ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
2.48K subscribers
720 photos
93 videos
3 files
309 links
በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣አርክቴክት/መሃንዲስ የሰዉነትና የአዕምሮ አለም አቀፍ አሰልጣኝ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል +251932333382
Download Telegram
Thank you to each and every one of the beautiful faces that showed up to Yogathon 2022, where we had nine different sessions with awesome instructors/facilitators and various participants who made the day fun and memorable.

#yogathon_2022 #khulwellbeing #yogaaddis #community #yogafun
🧘‍♀️ሳምንታዊ የህብረት የአርምሞ ጊዜ ከዮፍታሔ (ሃፒ ) ጋር ✨

ዘወትር እሁድ ምሽት ከ 11:00 ሰዓት ጀምሮ በክሁል ሁለንተናዊ የእድገት ማእከል ፡፡

“አርምሞ ከራስ መሸሽ ማለት ሳይሆን በተጨባጭ ከራስ ጋር ግልፅ እና እዉነተኛ መሆንን የምንለማመድበት ሂደት ነዉ፡፡“ 
ካትለን ማክዶናልድ

አድራሻ፡- ክሁል ወርልድ ፤ ክሁል አለም
ዩኒኮን ህንፃ አንደኛ ፎቅ፤ ቦሌ ሩዋንዳ በድልድዩ ስር ወደ ቦሌ ሚካኤል መሄጃ መንገድ በስተቀኝ በሦስተኛ ቅያስ በኩል እንገኛለን

ቦታ ለማስያዝ፡- በቴሌግራም ሊንክ @khulservice ወይም በስልክ ቁጥር 0932333382 #አርምሞ ብለዉ ስምዎትን ያስመዝግቡ 

#Community_Meditation
#Awareness #Focus #Happiness
#የህብረት_አርምሞ
#አስተውሎት #እድሳት #ሐሴት
#KhulWellbeing
@HappYoga
@KhulWorld
"አርምሞ" የተሰኘ በዶ/ር ኤልያስ ገብሩ የተፃፈ ድንቅ መፅሀፍ የፊታችን ቅዳሜ ከቀኑ 10:30 በብሔራዊ ትያትር የሚመረቅ ሲሆን

በዚሁ ድግስ ላይ የኛው የሆነው ዯፍታሄ (ሀፒ) ክሁልን ወክሎ አጭር አርምሞ ግዜ ይመራል::

እናንተም በዚህ ድግስ ላይ ተገኝታችሁ እንድትታደሙ በአክብሮት ተጋብዛቹሀል::

መግቢያው መፅሀፉ ሲሆን ቀድማቹ ላልገዛችሁ በሩ ላይ እንደሚገኝ በአክብሮት እንገልፃለን🙏🏾

#አርምሞ #Book #Launch #NationalTheatre #KhulWellbeing
👍1
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
በያላችሁበት
፣ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች 🌞

12ኛ ዙር የ21 ቀን የአዕምሮ ልህቀት
የኦንላይን ስልጠና/ጨዋታ
ከሰብዓዊ ምህንድስና

https://tinyurl.com/jctuk4u8

ከዚህ ጨዋታ ተሳትፎ ምን ይጠብቁ...
★ የላቀ ትኩረት
★ ጭንቀትን የመቀነስ ክህሎት
★ ሰላም ያለዉ እንቅልፍ
★ የተሻለ አቅም/ጥንካሬ
★ አእምሮን ማነፅ/ነፃነትን ማወጅ
★ አሁን ላይ የመተግበር ልምምድ
★ የውስጥ መረጋጋት እና ራስን መግራት
★ በሽታ የመከላከል የአተነፋፈስ ስልጠና
★ የተለየ እና ሰፊ እይታ መፍጠር
★ የፈጠራ እና የማስታወስ አቅምን መጨመር
★ የላቀ ቁርጠኝነት

✉️ ቀጣዩን ዙር መቀላቀል ይፈልጋሉ?

የ21 ቀኑ የአዕምሮ ልህቀት/ክህሎት ጨዋታ/ቻሌንጅ 12ኛ ዙር እነሆ 🥁🥁🥁 ለዚሁ ጨዋታ በተዘጋጀው ልዩ ግሩፕ ይጀመራል 🎆፣ በቅርብ ቻናላችንን ለተቀላቀላችሁ እና ከዚህ በፊት ጨዋታውን ጀምራችሁ መጨረስ ያልቻላችሁ ይህ ጥሩ አጋጣሚ ነው:: ጨዋታዉን በድል የጨረሱ ንቁ ተሳታፊዎች የተለያዩ ሽልማቶችን እንዲሁም በእጩነት የሰብዓዊ ምህንድስና ስልጠናዎች ላይ የነፃ ትምህርት ዕድል (Scholarship) ያገኛሉ 🎉🎉🎉

ዝግጁ???

ይህን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ይመዝገቡ!
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾

https://tinyurl.com/jctuk4u8

ምዝገባውን ሲጨርሱ ሙሉ ስም እና ስልክ በ @SelfEng21DaysChallengeBot በኩል ይላኩልን🌞🙏

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
ለሚወዷቸውም ያጋሩት ያመሰግኗችኃል🙏