ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
2.49K subscribers
720 photos
93 videos
3 files
309 links
በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣አርክቴክት/መሃንዲስ የሰዉነትና የአዕምሮ አለም አቀፍ አሰልጣኝ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል +251932333382
Download Telegram
Live stream scheduled for
ጤና ደስታ ልህቀት ለዚህ ቤት

ለዛሬ ምሽት የቀጥታ ጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም ከምሽቱ 2:00 ላይ እንገናኝ🙏🏽 😊
👍9🤔2❤1👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Have you ever heard a plant sing?

Tune into Nature's symphony 🎷🎺🪗🎸🪕

@KhulWorld
🥰4❤3👍1
Khul training team flying to diliver yet another Corporate wellbeing program to one of our partner clients. We are glad to see the rise of more and more organizations investing on staff wellbeing and using Khul's services ✈️


@selfengineering
@khulworld

#khulwellbeing #khulcorporate #selfengineering #Christianaid #leadership #teambuilding #Internationalorganization #corporatetraining #staffwellbeing
👍8❤3
ቅኝተ ህይወት
በሰብዓዊ ምህንድስና
በክሁል ማዕከል

በወር አንድ እሁድ ሳምንታዊው የአርምሞ ፕሮግራማችን በቅኝተ ህይወት ከዮፍታሄ ጋር ቆይታ ይኖረናል እንዲሁም የወሩ ንቁ ተሳታፊዎች ይሸለማሉ 🎆
ስለ... ጤና፣ ንቃት ፣ ደስታ ፣ አተነፍፈስ ፣ ዮጋ ፣ አርምሞ፣ አመጋገብ ፣ ዕውቀት/ኢ-ዕውቀት... ወዘተ እንጨዋወታለን

ወርሀዊ የሀሳብ ሽርሽር
ከዮፍታሔ ጋር
በሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

እሁድ መጋቢት 18/2014 ዓ.ም
ከከሰዓት በኋላ ከ11-12:30 ሰዓት
በክሁል ማዕከል @KhulWorld
ውስን ቦታ ስላለን ቀድመው ቦታ ይያዙ

T.me/KhulService
+251932333382

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
👍4
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
በያላችሁበት፣ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች 🌞

14ኛ ዙር የ21 ቀን የአዕምሮ ልህቀት
የኦንላይን ስልጠና/ጨዋታ
ከሰብዓዊ ምህንድስና

https://tinyurl.com/jctuk4u8

ከዚህ ጨዋታ ተሳትፎ ምን ይጠብቁ...
★ የላቀ ትኩረት
★ ጭንቀትን የመቀነስ ክህሎት
★ ሰላም ያለዉ እንቅልፍ
★ የተሻለ አቅም/ጥንካሬ
★ አእምሮን ማነፅ/ነፃነትን ማወጅ
★ አሁን ላይ የመተግበር ልምምድ
★ የውስጥ መረጋጋት እና ራስን መግራት
★ በሽታ የመከላከል የአተነፋፈስ ስልጠና
★ የተለየ እና ሰፊ እይታ መፍጠር
★ የፈጠራ እና የማስታወስ አቅምን መጨመር
★ የላቀ ቁርጠኝነት

✉️ ቀጣዩን ዙር መቀላቀል ይፈልጋሉ?

የ21 ቀኑ የአዕምሮ ልህቀት/ክህሎት ጨዋታ/ቻሌንጅ 14ኛ ዙር እነሆ 🥁🥁🥁 ለዚሁ ጨዋታ በተዘጋጀው ልዩ ግሩፕ ይጀመራል 🎆፣ በቅርብ ቻናላችንን ለተቀላቀላችሁ እና ከዚህ በፊት ጨዋታውን ጀምራችሁ መጨረስ ያልቻላችሁ ይህ ጥሩ አጋጣሚ ነው:: ጨዋታዉን በድል የጨረሱ ንቁ ተሳታፊዎች የተለያዩ ሽልማቶችን እንዲሁም በእጩነት የሰብዓዊ ምህንድስና ስልጠናዎች ላይ የነፃ ትምህርት ዕድል (Scholarship) ያገኛሉ 🎉🎉🎉

ዝግጁ???

ይህን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ይመዝገቡ!
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾

https://tinyurl.com/jctuk4u8

ምዝገባውን ሲጨርሱ ሙሉ ስም እና ስልክ በ @SelfEng21DaysChallengeBot በኩል ይላኩልን🌞🙏

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
ለሚወዷቸውም ያጋሩት ያመሰግኗችኃል🙏
👍8
Forwarded from Save Soil - Ethiopia
በባዶ እግር ጊዜን ማሳለፍ ከአፈር እና ከእናት ምድር ጋር ለመገናኘት አስደሳች መንገድ ነው። ጡንቻዎችን እና መገጣጠሚያዎችን ማጠናከርን ጨምሮ በጣም ብዙ ጥቅሞች አሉት ለምሳሌ ከመሬት ጋር ጥምረት ይጨምራል; በሰውነት ውስጥ የሚገነቡትን ፖዘቲቭ ቻርጅ ሚዛን እንዲጠብቅ ይረዳናል እና ለስሜት ህዋሳችን አስደሳች ነው 🥰

አፈርን እናድን ኢትዮጵያን ይቀላቀሉ እሁድ ጠዋት ሚያዚያ 9 ከቀኑ 1፡00 ሰዓት) በክሁል ሴንተር ወይም በ 2፡00 ሰአት በጉለሌ እፅዋት ማእከል

ቦታ ማስያዝ ያስፈልጋል! በ ቴሌግራም@Jossavesoil ወይም +251 912059873 ላይ ያስይዙ

በግንኙነት፣ በደስታ እና በፈውስ የተሞላው ህያው የእሁድ ጥዋት ይቀላቀሉን። የቴሌግራም ቻናላችን @Save Soil - Ethiopia
#የባዶእግርጊዜ #አፈርንእናድን
#አፈርንእናድንኢትዮጰያ
#ንቁአለም
#BarefootMorning
#SaveSoil #SaveSoilEth #ConsciousPlanet
👍5❤3🥰1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የላካችሁልኝ እና ባልጠበኩት ጊዜ የተከፈቱት የድምፅ መልዕክቶች 🙈

በቀና ቃላቶችና ምኞቶቻችሁ ስላጠባችሁኝ እንዲሁም ስላስለቀሳችሁኝ 😢 ልባዊ ምስጋዬ ይድረሳችሁ

ኤሚዬ ❤ ከጀርባ ሆነሽ ላደረግሽው ሁሉ ምስጋናዬ ጥልቅ ነው፣ እንዲሁም ካርሎ ያክብርልኝ 🙏🏾

ሁላችንም ስለተወለድን እና የመኖር እድል ስለተሰጠን ፈጣሪ ይመስገን 🎉
❤15👍7🥰6
Live stream scheduled for
ጤና ደስታ ልህቀት ለዚህ ቤት

ለዛሬ ምሽት የቀጥታ ጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም ከምሽቱ 2:00 ላይ ተመልሰን እንገናኛለን🙏🏽 😊
❤6
ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering pinned «ጤና ደስታ ልህቀት ለዚህ ቤት ለዛሬ ምሽት የቀጥታ ጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም ከምሽቱ 2:00 ላይ ተመልሰን እንገናኛለን🙏🏽 😊»
"ግን ግን እውነት ምንድነው? ብለኽ ቀጣይነት ባለው መልኩ ጠይቅ እንጂ
ከቶውንም እውነት ይህ ነው ብለኽ እንዳትመልስ። ለዚህ ጥያቄ መልስን አገኘሁ በቃ ባልክ ቁጥር ከእውነት ትርቃለህ።"
ወንድሜ ዶ/ር ኤሊያስ በአርምሞ መፀሀፉ ጀባ ካለው

በቅርባችን በአገራችን በአለማችን የምናያቸው የዘር የሀይማኖት የፖለቲካ መተላለፎች/መጎሻሸሞች/መተላለቆች ፣ እውነት/ትክክለኛነት እኔ/እኛ ጋር ነው ብለን ከማሰባችን ጋር ይገናኝ ይሆን?

#አርምሞ
👍20👏3🔥1