ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
2.49K subscribers
720 photos
93 videos
3 files
309 links
በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣አርክቴክት/መሃንዲስ የሰዉነትና የአዕምሮ አለም አቀፍ አሰልጣኝ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል +251932333382
Download Telegram
Happy New Day Khul Community, here are follow up pictures from the recent Khul Barefoot Fest #7

We are very excited to see you on Barefoot Fest#8 in August

Picture credit, Khul Team member Estif @Steveaklil 👏🏽👏🏽👏🏽

P.S we appreciate if you tag us in any of the pictures you share online @khulworld on facebook and @khul_world on Instagram, and use some of the #s below
#BFF #BarefootFest #BreatheLove #Khulwholeness #KhulWorld  🤗

Have a Happy Week ahead! 🙏🏾
@Khulworld
🧘‍♀️ሳምንታዊ የህብረት የአርምሞ ጊዜ ከዮፍታሔ (ሃፒ ) ጋር ✨

ዘወትር እሁድ ምሽት ከ 11:00 ሰዓት ጀምሮ በኦንላይን/ONLINE

አርምሞ በቤትዎ🧘🏽‍♀️

ከአገር ውስጥና ከውጪ ካላችሁ ከብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ሳምንታዊ የአርምሞ ሳይንስ እና ልምምድ በየቤታችሁ መካፈል እንድትችሉ ተመቻችቷል:: 🌄🌻🧘🏽‍♀️🛋💻📱

“አርምሞ ከራስ መሸሽ ማለት ሳይሆን በተጨባጭ ከራስ ጋር ግልፅ እና እዉነተኛ መሆንን የምንለማመድበት ሂደት ነዉ፡፡“ 
ካትለን ማክዶናልድ

ቦታ ለማስያዝ፡- በቴሌግራም ሊንክ @khulservice ወይም በስልክ ቁጥር 0932333382 #አርምሞ ብለዉ ስምዎትን ያስመዝግቡ 

#Community_Meditation
#የህብረት_አርምሞ
#Focus
#ትኩረት
#Khulwholeness
@KhulWorld
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
What is Ecstatic Dancing?
ፍንጣዜ (ልህቀተ ፈንጠዝያ) ምንድነው?

Short briefing from Yoftahe (Happy) from Self Engineering
አጠር ያለ ገለፃ ከዮፍታሔ በሰብዓዊ ምህንድስና

See you Saturday and get Ecstatic, move, breath, recharge and celebrate yourself and life 🎉🎉🎉🥁🥁🥁

✨Reservation Required: Text your name & #ED on Telegram @KhulService or 0932333382

#EcstaticDancing #KhulWellbeing #KhulWholeness
@Khulworld
🔥1