ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
2.49K subscribers
720 photos
93 videos
3 files
309 links
በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣አርክቴክት/መሃንዲስ የሰዉነትና የአዕምሮ አለም አቀፍ አሰልጣኝ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል +251932333382
Download Telegram
ጥያቄ ለዮፊ #13 እንቅልፍ እና አካባቢ
ሰብዓዊ ምህንድስና፣ ከዮፍታሔ ጋር
#ጥያቄ_ለዮፊ_013 : የእንቅልፍ ምህንድስና እና አካባቢ
ጠያቂ : አሚር

የሰኞ ምሽት የቀጥታ ሰብዓዊ ምህንድስና ጥያቄ እና መልስ ከዮፍታሔ ጋር በቴሌግራም

@Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ በድምፅ ላኩልን

#ጥያቄ_ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና

#ያዳምጡ #ይጠይቁ #ያጋሩ
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
👍1
ጥያቄ ለዮፊ #14 ስለ ውሃ አና አስገራሚ ባህሪያቱ
ሰብዓዊ ምህንድስና፣ ከዮፍታሔ ጋር
#ጥያቄ_ለዮፊ_014 : ውሃ እና አስገራሚ ባህሪያቱ
ጠያቂ : መስፍን (ከክሁል ማዕከል የዮጋ ሰልጣኝ)

የሰኞ ምሽት 1 ሰዓት የቀጥታ ሰብዓዊ ምህንድስና ጥያቄ እና መልስ ከዮፍታሔ ጋር በቴሌግራም @SelfEngineering

@Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ በድምፅ ላኩልን

#ጥያቄ_ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና

#ያዳምጡ #ይጠይቁ #ያጋሩ
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
ሌላ ቀረፃ ከ ፋና ቲቪ ጋር
ስለ አካላዊ አዕምሮአዊ ስሜታዊ ሁለንተናዊ እድሳት አስፈላጊነት ለማህረሰባችን
Another Shooting with FANA TV at Khul World, Khul Wellbeing Center, ክሁል ማዕከል, about the relevance of physical, mental and emotional wellbeing in our society through the challenges faced and some practical tools applicable by anyone

with Yoftahe (Happy Being)

@selfengineering
@khulworld
ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering pinned «5ተኛ ዙር የኦንላይን የአርምሞ ስልጠና 🥁🥁🥁 ጤና ደስታ ልህቀት ከሰብዓዊ ምህንድስና ከክሁል ሁለንተናዊ የእድገት ማእከል ደረጃ አንድ የኦንላይን የአርምሞ ስልጠና ለ5ተኛ ዙር ማዘጋጀቱን በማብሰር ለመመዝገብ ወይም ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0932-33 33 82 ወይም በቴሌግራም ሊንክ @khulservice ያገኙናል፡፡ የስልጠናውን ማብራሪያ በተመለከተ ይህን ሊንክ በመጫን ይመልከቱ 👉 https:…»
ጥያቄ ለዮፊ #14 ስለ ውሃ አና አስገራሚ ባህሪያቱ
ሰብዓዊ ምህንድስና፣ ከዮፍታሔ ጋር
#ጥያቄ_ለዮፊ_014 : ውሃ እና አስገራሚ ባህሪያቱ
ጠያቂ : መስፍን (ከክሁል ማዕከል የዮጋ ሰልጣኝ)

የሰኞ ምሽት 1 ሰዓት የቀጥታ ሰብዓዊ ምህንድስና ጥያቄ እና መልስ ከዮፍታሔ ጋር በቴሌግራም @SelfEngineering

@Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ በድምፅ ላኩልን

#ጥያቄ_ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና

#ያዳምጡ #ይጠይቁ #ያጋሩ
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
ጥያቄ ለዮፊ #15 ራስን ስለ መዉደድ እና መቀበል
ሰብዓዊ ምህንድስና፣ ከዮፍታሔ ጋር
#ጥያቄ_ለዮፊ_014 : ራስን መውደድ እና መቀበል
ጠያቂ : አፎሚያ

የሰኞ ምሽት 1 ሰዓት የቀጥታ ሰብዓዊ ምህንድስና ጥያቄ እና መልስ ከዮፍታሔ ጋር በቴሌግራም @SelfEngineering

@Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ በድምፅ ላኩልን

#ጥያቄ_ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና

#ያዳምጡ #ይጠይቁ #ያጋሩ
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
Live stream scheduled for
የተወደዳችሁ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች 🎉🕊🥁

8ኛ ዙር የቀጥታ ጥያቄ እና መልስ ፕሮግራማችን ዛሬ ምሽት 1:00 ሰዓት ላይ ይጀመራል
https://t.me/SelfEngineering?livestream=9b49bfb260926bafa9

አጭር ውስጣዊ ቅኝት ልምምድ ስለሚኖረን
-የማንረበሽበት ቦታ
-የሚመች አለባበስ እና አቀማመጥ
ላይ ብንሆን ይመከራል

#ጥያቄ #ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
ቅኝተ ህይወት
በሰብዓዊ ምህንድስና
በክሁል ማዕከል

በወር አንድ እሁድ ሳምንታዊው የአርምሞ ፕሮግራማችን በቅኝተ ህይወት ከዮፍታሄ ጋር ቆይታ ይኖረናል እንዲሁም የወሩ ንቁ ተሳታፊዎች ይሸለማሉ 🎆
ስለ... ጤና፣ ንቃት ፣ ደስታ ፣ አተነፍፈስ ፣ ዮጋ ፣ አርምሞ፣ አመጋገብ ፣ ዕውቀት/ኢ-ዕውቀት... ወዘተ እንጨዋወታለን

ወርሀዊ የሀሳብ ሽርሽር
ከዮፍታሔ ጋር
በሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

እሁድ ህዳር 19/2014
ከሰዓት በኋላ ከ11-1 ሰዓት
በክሁል ማዕከል @KhulWorld
ውስን ቦታ ስላለን ቀድመው ቦታ ይያዙ

T.me/KhulService
+251913233382

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
Happy New Week Khul Community members 🌺😁🙏
As many questions come related to our weekly programs, here we have prepared it simple to refer schedule of the weekly sessions at Khul Wellbeing Center with different instructors

Please reserve before you come as some classes are already full 🙏🏽

Happy to welcome you!

For reservation and information: reach out to @KhulService or +251932333382

#StretchYourBody_Mind_Life!
@KhulWorld
2021-12-06
ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
ጤና ደስታ ልህቀት ቤተሰቦች

የዛሬ ምሽት የሰብዓዊ ምህንድስና ጥያቄ እና መልስ እንዲሁም ውይይት መሰረታዊ የሆኑ የአዕምሮ ጤና ነጥቦችን አንሸራሽሯል

ስለ ድባቴ (Depression) እይታ ተሞክሮ እና የመፍትሔ ሀሳቦች ተጋርተዋል
ሁላችሁም ተሞክሮ ያጋራችሁ ሰወች እጅግ እናመሰግናለን

ቀረፃ እንደወረደ 😉

#ጥያቄ #ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
👍1