ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
2.77K subscribers
640 photos
85 videos
3 files
295 links
በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣አርክቴክት/መሃንዲስ የሰዉነትና የአዕምሮ አለም አቀፍ አሰልጣኝ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል +251932333382
Download Telegram
I will be teaching a free Online Yoga session this morning on Zoom at 11am (5 seat local time) on the Online Yogathon at Tulsi Wellness (Extending Gratitude to Deborah for Organising 🙏) and dont miss the sessions throughout the day with awesome teachers streaming from around the world

Meeting ID 824 3686 1570
See you at 10:55am on your mat 🌞
ነገ በጉጉት የሚጠበቅ ጨዋታ አጋራቹሃለው
እኔም ጨኩያለሁ 😁

@SelfEngineering
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
80%+ mega successful people in the world Meditate here are some of the celebrities you may know

ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
👍1
😁😁😁
በአርምሞ ክህሎት፣ ጤነኛ ደስተኛ እና የላቀ ህይወት
ኦንላይን የአርምሞ ኮርስ ለመውሰድ ለጠየቃችሁ ሰወች የምዝገባ ቅፅ እነሆ

shorturl.at/esBR5
👆🏽👆🏽👆🏽

ቀድመው ለተመዘገቡ ሰወች ቅድሚያ ይሰጣል
ይህንን ኮርስ በየቤታችሁ ሆናችሁ ህይወታችሁን የምታበለፅጉበት ለጤነኛ ደስተኛ እና ለላቀ ህይወት ለራስ የሚሰጥ ትልቅ ስጦታ ነው፣ ከራስ አልፎ ደግሞ ለዓለም

ይህንን አጭር ስልጠና ያለወሰደ ሰው ካለ ከምዝገባው በፊት ማዳመጥ ይመከራል 🕊
youtube.com/watch?v=ggbvwdJYrTA&feature=youtu.be

ምዝገባውን የፈፀማችሁ ሰወች የፕሮግራሙን ዝርዝር ለማግኘት እንዲሁም አጋዥ የመማሪያ ማቴሪያሎችን ለመቀበል በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን 🌞 @Self_Engineering_Bot በኩል ከሙሉ ስማችሁ ጋር የኦንላን ምዝገባውን መጨረሳችሁን አሳውቁ

የምዝገባ ቅፅ ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ >>> shorturl.at/esBR5
👆🏽👆🏽👆🏽

ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
አሁን ብስራት ሬዲዮ ላይ ዮፍታሔ ስለ ሰብዓዊ ምንድስና በእንግድነት አዝናኝ አስተማሪ ገለፃ እያደረገ ነው 🌞

@SelfEngineering on Bisrat 101.1 fm

🥁🥁🥁
💚
ኦንላይን የአርምሞ (Meditation) ስልጠና
ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና

በአርምሞ ክህሎት፣ ጤነኛ ደስተኛ እና የላቀ ህይወት

የሙሉ የስልጠናውን ማብራሪያ፣ የስልጠናውን ዝርዝር ይዘት እና የምዝገባ ቅፅ (Registeration form) ለማግኘት
"Instant View" የሚለውን 👇🏽👇🏽👇🏽ተጭነው ያንብቡ

https://telegra.ph/%E1%8A%A6%E1%8A%95%E1%88%8B%E1%8B%AD%E1%8A%95-%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%88%AD%E1%88%9D%E1%88%9E-Online-Meditation-Course-05-15

ጥያቄ ካለዎት እንዲሁም  የኦንላን ምዝገባውን http://shorturl.at/esBR5 ሞልተው መጨረስዎትን ለማሳውቅ፣ በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን 🌞 T.me/Self_Engineering_Bot በኩል ከሙሉ ስማችሁ ጋር ይፃፉልን

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
ኦንላይን የአርምሞ (Meditation) ስልጠና
ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና

በአርምሞ ክህሎት፣ ጤነኛ ደስተኛ እና የላቀ ህይወት

የሙሉ የስልጠናውን ማብራሪያ፣ የስልጠናውን ዝርዝር ይዘት እና የምዝገባ ቅፅ (Registeration form) ለማግኘት
"Instant View" የሚለውን 👇🏽👇🏽👇🏽ተጭነው ያንብቡ

https://telegra.ph/%E1%8A%A6%E1%8A%95%E1%88%8B%E1%8B%AD%E1%8A%95-%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%88%AD%E1%88%9D%E1%88%9E-Online-Meditation-Course-05-15

ጥያቄ ካለዎት እንዲሁም  የኦንላን ምዝገባውን http://shorturl.at/esBR5 ሞልተው መጨረስዎትን ለማሳውቅ፣ በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን 🌞 T.me/Self_Engineering_Bot በኩል ከሙሉ ስማችሁ ጋር ይፃፉልን

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😂😂😂
ተጠንቁ ፥ ሳቅ ይጋባል😁😜
🌞
ይህንን ቀን በደስታ እናክብረው
በሳቅ እንዲሁም ደስታን በመስጠት እና በመቀበል 😁

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
👍1
Meditation Course workbook.pdf
13 MB
ይህ ለስልጠናው በፒዲአፍ የተዘጋጀ ነው

#አርምሞ #ስልጠና #በቤትዎ 🌅
#Online #Meditation #Course

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
ወደዚህ ታላቅ የኦንላይን አርምሞ ስልጠና ምዘገባውን ሙሉ በሙሉ የጨረሳችሁ
እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉

በዚህ የቅድመ ስልጠና ቅኝት ተዘጋጁ
ለስልጠናው ወደተዘጋጀው ልዮ የቴሌግራም ግሩፕ እስክትገቡ ድረስ

ኦንላይን ፎርም ሞልታችሁ የጨርሳችሁ፣ የምዝገባ ደረሰኛችሁን መላክ ብቻ ይቀራቹሀል 😁

ለበለጠ መረጃ ወይንም ጥያቄ ...አጋፋሪአችን 🌞@Self_Engineering_Bot
ዝግጁ ነው 🕊

#አርምሞ #ስልጠና #በቤትዎ 🌅
#Online #Meditation #Course

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
👍1
ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
ኦንላይን የአርምሞ (Meditation) ስልጠና ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና በአርምሞ ክህሎት፣ ጤነኛ ደስተኛ እና የላቀ ህይወት የሙሉ የስልጠናውን ማብራሪያ፣ የስልጠናውን ዝርዝር ይዘት እና የምዝገባ ቅፅ (Registeration form) ለማግኘት "Instant View" የሚለውን 👇🏽👇🏽👇🏽ተጭነው ያንብቡ https://telegra.ph/%E1%8A%A6%E1%8A%95%E1%88%8B%E1%8B%AD%E1%8A%95…
👆🏽 👆🏽 👆🏽 👆🏽
48 ሰዓታት ብቻ ቀሩት

የኦንላይን የአርምሞ (Meditation) ስልጠና ምዝገባው ሊጠናቀቅ 48 ሰዓታት ብቻ ቀሩት ይህ ዕድል ሳያመልጣችሁ፣ በአርምሞ ክህሎት፣ ጤነኛ ደስተኛ እና የላቀ ህይወት እንዲያዳብሩ ተጋብዘዋል

ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
ኦንላይን የአርምሞ (Meditation) ስልጠና ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና በአርምሞ ክህሎት፣ ጤነኛ ደስተኛ እና የላቀ ህይወት የሙሉ የስልጠናውን ማብራሪያ፣ የስልጠናውን ዝርዝር ይዘት እና የምዝገባ ቅፅ (Registeration form) ለማግኘት "Instant View" የሚለውን 👇🏽👇🏽👇🏽ተጭነው ያንብቡ https://telegra.ph/%E1%8A%A6%E1%8A%95%E1%88%8B%E1%8B%AD%E1%8A%95…
👆🏽 👆🏽 👆🏽 👆🏽
ከ24 ያነሱ ሰዓታት ብቻ ቀሩት

የኦንላይን የአርምሞ (Meditation) ስልጠና ምዝገባው ሊጠናቀቅ 24 የማይሞሉ ሰዓታት ብቻ ቀሩት ይህ ዕድል ሳያመልጣችሁ፣ በአርምሞ ክህሎት፣ ጤነኛ ደስተኛ እና የላቀ ህይወት እንዲያዳብሩ ተጋብዘዋል

ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering