ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
2.49K subscribers
720 photos
93 videos
3 files
309 links
በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣አርክቴክት/መሃንዲስ የሰዉነትና የአዕምሮ አለም አቀፍ አሰልጣኝ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል +251932333382
Download Telegram
ጥያቄ ለዮፊ በቀጥታ ስርጭት ሀምሌ 13 2013
ሰብዓዊ ምህንድስና፣ ከዮፍታሔ ጋር
የዛሬ ምሽት
ሀምሌ 13/2013
የቀጥታ ጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም ከዮፍታሔ ጋር ይህ ነበር

ከተነሱ ጥያቄዎች በጥቂቱ...

>ስለ ልምድ (Habit) መዋቅሮች
>ስለ አንጎል እና አዕምሮ ቁርኝት
>ስለ ንቃተ ህሊና
>ስለ ሉሲድ ድሪም (Lucid Dreaming)
>ስለ ምጣኔ አቅም እና ትኩረት (Energy Management and Focus)
>ስለ ሙድራ እና የኤሌትሪክ አቅማችን መተላለፊያ መዋቅሮች

>አሪፍ ግጥም በተሳታፊአችን ኤፍሬም 🙏🏽


#ጥያቄ #ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
👍2
ጤና ደስታ ልህቀት
ከሰብዓዊ ምህንድስና
ከክሁል ሁለንተናዊ የእድገት ማእከል ደረጃ አንድ የኦንላይን የአርምሞ ስልጠና ለ5ተኛ ዙር ማዘጋጀቱን በማብሰር ለመመዝገብ ወይም ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0932-33 33 82 ወይም በቴሌግራም ሊንክ @khulservice ያገኙናል፡፡
የስልጠናውን ማብራሪያ በተመለከተ
ይህን ሊንክ በመጫን
ይመልከቱ 👉 https://bit.ly/3sBodhC

የምዝገባ ቀናት ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ/ ያስመዝግቡ።

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
Live stream scheduled for
ዛሬ ምሽት
1 ሰዓት ላይ ኦንላይን እንገናኝ

#ጥያቄ #ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና

https://t.me/SelfEngineering?voicechat

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
Live stream scheduled for
ዛሬ ምሽት
1 ሰዓት ላይ ኦንላይን እንገናኝ

#ጥያቄ #ለዮፊ በቀጥታ #3
#ሰብዓዊ_ምህንድስና

https://t.me/SelfEngineering?voicechat

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
በያለንበት፣ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች 🌞

7ኛ ዙር የ21 ቀን የአዕምሮ ልህቀት ስልጠና/ጨዋታ
የኦንላይን ስልጠና ከሰብዓዊ ምህንድስና



✉️ ቀጣዩን ዙር መቀላቀል ይፈልጋሉ?
https://t.me/joinchat/wccp42UJBD5hMGI8

የ21 ቀኑ የአንጎል ክህሎት/ልህቀት ጨዋታ/ቻሌንጅ 7ኛ ዙር ለዚሁ ጨዋታ በተዘጋጀው ግሩፕ በአዲስ መልክ ይጀመራል፣ በቅርብ ቻናላችንን ለተቀላቀላችሁ እንዲሁም፣ ከዚህ በፊት ጨዋታውን ጀምራችሁ መጨረስ ያልቻላችሁ ይህ ጥሩ አጋጣሚ ነው፣ በጥናታችን እዳየነው በተለየ ግሩፕ ውስጥ የምናደርገው ጨዋታ/ስልጠና ቻናሉ ላይ ከሚደረገው በሰወች ተሳትፎ ከ70% በላይ እንደሚጨምር አስተውለናል
እንዲሁም ከግሩፑ በድል የጨረሱ እና ንቁ ተሳታፊዎች የተለያዩ ሽልማቶችን እንዲሁም በእጩነት የሰብዓዊ ምህንድስና ስልጠናዎች ላይ የነፃ ትምህርት ዕድል (Scholarship) ያገኛሉ 🎉🎉🎉


ስለዚህ ዝግጁ??
ይህን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ይቀላቀላሉን
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
https://t.me/joinchat/wccp42UJBD5hMGI8


ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
ለሚወዷቸውም ያጋሩት በኋላ ያመሰግኗቹሀል 🙏🏽
👍2
Live stream scheduled for
ሳምንታዊው የክሁል ማዕከል የአርምሞ ፕሮግራም ተጀምሯል
በኦዚ የቱርክ ዋሽንት ጨዋታ 🙏🏽

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
Live stream scheduled for