ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
2.49K subscribers
720 photos
93 videos
3 files
309 links
በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣አርክቴክት/መሃንዲስ የሰዉነትና የአዕምሮ አለም አቀፍ አሰልጣኝ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል +251932333382
Download Telegram
Live stream scheduled for
Audio
ዛሬ ጠዋት ከነበረ
ጥያቄ እና መልስ
ከዮጋ ፕሮግራማችን

ጥያቄ : ስለ ትኩረት

ጠያቂ: ማርታ (በክሁል ማዕከል የዮጋ ተማሪ)

ቀረፃ እንደወረደ 😊

ከዮፍታሔ ጋር
#ጥያቄ_ለዮፊ
@HappYoga
@KhulWorld
@SelfEngineering
ጥያቄ ለዮፊ #6
ሰብዓዊ ምህንድስና፣ ከዮፍታሔ ጋር
የዛሬ ምሽት
ጥቅምት 22/2014
የቀጥታ ጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም ከዮፍታሔ ጋር ይህ ነበር

ከተነሱ ጥያቄዎች በጥቂቱ...

>ስለ ላቀ ሀላፊነት
>ከአስጨናቂ ሁኔታዎች መላቅ
>ስለተሻለ ተግባሪነት
>ስለ ምክንያት እና አቅጣጫ ማስቀመጥ
>ስለ አቅም እና ትኩረት (Energy Management and Focus)
🙏🏽


#ጥያቄ #ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
👍1
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
በያለንበት፣ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች 🌞

10ኛ ዙር የ21 ቀን የአዕምሮ ልህቀት
የኦንላይን ስልጠና/ጨዋታ
ከሰብዓዊ ምህንድስና

https://tinyurl.com/jctuk4u8

ከዚህ ጨዋታ ተሳትፎ ምን ይጠብቁ...
★ የላቀ ትኩረት
★ ጭንቀትን የመቀነስ ክህሎት
★ ሰላም ያለዉ እንቅልፍ
★ የተሻለ አቅም/ጥንካሬ
★ አእምሮን ማነፅ/ነፃነትን ማወጅ
★ አሁን ላይ የመተግበር ልምምድ
★ የውስጥ መረጋጋት እና ራስን መግራት
★ በሽታ የመከላከል የአተነፋፈስ ስልጠና
★ የተለየ እና ሰፊ እይታ መፍጠር
★ የፈጠራ እና የማስታወስ አቅምን መጨመር
★ ቁርጠኝነት
✉️ ቀጣዩን ዙር መቀላቀል ይፈልጋሉ?

የ21 ቀኑ የአንጎል ክህሎት/ልህቀት ጨዋታ/ቻሌንጅ 10ኛ ዙር ለዚሁ ጨዋታ በተዘጋጀው ልዩ ግሩፕ ይጀመራል፣ በቅርብ ቻናላችንን ለተቀላቀላችሁ እና ከዚህ በፊት ጨዋታውን ጀምራችሁ መጨረስ ያልቻላችሁ ይህ ጥሩ አጋጣሚ ነው:: በጥናታችን እዳየነው በተለየ ግሩፕ ውስጥ የምናደርገው ጨዋታ/ስልጠና ቻናሉ ላይ ከሚደረገው በሰዎች ተሳትፎ ከ70% በላይ እንደሚጨምር አስተውለናል::ጨዋታዉን በድል የጨረሱ ንቁ ተሳታፊዎች የተለያዩ ሽልማቶችን እንዲሁም በእጩነት የሰብዓዊ ምህንድስና ስልጠናዎች ላይ የነፃ ትምህርት ዕድል (Scholarship) ያገኛሉ 🎉🎉🎉

ስለዚህ ዝግጁ???
ይህን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ይመዝገቡ!
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾

https://tinyurl.com/jctuk4u8
ምዝገባውን ሲጨርሱ ሙሉ ስም፡ ስልክ እና የከፈሉበትን ደረሰኝ በ @SelfEng21DaysChallengeBot በኩል ይላኩልን🌞🙏

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
ለሚወዷቸውም ያጋሩት ያመሰግኗችኃል🙏
👍1
ጥያቄ ለዮፊ #13 እንቅልፍ እና አካባቢ
ሰብዓዊ ምህንድስና፣ ከዮፍታሔ ጋር
#ጥያቄ_ለዮፊ_013 : የእንቅልፍ ምህንድስና እና አካባቢ
ጠያቂ : አሚር

የሰኞ ምሽት የቀጥታ ሰብዓዊ ምህንድስና ጥያቄ እና መልስ ከዮፍታሔ ጋር በቴሌግራም

@Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ በድምፅ ላኩልን

#ጥያቄ_ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና

#ያዳምጡ #ይጠይቁ #ያጋሩ
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
👍1
ጥያቄ ለዮፊ #14 ስለ ውሃ አና አስገራሚ ባህሪያቱ
ሰብዓዊ ምህንድስና፣ ከዮፍታሔ ጋር
#ጥያቄ_ለዮፊ_014 : ውሃ እና አስገራሚ ባህሪያቱ
ጠያቂ : መስፍን (ከክሁል ማዕከል የዮጋ ሰልጣኝ)

የሰኞ ምሽት 1 ሰዓት የቀጥታ ሰብዓዊ ምህንድስና ጥያቄ እና መልስ ከዮፍታሔ ጋር በቴሌግራም @SelfEngineering

@Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ በድምፅ ላኩልን

#ጥያቄ_ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና

#ያዳምጡ #ይጠይቁ #ያጋሩ
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
ሌላ ቀረፃ ከ ፋና ቲቪ ጋር
ስለ አካላዊ አዕምሮአዊ ስሜታዊ ሁለንተናዊ እድሳት አስፈላጊነት ለማህረሰባችን
Another Shooting with FANA TV at Khul World, Khul Wellbeing Center, ክሁል ማዕከል, about the relevance of physical, mental and emotional wellbeing in our society through the challenges faced and some practical tools applicable by anyone

with Yoftahe (Happy Being)

@selfengineering
@khulworld
ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering pinned «5ተኛ ዙር የኦንላይን የአርምሞ ስልጠና 🥁🥁🥁 ጤና ደስታ ልህቀት ከሰብዓዊ ምህንድስና ከክሁል ሁለንተናዊ የእድገት ማእከል ደረጃ አንድ የኦንላይን የአርምሞ ስልጠና ለ5ተኛ ዙር ማዘጋጀቱን በማብሰር ለመመዝገብ ወይም ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0932-33 33 82 ወይም በቴሌግራም ሊንክ @khulservice ያገኙናል፡፡ የስልጠናውን ማብራሪያ በተመለከተ ይህን ሊንክ በመጫን ይመልከቱ 👉 https:…»
ጥያቄ ለዮፊ #14 ስለ ውሃ አና አስገራሚ ባህሪያቱ
ሰብዓዊ ምህንድስና፣ ከዮፍታሔ ጋር
#ጥያቄ_ለዮፊ_014 : ውሃ እና አስገራሚ ባህሪያቱ
ጠያቂ : መስፍን (ከክሁል ማዕከል የዮጋ ሰልጣኝ)

የሰኞ ምሽት 1 ሰዓት የቀጥታ ሰብዓዊ ምህንድስና ጥያቄ እና መልስ ከዮፍታሔ ጋር በቴሌግራም @SelfEngineering

@Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ በድምፅ ላኩልን

#ጥያቄ_ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና

#ያዳምጡ #ይጠይቁ #ያጋሩ
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
ጥያቄ ለዮፊ #15 ራስን ስለ መዉደድ እና መቀበል
ሰብዓዊ ምህንድስና፣ ከዮፍታሔ ጋር
#ጥያቄ_ለዮፊ_014 : ራስን መውደድ እና መቀበል
ጠያቂ : አፎሚያ

የሰኞ ምሽት 1 ሰዓት የቀጥታ ሰብዓዊ ምህንድስና ጥያቄ እና መልስ ከዮፍታሔ ጋር በቴሌግራም @SelfEngineering

@Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ በድምፅ ላኩልን

#ጥያቄ_ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና

#ያዳምጡ #ይጠይቁ #ያጋሩ
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
Live stream scheduled for
የተወደዳችሁ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች 🎉🕊🥁

8ኛ ዙር የቀጥታ ጥያቄ እና መልስ ፕሮግራማችን ዛሬ ምሽት 1:00 ሰዓት ላይ ይጀመራል
https://t.me/SelfEngineering?livestream=9b49bfb260926bafa9

አጭር ውስጣዊ ቅኝት ልምምድ ስለሚኖረን
-የማንረበሽበት ቦታ
-የሚመች አለባበስ እና አቀማመጥ
ላይ ብንሆን ይመከራል

#ጥያቄ #ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering