ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
2.48K subscribers
720 photos
93 videos
3 files
309 links
በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣አርክቴክት/መሃንዲስ የሰዉነትና የአዕምሮ አለም አቀፍ አሰልጣኝ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል +251932333382
Download Telegram
🧘‍♀️ሳምንታዊ የህብረት የአርምሞ ጊዜ ከዮፍታሔ (ሃፒ ) ጋር ✨

ዘወትር እሁድ ምሽት ከ 11:00 ሰዓት ጀምሮ በክሁል ሁለንተናዊ የእድገት ማእከል ፡፡

“አርምሞ ከራስ መሸሽ ማለት ሳይሆን በተጨባጭ ከራስ ጋር ግልፅ እና እዉነተኛ መሆንን የምንለማመድበት ሂደት ነዉ፡፡“ 
ካትለን ማክዶናልድ

አድራሻ፡- ክሁል ወርልድ ፤ ክሁል አለም
ዩኒኮን ህንፃ አንደኛ ፎቅ፤ ቦሌ ሩዋንዳ በድልድዩ ስር ወደ ቦሌ ሚካኤል መሄጃ መንገድ በስተቀኝ በሦስተኛ ቅያስ በኩል እንገኛለን

ቦታ ለማስያዝ፡- በቴሌግራም ሊንክ @khulservice ወይም በስልክ ቁጥር 0932333382 #አርምሞ ብለዉ ስምዎትን ያስመዝግቡ 

#Community_Meditation
#Awareness #Focus #Happiness
#የህብረት_አርምሞ
#አስተውሎት #እድሳት #ሐሴት
#KhulWellbeing
@HappYoga
@KhulWorld
Khul corporate is excited to yet again tailor a specially curated Wellbeing and Self -Engineering training to a program initiated by Her Excellency President Sahalework Zewde and organized by UN Women, where Khul Corporate (a wing under Khul World) got invited to offer a one of a kind program that integrates Wellbeing and Leadership to strong and powerful Ethiopian women leaders.

Khul extends its gratitude to Her Excellency President Sahalework Zewde and UN Women for investing in the mental, physical and emotional wellbeing of our prominent Ethiopian Women Leaders.

We are glad more and more Ethiopian Organizations are considering and investing in their staff Wellbeing as an important pillar in their thriving.

@selfengineering
@khulworld

#khulwellbeing #khulcorporate #selfengineering #leadership #presidentsoffice #UNWomen #Ethiopianpresident #Ethiopianleaders #womenleaders #corporatetraining #staffwellbeing
👍1
ጤና ደስታ ልህቀት ለዚህ ቤት

የዛሬ ምሽት የቀጥታ ጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም ከምሽቱ 1:30 ላይ ይሆናል🙏🏽 😊
Live stream scheduled for
በአብዛኞቻችሁ ጥያቄ መሰረትና ክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል በአካል መምጣት ላልቻላችሁ በቀጥታ የዮጋ ሳምንታዊ ስልጠና ላይ ፍላጎታ ያሳያችሁ ሰወች በ @KhulService ፃፉልን
🧘‍♀️Khul Weekly Community Meditation ✨ with Happy Being

Join us on Sunday Evening, February 20th, 5:00pm (11:00 Lt)

To understand the immeasurable, the mind must be extraordinarily quiet, still.
— Jiddu Krishnamurti✨

Where: Khul World: Unicon Building 1st floor, Bole road (turning to Rwanda)

Reservation Required: Send #CM and your name on telegram to @KhulService or send your sms reservation text on +251932333382

#Focus_and_Relaxation
#CommunityMeditation
@HappYoga
@KhulWorld
👍1
🎉 የውድ የዮጋ አፍቃሪ ቤተሰባችንን ሀሳብ ከልብ በመውሰድ ይህንን ለየት ያለ ይዘት ያለው የጤንነት፡ የደስታ እና ልህቀት ፕሮግራም በያሉበት ይዘንልዎ ቀረብን 🎉

ከዮፍታሄ (ከሀፒ) ጋር በቤትዎ ሆነዉ መከታተል የሚችሉበትን ዮጋ በቤትዎ የተሰኘ የኦንላይን ፕሮግራም እነሆ 💻🧘🏾‍♀

ቦታ ለመያዝ፣ ለምዝገባ እና መረጃ ለማግኘት ስምዎን እና #OY ብለው
በቴሌግራም @khulservice ወይም +251932333382 ይላኩልን

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
#0 አርምሞ ምን አይደለም?
ዮፍታሄ፣ ሰብዓዊ ምህነድስና
አርምሞ (Meditation) ምን አይደለም?

አብዛኞቻችሁ በውስጥ መስመር በጠየቃችት መሠረት ይህንን ከኦንላይን አርምሞ ስልጠና የተቀነጨበ መልስ እነሆ🎉

5 ተደጋጋሚ ስለአርምሞ (ሜዲቴሽን) የሚጠየቁ ጥያቄዎች

1. አርምሞ (ሜዲቴሽን) የመዝናኛ ልምምድ ነዉ?
2. አርምሞ (ሜዲቴሽን) ከገሀዱ አለም ("reality") ማምለጫ መንገድ ነዉን?
3. አርምሞ (ሜዲቴሽን) ከሀይማኖት ጋር ይገናኝ ይሆን?
4. አርምሞ (ሜዲቴሽን) ቁጭ እና ዝም ነዉ?
5. አርምሞ (ሜዲቴሽን) በአጭር ቀናት ሁሉንም የህይወት ችግር ያስተካክላል?

ይህ የድምፅ ገለፃ ለነዚህ አስፈላጊ ጥያቄዎች ሰፊ ማብራሪያ ይሰጠናል
የአርምሞ (የሜዲቴሽን) ኮርስ ከዮፍታሔ ጋር፣ በሰብዓዊ ምህንድስና

ጥያቄ ካለዎት በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን 🌞 T.me/Self_Engineering_Bot በኩል እንዲሁም  የኦንላን ኮርሱን ለመውሰድ መመዝገቢያውን በ http://shorturl.at/esBR5 ሞልተው ከሙሉ ስማችሁ ጋር ይፃፉልን

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
👍3