ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
2.77K subscribers
640 photos
85 videos
3 files
295 links
በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣አርክቴክት/መሃንዲስ የሰዉነትና የአዕምሮ አለም አቀፍ አሰልጣኝ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል +251932333382
Download Telegram
ከኮሮና ጋር በተያያዘ አለም እንዲሁም ኢትዮጵያ ብዙ ለውጥ እያስተናገዱ ነው

በእስካሁኑ የህይወታችን እንቅስቃሴ ለዉጥ፣ ስለራሳችን፣ ስለአገራችን፣ ስለሰወች… ምን ተረዳን ምን አስተዋልን፣ እስቲ እይታችንን እናካፍል 👇🏽👇🏽👇🏽

በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪ በኩል ሀሳብዎን ያጋሩ
t.me/Self_Engineering_Bot

#ሰብዓዊምህንድስና #SelfEngineering
Audio
ጤና ደስታ ብልፅግና በያለንበት
የሰብዓዊ ምህንድስና የ21 የአንጎል ማበልጸጊያ ፕሮግራም መዘጋጃ እነሆ 😁

ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
✉️ ዝግጁ?
🥁🥁🥁
ለዚ የ21 የአንጎል ማበልጸጊያ ጨወታ ፕሮግራም ዝግጁ ከሆንን እዚ ላይ ✋🏽
እናሳይ
🌞


✋🏽 ዝግጁ ነኝ (176 votes)
ጓደኞቼንም ጋብዣለሁ
│ ▬▬▬▬▬▬▬▭▭▭ (79%)
├ Naod
🧕
and 174 other people.

😉 ዝግጁ ነኝ (32 votes)
ጓደኞቼንም እስከ ነገ ጋብዤ ጨርሳለሁ
│ ▬▭▭▭▭▭▭▭▭▭ (14%)
├ Hanny
├ zehara Nesro
and 30 other people.

😕 ቀን ይጨመር (16 votes)
በዛ በለን እንድንጀምር
│ ▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭ (7%)
├ Natnael Daniel
├ Queen
and 14 other people.

224 users voted so far
ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering via @ultimate_pollbot
✉️ ዝግጁ? 🥁🥁🥁 ለዚ የ21 የአንጎል ማበልጸጊያ ጨወታ ፕሮግራም ዝግጁ ከሆንን እዚ ላይ ✋🏽 እናሳይ 🌞✋🏽 ዝግጁ ነኝ (176 votes) ┆ ጓደኞቼንም ጋብዣለሁ │ ▬▬▬▬▬▬▬▭▭▭ (79%) ├ Naod ├ 🧕 └ and 174 other people. ┌ 😉 ዝግጁ ነኝ (32 votes) ┆ ጓደኞቼንም እስከ ነገ ጋብዤ ጨርሳለሁ │ ▬▭▭▭▭▭▭▭▭▭ (14%) ├ Hanny ├ zehara Nesro └ and…
ጤና ደስታና ልህቀት በያለንበት ✋🏽🕊

ቀጣዩ የ21 ቀን የአንጎል ብልፅግና ቻሌንጅ/ጨዋታ ከሚያዝያ 29/2012 ጀምሮ በቴሌግራም @SelfEngineering ላይ በነፃ ይጀምራል 🕊🎉🥁

ይህንን አጭር የሰብዓዊ ምህንድስና ገለፃ እንድታዳምጡ እንዲሁም ለምትጋብዟቸው ሰወች እና ለሌሎችም ሼር በማድረግ የራሳችንን እና የማህበረሰባችንን ጤና ደስታ ልህቀትና እናስፋ 🌞

የናንተው ዮፍታሔ
ከሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering

https://youtu.be/zRFT7iSUjhc
ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering pinned «ጤና ደስታና ልህቀት በያለንበት ✋🏽🕊 ቀጣዩ የ21 ቀን የአንጎል ብልፅግና ቻሌንጅ/ጨዋታ ከሚያዝያ 29/2012 ጀምሮ በቴሌግራም @SelfEngineering ላይ በነፃ ይጀምራል 🕊🎉🥁 ይህንን አጭር የሰብዓዊ ምህንድስና ገለፃ እንድታዳምጡ እንዲሁም ለምትጋብዟቸው ሰወች እና ለሌሎችም ሼር በማድረግ የራሳችንን እና የማህበረሰባችንን ጤና ደስታ ልህቀትና እናስፋ 🌞 የናንተው ዮፍታሔ ከሰብዓዊ ምህንድስና…»
በጣም አስፈላጊ የመጀመሪያ እርምጃ 👣
ቅድመ ትግበራ

ይህንን የተሰጠውን አጭር የተነሳሽነት ቅፅ
1. ፕሪንት አድርጎ (ካልተቻለም በአዲስ ወረቀት በእጅ ፅፎ) መሙላት እና በስልክ ፎቶ ማንሳት
2. ከዛ ሁሌ የምናየው ቦታ ላይ መለጠፍ
3. በስልክ ፎቶ ያነሳነውን በአጋፋሪአችን t.me/Self_Engineering_Bot በኩል መላክ

ልክ ይሄንን ስንጨርስ ለቀጣዩ ቀን ጨዋታ በሚገባ ተዘጋጅተናል ማለት ነው 😁

መልካም ቅድመ ትግበራ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይቺን መግቢያ እና የስልጠናው ጥቅል ገለፃ ማዳመጥ አይርሱ

2ኛ ዙር የሰብዓዊ ምህንድስና የአንጎል ልህቀት ጨዋታ እንኳን ደህና መጣችሁ

የኦንላይን ስልጠና ከሰብዓዊ ምህንድስና

መልካም ጨዋታ
#የ21 #ቀን #ጨዋታ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና
@SelfEngineering
I will be teaching a free Online Yoga session this morning on Zoom at 11am (5 seat local time) on the Online Yogathon at Tulsi Wellness (Extending Gratitude to Deborah for Organising 🙏) and dont miss the sessions throughout the day with awesome teachers streaming from around the world

Meeting ID 824 3686 1570
See you at 10:55am on your mat 🌞
ነገ በጉጉት የሚጠበቅ ጨዋታ አጋራቹሃለው
እኔም ጨኩያለሁ 😁

@SelfEngineering
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
80%+ mega successful people in the world Meditate here are some of the celebrities you may know

ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
👍1
😁😁😁
በአርምሞ ክህሎት፣ ጤነኛ ደስተኛ እና የላቀ ህይወት
ኦንላይን የአርምሞ ኮርስ ለመውሰድ ለጠየቃችሁ ሰወች የምዝገባ ቅፅ እነሆ

shorturl.at/esBR5
👆🏽👆🏽👆🏽

ቀድመው ለተመዘገቡ ሰወች ቅድሚያ ይሰጣል
ይህንን ኮርስ በየቤታችሁ ሆናችሁ ህይወታችሁን የምታበለፅጉበት ለጤነኛ ደስተኛ እና ለላቀ ህይወት ለራስ የሚሰጥ ትልቅ ስጦታ ነው፣ ከራስ አልፎ ደግሞ ለዓለም

ይህንን አጭር ስልጠና ያለወሰደ ሰው ካለ ከምዝገባው በፊት ማዳመጥ ይመከራል 🕊
youtube.com/watch?v=ggbvwdJYrTA&feature=youtu.be

ምዝገባውን የፈፀማችሁ ሰወች የፕሮግራሙን ዝርዝር ለማግኘት እንዲሁም አጋዥ የመማሪያ ማቴሪያሎችን ለመቀበል በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን 🌞 @Self_Engineering_Bot በኩል ከሙሉ ስማችሁ ጋር የኦንላን ምዝገባውን መጨረሳችሁን አሳውቁ

የምዝገባ ቅፅ ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ >>> shorturl.at/esBR5
👆🏽👆🏽👆🏽

ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
አሁን ብስራት ሬዲዮ ላይ ዮፍታሔ ስለ ሰብዓዊ ምንድስና በእንግድነት አዝናኝ አስተማሪ ገለፃ እያደረገ ነው 🌞

@SelfEngineering on Bisrat 101.1 fm

🥁🥁🥁
💚
ኦንላይን የአርምሞ (Meditation) ስልጠና
ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና

በአርምሞ ክህሎት፣ ጤነኛ ደስተኛ እና የላቀ ህይወት

የሙሉ የስልጠናውን ማብራሪያ፣ የስልጠናውን ዝርዝር ይዘት እና የምዝገባ ቅፅ (Registeration form) ለማግኘት
"Instant View" የሚለውን 👇🏽👇🏽👇🏽ተጭነው ያንብቡ

https://telegra.ph/%E1%8A%A6%E1%8A%95%E1%88%8B%E1%8B%AD%E1%8A%95-%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%88%AD%E1%88%9D%E1%88%9E-Online-Meditation-Course-05-15

ጥያቄ ካለዎት እንዲሁም  የኦንላን ምዝገባውን http://shorturl.at/esBR5 ሞልተው መጨረስዎትን ለማሳውቅ፣ በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን 🌞 T.me/Self_Engineering_Bot በኩል ከሙሉ ስማችሁ ጋር ይፃፉልን

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
ኦንላይን የአርምሞ (Meditation) ስልጠና
ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና

በአርምሞ ክህሎት፣ ጤነኛ ደስተኛ እና የላቀ ህይወት

የሙሉ የስልጠናውን ማብራሪያ፣ የስልጠናውን ዝርዝር ይዘት እና የምዝገባ ቅፅ (Registeration form) ለማግኘት
"Instant View" የሚለውን 👇🏽👇🏽👇🏽ተጭነው ያንብቡ

https://telegra.ph/%E1%8A%A6%E1%8A%95%E1%88%8B%E1%8B%AD%E1%8A%95-%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%88%AD%E1%88%9D%E1%88%9E-Online-Meditation-Course-05-15

ጥያቄ ካለዎት እንዲሁም  የኦንላን ምዝገባውን http://shorturl.at/esBR5 ሞልተው መጨረስዎትን ለማሳውቅ፣ በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን 🌞 T.me/Self_Engineering_Bot በኩል ከሙሉ ስማችሁ ጋር ይፃፉልን

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😂😂😂
ተጠንቁ ፥ ሳቅ ይጋባል😁😜
🌞
ይህንን ቀን በደስታ እናክብረው
በሳቅ እንዲሁም ደስታን በመስጠት እና በመቀበል 😁

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
👍1
Meditation Course workbook.pdf
13 MB
ይህ ለስልጠናው በፒዲአፍ የተዘጋጀ ነው

#አርምሞ #ስልጠና #በቤትዎ 🌅
#Online #Meditation #Course

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
ወደዚህ ታላቅ የኦንላይን አርምሞ ስልጠና ምዘገባውን ሙሉ በሙሉ የጨረሳችሁ
እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉

በዚህ የቅድመ ስልጠና ቅኝት ተዘጋጁ
ለስልጠናው ወደተዘጋጀው ልዮ የቴሌግራም ግሩፕ እስክትገቡ ድረስ

ኦንላይን ፎርም ሞልታችሁ የጨርሳችሁ፣ የምዝገባ ደረሰኛችሁን መላክ ብቻ ይቀራቹሀል 😁

ለበለጠ መረጃ ወይንም ጥያቄ ...አጋፋሪአችን 🌞@Self_Engineering_Bot
ዝግጁ ነው 🕊

#አርምሞ #ስልጠና #በቤትዎ 🌅
#Online #Meditation #Course

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
👍1