቤትዎ🧘🏽♀️
ከአገር ውስጥና ከውጪ ካላችሁ ከብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ሳምንታዊ የአርምሞ ሳይንስ እና ልምምድ በየቤታችሁ መካፈል እንድትችሉ ተመቻችቷል:: 🌄🌻🧘🏽♀️🛋💻📱
“አርምሞ ከራስ መሸሽ ማለት ሳይሆን በተጨባጭ ከራስ ጋር ግልፅ እና እዉነተኛ መሆንን የምንለማመድበት ሂደት ነዉ፡፡“
ካትለን ማክዶናልድ
ቦታ ለማስያዝ፡- በቴሌግራም ሊንክ @khulservice ወይም በስልክ ቁጥር 0932333382 #አርምሞ ብለዉ ስምዎትን ያስመዝግቡ
#Community_Meditation
#የህብረት_አርምሞ
#Focus
#ትኩረት
#Khulwholeness
@KhulWorld

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
What is Ecstatic Dancing?
ፍንጣዜ (ልህቀተ ፈንጠዝያ) ምንድነው?
Short briefing from Yoftahe (Happy) from Self Engineering
አጠር ያለ ገለፃ ከዮፍታሔ በሰብዓዊ ምህንድስና
See you Saturday and get Ecstatic, move, breath, recharge and celebrate yourself and life 🎉🎉🎉🥁🥁🥁
✨Reservation Required: Text your name & #ED on Telegram @KhulService or 0932333382
#EcstaticDancing #KhulWellbeing #KhulWholeness
@Khulworld

🔥1
ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
🧘♀️ሳምንታዊ የህብረት የአርምሞ ጊዜ ከዮፍታሔ (ሃፒ ) ጋር ✨ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ 11:00 ሰዓት ጀምሮ በኦንላይን/ONLINE አርምሞ በቤትዎ🧘🏽♀️ ከአገር ውስጥና ከውጪ ካላችሁ ከብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ሳምንታዊ የአርምሞ ሳይንስ እና ልምምድ በየቤታችሁ መካፈል እንድትችሉ ተመቻችቷል:: 🌄🌻🧘🏽♀️🛋💻📱 “አርምሞ ከራስ መሸሽ…
አርምሞ በቤትዎ🧘🏽♀
የዚን ሳምንት የህብረት አርምሞ ነገ ፤ ሐምሌ 30 ከ 11:00 ሰአት ጀምሮ: ከቤትዎ ሆነው እዲካፈሉ ተጋብዘዋል 🌄🌻🧘🏽♀🛋💻📱
አሁኑኑ ቦታዎን ያስይዙ
ቦታ ለማስያዝ ፤ ለመመዝገብ ፤ ስምዎን እና #አርምሞ ብለው በቴሌግራም መሥመራችን @khulservice ይላኩልን
@khulworld
@selfengineering

❤1🔥1
ጫማዎትን ለማውለቅ ራስዎን ያዘጋጁ
ምክንያቱም 🥁🥁🥁
የባዶ እግር ፌሽታ #8 ደርሷል 🎉😁
Get ready to kick off your shoes because 🥁🥁🥁
BAREFOOT FEST (Hiking) #8 is here!!! 🎉🎉
Awaken your senses this weekend by connecting with nature and like-minded people who share your love for nature and adventure.
Package
🦶🏽 Guided Mini Hiking (Barefoot)
🥗Healthy Snacks
🌬Breathwork
🧘🏽 Short Yoga
💡Well-being Tips
🚵Park Entrance
🎲 Networking
🦶 Foot Washing/Reflexology
When: Sunday August 13, 2023 7:30am (1:30 local time)
Where: We will meet at Khul Center then drive to Gulele Botanical Garden (GBG)
ቀን : እሁድ ነሐሴ 7, 2015
ከጥዋቱ 1:30
Reservation Required! Reserve on @KhulService or +251932333382 with #BFF
ለመመዝገብ : ቴሌግራም ላይ @Khulservice ላይ #BFF ብለው ይላኩልን ወይም +251932333382 ይደውሉልን
For more about Khul Wholeness Center, opportunities and events check this https://t.me/KhulWorld/3552
Experience the thrill of walking on grass and earth as you release, recharge and renew your body-mind-emotions
#Barefoot #Fest #Nature #Outdoors #BREATHE

Are you a Video/Audio editor? do you enjoy playing with Videos and Audios in a creative way? and Do you want to be part of an impactful mission?
A part-time internship (with a Weekend option) opportunity to immerse in 60 days of Self-Transformation, Social-Impact & Nurturing-Connection. At a Leading Wellbeing orgnaizations in Ethiopia
Benefits if you are SELECTED, include
-Access to life expanding, transformational and enriching programs
-Exclusive Group coaching and Wholeness sessions
-An opportunity to connect and join a vibrant & Fun Family of Life Enthusiasts, who can become long friends
-Certification, if you finish the internship
-Get the Opportunity to be Hired at Khul
Submit your CV and fill the Application form going to our telegram bot @KhulApplicantsBot
Deadline-Aug 15/2023
Make sure you check details about Khul and the Application on
https://telegra.ph/Join-yOUR-Mission-Khul-Internship-Program-KIP-08-08
Khul World
Disruption - Awakening - Possibilities
@KhulWorld
#KhulInternshipProgram #KIP

በሁሉም የህይወት ክፍል እድሳት ደስታ እና ልህቀትን መጋበዝ የሚችል ፕሮግራም ቢኖርስ?
የሁለንተናዊ ጤንነት ፣ ደስተኛነት እና ልህቀት የሙሉ ቀን ኮንሰርት 🎉 🎉🎉🎉
በህይወትዎ ላይ ማየት ለሚፈልጉት ለውጥ ታላቅ አጋጣሚ
በአይነቱ በአገራችን የተለየ፣ በአንድ ቀን ውስጥ የሚካሄድ ራስን የመፈተሻ፣ ማንነትን መመልከቻ እና አካል አዕምሮ ስሜትንና ሁለንተናን የማንቂያ ልዩ ዝግጅት 🎉 🎉 🎉
>ሁለንተናዊ ንቃት (Yoga Practice)
>እድሳተ ትንፋሽ (Breathwork)
>ድምፀ ልህቀት (Sound Healing)
>የመግለጥ አርምሞ (Manifestation Meditation)
>የሰብዓዊ ኮምፒውተርዎ ንቃት (EFT)
>የግራና ቀኝ አንጎል ጥምረት (Creative Exploration)
>ወደ ውስጠ ልጅነት ጉዞ (Inner Child Journey)
>ልህቀተ ፈንጠዝያ (ፍንጣዜ) (Ecstatic Dancing)
>ልቦናዊ አመጋገብ (Heartful Eating)
>ሁሉን አካታች የቀና ፍቅር ልምምድ (All Inclusive Loving- kindness)
አካልን፣ አእምሮን፣ ስሜትን እና አቅምዎን ለማደስ ለመግራት እና ለመቃኘት (Reprograming) ታላቅ አጋጣሚ
ይህንን ቀን ለራስዎ፣ ለሚወዱት ሰው እና ለህይወትዎ ታላቅ ስጦታ አርገው ያበርክቱ 🎁 💝 🎉
ቅዳሜ/ ነሀሴ 20/2015
ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ
ቦታ ለማስያዝ፡ በቴሌግራም #KWD እና ስምዎን ወደ @KhulService ይላኩ ወይም +251932333382
#የሁለንተናዊነትቀን
#ክሁል #ሁለንተናዊነት

👍1