ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
2.49K subscribers
720 photos
93 videos
3 files
309 links
በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣አርክቴክት/መሃንዲስ የሰዉነትና የአዕምሮ አለም አቀፍ አሰልጣኝ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል +251932333382
Download Telegram
Live stream scheduled for
ዛሬ ምሽት
1 ሰዓት ላይ ኦንላይን እንገናኝ

#ጥያቄ #ለዮፊ በቀጥታ #3
#ሰብዓዊ_ምህንድስና

https://t.me/SelfEngineering?voicechat

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
በያለንበት፣ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች 🌞

7ኛ ዙር የ21 ቀን የአዕምሮ ልህቀት ስልጠና/ጨዋታ
የኦንላይን ስልጠና ከሰብዓዊ ምህንድስና



✉️ ቀጣዩን ዙር መቀላቀል ይፈልጋሉ?
https://t.me/joinchat/wccp42UJBD5hMGI8

የ21 ቀኑ የአንጎል ክህሎት/ልህቀት ጨዋታ/ቻሌንጅ 7ኛ ዙር ለዚሁ ጨዋታ በተዘጋጀው ግሩፕ በአዲስ መልክ ይጀመራል፣ በቅርብ ቻናላችንን ለተቀላቀላችሁ እንዲሁም፣ ከዚህ በፊት ጨዋታውን ጀምራችሁ መጨረስ ያልቻላችሁ ይህ ጥሩ አጋጣሚ ነው፣ በጥናታችን እዳየነው በተለየ ግሩፕ ውስጥ የምናደርገው ጨዋታ/ስልጠና ቻናሉ ላይ ከሚደረገው በሰወች ተሳትፎ ከ70% በላይ እንደሚጨምር አስተውለናል
እንዲሁም ከግሩፑ በድል የጨረሱ እና ንቁ ተሳታፊዎች የተለያዩ ሽልማቶችን እንዲሁም በእጩነት የሰብዓዊ ምህንድስና ስልጠናዎች ላይ የነፃ ትምህርት ዕድል (Scholarship) ያገኛሉ 🎉🎉🎉


ስለዚህ ዝግጁ??
ይህን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ይቀላቀላሉን
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
https://t.me/joinchat/wccp42UJBD5hMGI8


ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
ለሚወዷቸውም ያጋሩት በኋላ ያመሰግኗቹሀል 🙏🏽
👍2
Live stream scheduled for
ሳምንታዊው የክሁል ማዕከል የአርምሞ ፕሮግራም ተጀምሯል
በኦዚ የቱርክ ዋሽንት ጨዋታ 🙏🏽

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
Live stream scheduled for
ዛሬ ምሽት
1 ሰዓት ላይ ኦንላይን እንገናኝ

#ጥያቄ #ለዮፊ #4
#ሰብዓዊ_ምህንድስና

https://t.me/SelfEngineering?voicechat=007412ea7516559f2f

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
👍1
Audio
ሸጋ አዲስ ቀን
ጥያቄ እና መልስ ከዮጋ ፕሮግራማችን

ጥያቄ : ሀሳብ እና ሱስ
ጠያቂ: ማርታ (በክሁል ማዕከል የዮጋ ተማሪ)

የማይስማማንን ምግብ ወደ አካላችን ስናስገባ ሰውነት ይረበሻል ሊታመምም ይችላል፤
ያልተስማማን የአዕምሮ ምግብ በልተን ይሆን?

ቀረፃ እንደወረደ 😊

ከዮፍታሔ ጋር
#ጥያቄ_ለዮፊ
@HappYoga
@KhulWorld
@SelfEngineering
👍1
#001 አንድነትን መረጥኩ
ሰብዓዊ ምህንድስና፣ ከዮፍታሔ ጋር
#001 አንድነትን መረጥኩ

🌍🌠🇪🇹
ውድ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች
ውጫዊ ነውጥ በበዛብን ጊዜ ውስጣዊ አስውሎታችን መልዕክት እንዳለው ላስታውሳችሁ ይቺን ስራ ከቀና የልብ ምኞት ጋር አበረከትኩላችሁ 🌅

እንደ ኢትዮጵያዊም እንደሰው ልጅም፣ አንድነት ከየትኛውም ጊዜ በበለጠ
የሚያስፈልገን ጊዜ ላይ ነን!

ውስጠታችንም ይህንኑ ሊነግረን እያንኳኳ ነው፣ ለማዳመጥ ዝግጁ ኖት???

#ያድምጡ #ያጋሩ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና_ውስጠት
#ሰም_ውስጠት #1
ጥያቄ/አስተያየት በ @Self_Engineering_Bot

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering