ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
2.49K subscribers
720 photos
93 videos
3 files
309 links
በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣አርክቴክት/መሃንዲስ የሰዉነትና የአዕምሮ አለም አቀፍ አሰልጣኝ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል +251932333382
Download Telegram
Forwarded from Khul World - ክሁል
🥁🥁🥁 Only one day left 🎉

"If you want to know the secrets of the universe, think interms of energy, frequency and vibration" ~Nicola Tesla

Join us on this unmissable 2-days Life Transformational Certification Training on Pranic Healing, which is a powerful ancient system of energy medicine backed by modern science.

On Sep. 3 & 4 for the Certification course at Khul Wellbeing Center

For more on what you will get and the fascinating benefits of Pranic Healing check this link
https://rb.gy/d2ywhb

Registration required:

Please write your name and  #PranicHealing on telegram t.me/KhulService or +251932333382 and we will send you details for registration

t.me/KhulWorld
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Khul World
Disrupt - Awaken - Possibilities

An Ethiopian Social Enterprise, driven to transform the lives of millions through Wellbeing, Self-Education and Purpose

Khul is Calling!

If you are a Life Enthusiast, who wants to grow & impact, we have opened a job opportunity post on

>Customers Service and Admin Assistant (2 part time posts)

Here are our 8 core beliefs a.k.a. Khulosophy that pull in hundreds applying to join us

1. Global Mission; Challenges expand our limits
2. Khul Etiquette; Integrity Accelerates Mission
3. Joy Infused Job; Happiness fuels productivity
4. Khulversity; for Continuous learning
5. Khul Hearts; Service, the highest calling
6. Khul Tribe; like minds-like hearts
7. Sharing creates Abundance
8. Khul community; becoming the change we want to see 🌅

Before you APPLY get the details for your application here
👇👇👇
telegra.ph/Khul-Calling-09-14

P.S. Attractive Benefits of Self Transformation in Addition to Salary like free yoga sessions and more

#KhulCalling
👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎉 መልካም አዲስ አመት 🎉

አዲሱን አመት ምክንያት በማድረግ ክሁል የዚህን ሳምንት (መስከረም 8) የአርምሞ ግዜ በነጻ እድትካፈሉ ወደደ 😁

መቼ: መስከረም 8,2015
የት: ክሁል ሁለንተናዊ ማእከል
ሰአት: ከሰዓት 11:00
መግቢያ: ነፃ

ያለን ቦታ ውስን እንደሆነ እየገለፅን: ቅድሚያ ቦታ ይዞ ያላሳወቀን እንግዳ አንደማንቀበል በትህትና እንገልጻለን

ቦታ ለመያዝ: CM እና ስምዎን ጽፈው በቴሌግራም t.me/khulservice ወይም +251932333382 ላይ መልክት ይላኩልን
👍1🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለዚህ ድንቅ ግብዣ ላሳያችሁት ትልቅ ተቀባይነት እያመሰገንን፤ ቀድመን እንደገለፅነው ያለን ቦታ ውስን እደመሆኑ...ሁሉም ቦታ ተይዟል!! በቀጣይ ፕሮግራሞች እስክንገናኝም ምዝገባችንን በዚሁ አጠናቀነዋል!!!

ሁላችሁንም ከልብ እናመሰግናለን።

ቦታ ይዛችሁ ከኛ የማረጋገጫ መልክት የደረሳችሁ ተሳታፊዎች እሁድ በ11 ስዓት እንገናኝ 🙏

ጤና፤ ደስታ፤ ልህቀት በያለንበት

ሌሎች ክሁል ውስጥ ስለሚሰጡ ፕሮግራሞች ለማወቅ እንዲሁም ይህን መሰል ስጦታዎች ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሎቻችንን ተቀላቀሉ
@khulworld
@selfengineering
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰላም ከውስጥችን የሚሰፋበት የአለም የሰላም ቀን ይሁን
Happy International Peace Day

"If we cannot keep our minds peaceful, how can the world be Peaceful. The world outside is a reflection of the Human Mind" Sadhguru

This short Video titled PEACE to You (ሰላም ለእናንተ), Directed by Tesfamariam, Shega Films, at Khul Wellbeing Center, won 1st place Arif Negari Video Award. Congratulations to all involved 🎉🎉🎉😁

#InternationalPeaceDay
#የአለምሰላምቀን

#Khul #Wellbeing #Center
#ክሁል #ሁለንተናዊነት #ማዕከል
🔥3🥰2❤1
የህብረት አርምሞ በቤትዎ🧘🏽‍♀

መልካም አዲስ ቀን!

በድጋሚ የነፃ አርምሞ ስጦታ ከክሁል ቤተሰብዎ 🎉

የዚን ሳምንት መስከረም 15 የህብረት አርምሞ በነፃ ከቤትዎ ሆነው እዲካፈሉ ተጋብዘዋል 🌄🌻🧘🏽‍♀🛋💻📱


ቦታ ለማስያዝ እንዲሁም የይለፍ ቃል ለመቀበል ስምዎን እና #OM ብለው በቴሌግራም መሥመራችን @khulservice ይላኩልን

@khulworld
@selfengineering
👍1
አርምሞ ቤትዎ🧘🏽‍♀

መልካም አዲስ ቀን!

የዚን ሳምንት፤ ነገ ፤ መስከረም 22 የህብረት አርምሞ ከቤትዎ ሆነው እዲካፈሉ ተጋብዘዋ 🌄🌻🧘🏽‍♀🛋💻📱


ቦታ ለማስያዝ ፤ ለመመዝገብ ፤ እንዲሁም የይለፍ ቃል ለመቀበል ስምዎን እና #OM ብለው በቴሌግራም መሥመራችን @khulservice ይላኩልን

@khulworld
@selfengineering
👍13🔥2❤1
Forwarded from Khul World - ክሁል
Taiji w/ Zochi ✨

Zochi (Tegegn) is a Certified Master Teacher. Offering workshops in Taiji, Qigong, Meditation, and Women Empowered Life-Defense as a life practice through an African Centered lens of health & well-being.  He has studied and taught for 30+ yrs. internationally. Zochi is the Founder and Wellness Architect of Tenesu Wellness Organization.

🔅Join this powerful Introductory to Taiji Workshop Sunday, October 9th @ 10:00- 11:30 (4:00- 5:30LT) 

@ Khul Wellbeing Center

A Dance for Life & Well-Being

* Enhances mental capacity and focus
* Reduces depression, stress, and anxiety
* Enhances balance and flexibility
* Improves circulation and heart health
* Increases longevity
* Loose weight

For reservation and information: reach out to @KhulService or +251932333382 on telegram with your full name and #taiji

#WeAreONE
#LetsMoveTogetherInUNITY
#TaijiwZochi

@KhulWorld
👍2
🧘🏽‍♀ ክሁል ሳምንታዊ ያርምሞ ግዜ ✨
ከዮፍታሄ (ሀፒ) ጋር

እሁድ መመስከረም 29 ከቀኑ 11ሰዓት ጀምሮ

"ትኩረታችሁን ለመስጠት የመረጣችሁት እውነታችሁ ይሆናል"

-ጄን ሲንሴሮ ✨

የት: በክሁል ሁለንተናዊነት ማእከል
(ከቦሌ መንገድ ወደ ሩዋንዳ ሲታጠፋ)

ቦታቀድሞ ማስያዝ ይኖርቦታል: ቦታ ለማስያዝ እንዲሁም ለመመዝገብ ሙሉ ስምዎትን እና #CM ብለው በቴሌግራም መስመራችን @khulservice ይላኩልን

⭐️የዋጋ ማሻሻያ ስላደረግን ነባር ተሳታፊዎችም ከመምጣታችሁ በፊት ቦታ አሲዘው መረጃ እንዲወስዱ እንመክራለን⭐️

#አስተውሎት_እና_መረጋጋት
#የህብረትአርምሞ

@selfengineering
👍5
💃ልህቀት በፈንጠዝያ (Ecstatic Dancing) በአዲስ መልኩ እና የተለያዩ የአተነፋፈስ ስልጠናዎችን አክሎ ተመልሶ መጥቷል

ከተወዳጁ ሞዛቂ ሮፍናን የኔ ትውልድ ጋር በመተባበር

ኑና አብራችሁን
ተንቀሳቀሱ| ተንፍሱ| ፍሰሱ 🎉
ከሰብዓዊ ምህንድስና ባለሙያው ዮፍታሄ (ሀፒ) ጋር

የእንቅስቃሴ መገደብ ወይም ህግ የሌለው ውዝዋዜ ተለማምደው ያውቃሉ? ለመጎበዝ በዚ መልኩ ተንቀሳቀሱ የማይባሉበት? ልባቹ እንደፈቀደ የሚንቀሳቀሱበት?

ልህቀት በፈንጠዝያ (Ecstatic dancing) የነፃ እንቅስቃሴ ጉዞ ሲሆን, ልምምዱን በሚያበረታታ እና ምቹ በሆነ ስፍራ ውስጥ ሆነን ከተፅእኖ በላይ የሆነውን እኛነታችንን መሆን የምንችልበት ልምምድ ነው።

ልህቀት በፈንጠዚያ (Ecstatic dancing) በሳይንሳዊ ጥናት ከታዮ ጥቅሞች መካከል

>ከተለያዩ ሱሶች መውጣት
>የቆዩ የስሜት ቁስሎችን ማከም
>የሰውነት ክብደትን መቆጣጠር
>የአእምሮ ጤናን ማሻሻል
>የአካል ብቃትን ማጎልበት
>እና ሌሎች ብዙ ጥቅሞች ይጠቀሳሉ

በዚሁ ልምምድ የፍንጣዜ ስሜት ተዘፍቀው የማልቀስ ስሜት ቢገጥሞ እንዳይደነቁ 😁🎆

መቼ: ቅዳሜ፣ ጥቅምት 5/2015፣ 11ሰዓት
ቦታ: አንቲካ (ከቦሌ ወደ አትላስ መንገድ)

ቦታ ቀድሞ መያዝ ስለሚያስፈልግ በቴሌግራም መስመራችን @khulservice ላይ #ED ስሞን ስልክዎን ሲልኩልን የምዝገባ ዝርዝሩን እንልክሎታለን

#ROPHNAN #MYGEN #IIIVIIX #UniversalMusic

#ፍንጣዜ #EcstaticDancing #KhulWellbeing #SelfEngineering
👍7
🧘🏽‍♀ ክሁል ሳምንታዊ የአርምሞ ግዜ ✨
ከዮፍታሄ (ሀፒ) ጋር

ከተወዳጁ ሞዛቂ ሮፍናን የኔ ትውልድ ጋር በመተባበር

እሁድ ጥቅምት 6 ከቀኑ 11ሰዓት ጀምሮ

"አስተውሎት የለውጦች ሁሉ መሰረት ነው"

-ኤካርት ቶሌ ✨

የት: በክሁል ሁለንተናዊነት ማእከል
(ከቦሌ መንገድ ወደ ሩዋንዳ ሲታጠፋ)

ቦታቀድሞ ማስያዝ ይኖርቦታል: ቦታ ለማስያዝ እንዲሁም ለመመዝገብ ሙሉ ስምዎትን እና #CM ብለው በቴሌግራም መስመራችን @khulservice ይላኩልን

በአካል መታቹ መካፈል ለማትችሉ ወዳጆቻችን በኦን ላይንም ስለምናስተላልፈው መመዝገብ ይችላሉ 🎉

⭐️የዋጋ ማሻሻያ ስላደረግን ነባር ተሳታፊዎችም ከመምጣታችሁ በፊት ቦታ አሲዘው መረጃ ይውሰዱ⭐️

#ROPHNAN #MYGEN #IIIVIIX #UniversalMusic

#አስተውሎት_እና_መረጋጋት
#የህብረትአርምሞ

@selfengineering
👍1
1 ቀን ቀረው 💃🕺

እንኳን ደስ አላቹ ለተመዘገባችሁ ሁሉ 🎉

ከዚህ ድንቅ ፕሮግራም ያለውን ድንቅ ስጦታ በደንብ እንድታገኙ ቀለል ያለ ልብስ መልበስ እና ውሀ ይዛቹ መምጣት እንዳትረሱ

ምዝገባ ገና ላልፈፀማቹ ደሞ ጥቂት ቦታዎች ስለቀሩን ፈጥነው ይመዝገቡ 😁 መልካም እድል

ቦታ ለማስያዝ እንዲሁም ለመመዝገብ ሙሉ ስምዎትን፤ ስልክዎትን እና #ED ብለው በቴሌግራም መስመራችን @khulservice ይላኩልን
👍1
🎉ትልቁ ቀን ደረሰ 🎉

የኛ ትውልድ አብሮ ተሰብስቦ በመፈንጠዝ፣ በመሳቅ፣ በመጫወት የእንቅስቃሴን ነፃነት ያጣጥማል 💃🕺

ሁላችሁንም ዛሬ ከቀኑ 11 ሰዓት በአንቲካ እስክናገኛችሁ ጓግተናል 😁

ቦታ ለማስያዝ እንዲሁም ለመመዝገብ ሙሉ ስምዎትን፤ ስልክዎትን እና #ED ብለው በቴሌግራም መስመራችን @khulservice ይላኩልን

#ROPHNAN #MYGEN #IIIXIIX #UniversalMusic

#ፍንጣዜ #EcstaticDancing #KhulWellbeing #SelfEngineering
👍5
🧘🏽‍♀ ክሁል ሳምንታዊ የአርምሞ ግዜ ✨
ከዮፍታሄ (ሀፒ) ጋር

ከተወዳጁ ሞዛቂ ሮፍናን የኔ ትውልድ ጋር በመተባበር

እሁድ ጥቅምት 6 ከቀኑ 11ሰዓት ጀምሮ

"አስተውሎት የለውጦች ሁሉ መሰረት ነው"

-ኤካርት ቶሌ ✨

የት: በክሁል ሁለንተናዊነት ማእከል
(ከቦሌ መንገድ ወደ ሩዋንዳ ሲታጠፋ)

ቦታቀድሞ ማስያዝ ይኖርቦታል: ቦታ ለማስያዝ እንዲሁም ለመመዝገብ ሙሉ ስምዎትን እና #CM ብለው በቴሌግራም መስመራችን @khulservice ይላኩልን

በአካል መታቹ መካፈል ለማትችሉ ወዳጆቻችን በኦን ላይንም ስለምናስተላልፈው መመዝገብ ይችላሉ 🎉

⭐️የዋጋ ማሻሻያ ስላደረግን ነባር ተሳታፊዎችም ከመምጣታችሁ በፊት ቦታ አሲዘው መረጃ ይውሰዱ⭐️

#ROPHNAN #MYGEN #IIIVIIX #UniversalMusic

#አስተውሎት_እና_መረጋጋት
#የህብረትአርምሞ

@selfengineering
Forwarded from Khul World - ክሁል
Having trouble with making plans and sticking to them?
Ever wandered what successful people do to be organized?
Would you like to learn how you can smartly set and archive your goals?

Join us on October 26, 2022 for a FREE online talk on zoom by business man and pranic healing instructor Gautam Ailani

On this live you will learn

- How to Prioritize & Set our Goals
- Impact of our Energy on our Success Rate
- Qualities needed to Achieve our Long Term Goals
- and more

Click on the link below for registration and to book your space for this unmissable event

Time: 8pm-9:30pm (2-3:30Lt)

http://tiny.cc/phethiopiagoals

For further details you may reach out on the khul customer line on telegram @khulservice or +251932333382
👍2❤1
🧘🏽‍♀ ክሁል ሳምንታዊ የአርምሞ ግዜ ✨
ከዮፍታሄ (ሀፒ) ጋር


እሁድ ጥቅምት 13 ከቀኑ 11ሰዓት ጀምሮ

"ልብ ያለውን ሁሉ ለዛሬ ያለገደብ ይለቃል። አእምሮ ይፈርዳል እንዲሁም ወደኋላ ይገድባል"

-ራም ዳስ ✨

የት: በክሁል ሁለንተናዊነት ማእከል
(ከቦሌ መንገድ ወደ ሩዋንዳ ሲታጠፋ)

ቦታቀድሞ ማስያዝ ይኖርቦታል: ቦታ ለማስያዝ እንዲሁም ለመመዝገብ ሙሉ ስምዎትን እና #CM ብለው በቴሌግራም መስመራችን @khulservice ይላኩልን

በአካል መታቹ መካፈል ለማትችሉ ወዳጆቻችን በኦን ላይንም ስለምናስተላልፈው መመዝገብ ይችላሉ 🎉

⭐️የዋጋ ማሻሻያ ስላደረግን ነባር ተሳታፊዎችም ከመምጣታችሁ በፊት ቦታ አሲዘው መረጃ ይውሰዱ⭐️

#የህብረትአርምሞ

@selfengineering
❤2👍1
Forwarded from Khul World - ክሁል
Only 1 Day Left

Registration closes soon!!!

Don't miss the opportunity to learn about the missing link to your journey towards your desired Success!! 💥💥

Join us Tomorrow, October 26, 2022 for a free online talk on zoom by successful business man and pranic healing instructor Gautam Ailani

Time: 8pm-9:30pm/2-3:30Lt

On this live you will learn

- How to Prioritize & Set our Goals
- Impact of our Energy on our Success Rate
- Qualities needed to Achieve our Long Term Goals
- and more

Click on the link below for registration and to book your space for this unmissable event

http://tiny.cc/phethiopiagoals

For further details you may reach out on the khul customer line on telegram @khulservice or +251932333382
❤3👍1
Forwarded from Khul World - ክሁል
ቅኝተ ህይወት
በሰብዓዊ ምህንድስና
በክሁል ማዕከል

በወር አንድ እሁድ ሳምንታዊው የአርምሞ ፕሮግራማችን በቅኝተ ህይወት ከዮፍታሄ ጋር ቆይታ ይኖረናል እንዲሁም የወሩ ንቁ ተሳታፊዎች ይሸለማሉ 🎆
ስለ... ጤና፣ ንቃት ፣ ደስታ ፣ አተነፍፈስ ፣ ዮጋ ፣ አርምሞ፣ አመጋገብ ፣ ዕውቀት/ኢ-ዕውቀት... ወዘተ እንጨዋወታለን

ወርሀዊ የሀሳብ ሽርሽር
ከዮፍታሔ ጋር
በሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

እሁድ ጥቅምት 20/2015 ዓ.ም
ከከሰዓት በኋላ ከ11-12:30 ሰዓት
በክሁል ማዕከል @ Khul Wellbeing Center
ውስን ቦታ ስላለን ቀድመው ቦታ ይያዙ

ቦታ ለማስያዝ እንዲሁም የምዝገባ መረጃ ለመውሰድ #CM ብለው በቴሌግራም መስመራችን T.me/KhulService ይላኩልን

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
👍7❤1
🧘🏽‍♀ ክሁል ሳምንታዊ ያርሞ ግዜ ✨
ከዮፍታሄ (ሀፒ) ጋር

እሁድ ጥቅምት 27 ከቀኑ 11ሰዓት ጀምሮ

"ትኩረታችሁን ለመስጠት የመረጣችሁት እውነታችሁ ይሆናል"

-ጄን ሲንሴሮ ✨

የት: በክሁል ሁለንተናዊነት ማእከል
(ከቦሌ መንገድ ወደ ሩዋንዳ ሲታጠፋ)

ቦታቀድሞ ማስያዝ ይኖርቦታል: ቦታ ለማስያዝ እንዲሁም ለመመዝገብ ሙሉ ስምዎትን እና #CM ብለው በቴሌግራም መስመራችን @khulservice ይላኩልን

⭐️የዋጋ ማሻሻያ ስላደረግን ነባር ተሳታፊዎችም ከመምጣታችሁ በፊት ቦታ አሲዘው መረጃ ይውሰዱ⭐️

#አስተውሎት_እና_መረጋጋት
#የህብረትአርምሞ

@selfengineering
🧘🏽‍♀ ክሁል ሳምንታዊ የአርምሞ ግዜ ✨
ከዮፍታሄ (ሀፒ) ጋር

ለዚ ሳምንት ብቻ ከቀድሞ በተለየ ሰአት እሁድ ጠዋታችንን በአርምሞ አብረን እንድንጀምር ግብዣችንን እያቀረብን

እሁድ ህዳር 4 ከጠዋቱ 4 ሰዓት ጀምሮ

"አስተውሎት የለውጦች ሁሉ መሰረት ነው"

-ኤካርት ቶሌ ✨

የት: በክሁል ሁለንተናዊነት ማእከል
(ከቦሌ መንገድ ወደ ሩዋንዳ ሲታጠፋ)

ቦታ ቀድሞ ማስያዝ ይኖርቦታል: ቦታ ለማስያዝ እንዲሁም ለመመዝገብ ሙሉ ስምዎትን እና #CM ብለው በቴሌግራም መስመራችን @khulservice ይላኩልን

በአካል መታቹ መካፈል ለማትችሉ ወዳጆቻችን በኦን ላይንም ስለምናስተላልፈው መመዝገብ ይችላሉ 🎉

⭐️የዋጋ ማሻሻያ ስላደረግን ነባር ተሳታፊዎችም ከመምጣታችሁ በፊት ቦታ አሲዘው መረጃ ይውሰዱ⭐️

#አስተውሎት_እና_መረጋጋት
#የህብረትአርምሞ

@selfengineering
👍2