ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
2.49K subscribers
720 photos
93 videos
3 files
309 links
በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣አርክቴክት/መሃንዲስ የሰዉነትና የአዕምሮ አለም አቀፍ አሰልጣኝ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል +251932333382
Download Telegram
Live stream scheduled for
ዛሬ ምሽት
1 ሰዓት ላይ ኦንላይን እንገናኝ

#ጥያቄ #ለዮፊ #4
#ሰብዓዊ_ምህንድስና

https://t.me/SelfEngineering?voicechat=007412ea7516559f2f

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
👍1
Audio
ሸጋ አዲስ ቀን
ጥያቄ እና መልስ ከዮጋ ፕሮግራማችን

ጥያቄ : ሀሳብ እና ሱስ
ጠያቂ: ማርታ (በክሁል ማዕከል የዮጋ ተማሪ)

የማይስማማንን ምግብ ወደ አካላችን ስናስገባ ሰውነት ይረበሻል ሊታመምም ይችላል፤
ያልተስማማን የአዕምሮ ምግብ በልተን ይሆን?

ቀረፃ እንደወረደ 😊

ከዮፍታሔ ጋር
#ጥያቄ_ለዮፊ
@HappYoga
@KhulWorld
@SelfEngineering
👍1
#001 አንድነትን መረጥኩ
ሰብዓዊ ምህንድስና፣ ከዮፍታሔ ጋር
#001 አንድነትን መረጥኩ

🌍🌠🇪🇹
ውድ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች
ውጫዊ ነውጥ በበዛብን ጊዜ ውስጣዊ አስውሎታችን መልዕክት እንዳለው ላስታውሳችሁ ይቺን ስራ ከቀና የልብ ምኞት ጋር አበረከትኩላችሁ 🌅

እንደ ኢትዮጵያዊም እንደሰው ልጅም፣ አንድነት ከየትኛውም ጊዜ በበለጠ
የሚያስፈልገን ጊዜ ላይ ነን!

ውስጠታችንም ይህንኑ ሊነግረን እያንኳኳ ነው፣ ለማዳመጥ ዝግጁ ኖት???

#ያድምጡ #ያጋሩ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና_ውስጠት
#ሰም_ውስጠት #1
ጥያቄ/አስተያየት በ @Self_Engineering_Bot

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
Forwarded from Khul World - ክሁል
ነፃነት ከውጪ ወይስ ከውስጥ?
በህይወት ፍሰት እየታደስን ነው ወይስ ጎርፍ ሆኖ እየወሰደን?

#ይቅር_ባይ
#ShegaMedia
#ዮፍታሔ
https://vm.tiktok.com/ZMRJHwByn/
Audio
ሸጋ አዲስ ቀን
ጥያቄ እና መልስ ከዮጋ ፕሮግራማችን

ጥያቄ : ትኩረቴ (Focus) እየተበተነ ተቸገርኩ

ትኩረት እና የህይወት ቅኝት፣ ከተክለ ሰውነት፣ ከአዕምሮ እና ከስሜት ጋር ያሉ አንድምታዎች

ቀረፃ እንደወረደ 😊

ከዮፍታሔ ማ. ጋር
@HappYoga
@KhulWorld
@SelfEngineering
ጥያቄ ለዮፊ #010 የላቀ ትኩረትና ተነሳሽነት
ሰብዓዊ ምህንድስና፣ ከዮፍታሔ ጋር
#ጥያቄ_ለዮፊ_010 : የላቀ ትኩረት እና ተነሳሽነት
ጠያቂ : ቅድስት ፣ ከአዲስ አበባ

ጥያቄ እና መልስ ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና፤ ከሸጋ ስቱዲዮ!
ጥያቄዎችን ወደ @Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ በድምፅ ላኩልን

#ጥያቄ_ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና

#ያዳምጡ #ይጠይቁ #ያጋሩ
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
Audio
ሸጋ አዲስ ቀን
ጥያቄ እና መልስ ከዮጋ ፕሮግራማችን

ጥያቄ : ስለ ፆም ባህሪ ትኩረት About Fasting Focus Habits

ጠያቂ: ሮማን እና እሰይ (በክሁል ማዕከል የዮጋ ተማሪ)

ቀረፃ እንደወረደ 😊

ከዮፍታሔ ጋር
#ጥያቄ_ለዮፊ
@HappYoga
@KhulWorld
@SelfEngineering