ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
2.49K subscribers
720 photos
93 videos
3 files
309 links
በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣አርክቴክት/መሃንዲስ የሰዉነትና የአዕምሮ አለም አቀፍ አሰልጣኝ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል +251932333382
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኑሮ በከተማ
ስለ ሰብዓዊ ምህንድስና

በክሁል ማዕከል

ስለ ዮጋ ሳይንስና በተለይ በዚህ ጊዜ ስላሉት ጥቅሞች
በአሀዱ ቲቪ ይጠብቁን

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
4ኛ ዙር ኦንላይን የአርምሞ (Meditation) ስልጠና
ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና

ከክሁል ማዕከል

በአርምሞ ክህሎት፣ ጤነኛ ደስተኛ እና የላቀ ህይወት

የሙሉ የስልጠናውን ማብራሪያ፣ የስልጠናውን ዝርዝር ይዘት እና የምዝገባ ቅፅ (Registeration form) ለማግኘት
"Instant View" የሚለውን 👇🏽👇🏽👇🏽ተጭነው ያንብቡ

https://bit.ly/3sBodhC

ጥያቄ ካለዎት እንዲሁም የኦንላን ምዝገባውን http://shorturl.at/esBR5 ሞልተው መጨረስዎትን ለማሳውቅ፣ በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን 🌞 T.me/Self_Engineering_Bot በኩል ከሙሉ ስማችሁ ጋር ይፃፉልን
ለበለጠ መረጃ +251932333382

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
❤2
#4ኛ #ዙር #የአርምሞ #ኦንላይን #ኮርስ
ይህንን እይታ አስፊ ስለ አርምሞ ሳይንስ እና ጥቅሞቹ ከአለም አቀፍ አሰልጣኝ ዮፍታሔ ጋር በፋና ቲቪ የተላለፈ አጭር ኢንተርቪው ይመለከቱ

https://m.youtube.com/watch?v=9y20YzZ1Ar0

#4rd #round #Meditation #Course #Fana #TV


https://bit.ly/3sBodhC

ጥያቄ ካለዎት እንዲሁም የኦንላን ምዝገባውን http://shorturl.at/esBR5 ሞልተው መጨረስዎትን ለማሳውቅ፣ በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን 🌞 T.me/Self_Engineering_Bot በኩል ከሙሉ ስማችሁ ጋር ይፃፉልን
ለበለጠ መረጃ +251932333382

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
አመሰግናለሁ ንጉስ ማልት ባልጠበኩት ሁኔታ ቤቴ ድረስ መታችሁ ላበረከታችሁልኝ የበአል ስጦታዎች፤ እና ስለ ልዩ የበአል ስጦታ ካርድ፡፡

መልካም የፋሲካ በአል ዉድ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦቼ፤ በአሉ ከመሸበር ዉስጥ ወጥተን ማንነታችንን የምናስተዉልበት፤ ሁላችንም ለምኖርባት ምድር፤ ለራሳችን እና ለሁላችን ስጦታዎች እንደሆንን በመረዳት የምናመሰግንበት፤ ቆም ብለን በነፃ የተሰጠንን ልዩ ስጦታ ንፁህ አየር በረጅሙ የምንተነፍስበት ፤ ይቅርታን ለራሳችን እና ይቅርታ "ለማይገባቸዉ" ብለን ላሰብነዉም ይቅርታን የምናስብበት እና በቅንነት ፤ በሰላም የምንፋቀርበት በአል ይሁንልን!!!

ፍቅር እና ብርሃን
መልካም ፋሲካ
ዮፍታሔ ማ.
Yoftahe/Happy Being


ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
ምዝገባ ሊጠናቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት

4ኛ ዙር ኦንላይን የአርምሞ (Meditation) ስልጠና
ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና
ከክሁል ማዕከል

በአርምሞ ክህሎት፣ ጤነኛ ደስተኛ እና የላቀ ህይወት

የሙሉ የስልጠናውን ማብራሪያ፣ የስልጠናውን ዝርዝር ይዘት እና የምዝገባ ቅፅ (Registeration form) ለማግኘት
"Instant View" የሚለውን 👇🏽👇🏽👇🏽ተጭነው ያንብቡ

https://bit.ly/3sBodhC

ጥያቄ ካለዎት እንዲሁም የኦንላን ምዝገባውን http://shorturl.at/esBR5 ሞልተው መጨረስዎትን ለማሳውቅ፣ በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን 🌞 T.me/Self_Engineering_Bot በኩል ከሙሉ ስማችሁ ጋር ይፃፉልን
ለበለጠ መረጃ +251932333382

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
Forwarded from Khul World - ክሁል
Khul World
Human Possibilities

A Ethiopian Social Enterprise, with Global aspirations, driven to impact the lives of many holistically

Khul is Calling!

Are you experienced in Business Operations and passionate in driving complex yet Impactful ideas into execution? If YES, we are looking for you!

Here are our 7 core beliefs a.k.a. Khulosophy that pull in hundreds applying to join us every year:

1. Global Mission; Challenges expand our limits
2. Joy Infused Job; Happiness fuels productivity
3. Khulversity; for Continuous learning
4. Khul Hearts; Service the highest calling
5. Khul Tribe; like minds - like hearts
6. Sharing creates Abundance
7. Khul community; becoming the change we want to see 🎆

To know more about Khul, and get the details for your application go Here

P.S
>Having Passion and experience in Personal Growth and Wellbeing is a big plus.

#KhulCall
#BigOpportunity
#BusinessOperation #BusinessIntegrator
@KhulWorld
#ልብህ_ውስጥ_ምን_አለ?

አንድ ገበሬ፣ በረት ውስጥ ባለ የሳር ክምር ውስጥ የእጅ ሰዓቱ ጠፋበት። ሰዓቱ ለእሱ ተራ አልነበረም፤ የሚወደው አያቱም ማስታወሻም ነበር።

ክምሩ ውስጥም ላይ ታች ፈለገ፤ በኋላም ተስፋ ቆረጠ፡፡ ውጪ ላይ ሲጫወቱ የነበሩ ህጻናትን እንዲረዱት ጠራቸው።

ከእነሱም መሃል ሰዓቱን ላገኘ ሽልማት እንደሚሰጥ ቃል ገባ።

ልጆቹም ይህንን ሲሰሙ እየተሯሯጡ ወደ በረቱ ውስጥ ገቡ። ክምሩንም እየበታተኑ ፈለጉ። ሆኖም ሰዓቱን ሊያገኙት አልቻሉም። ገበሬው ተስፋ ቆርጦ ልጆቹን ይዟቸው ወደ ውጪ ወጣ፤ ከልጆቹ መሃል ያለ አንድ ብላቴና ሌላ እድል እንዲሰጠው ጠየቀ።

ገበሬውም ብላቴናውን ወደታች እየተመለከተው፤ በቅሬታ ፈገግታ “አይ ምን ጥቅም አለው ብለህ ነው፤ የሚገኝም አይመስለኝም” አለና ጉንጩን ቆንጠጥ አድርጎ የእጅ ሰዓቱን እንዲፈልግ ፈቀደለት።

ብላቴናው ወደ በረቱ ገባ፤ ከበረቱ ተመልሶ ሲወጣም በእጁ ሰዓት ይዞ ነበር!

ገበሬው ተደሰተም ተገረመም። ብላቴናውንም፤ “እኛ ፈልገን ያጣነውን አንተ ብቻህን እንዴት አገኘኸው?” ብሎ ጠየቀው።

ህጻኑም መለሰ፣ “ምንም አላደረኩም፤ በጸጥታ መሬት ላይ ተቀምጬ መስማት ጀመርኩኝ። ሰዓቱም ቲክ ቲክ… ሲል ሰማሁት። በድምጹም ተመርቼ አገኘሁት”

አንተ እና እኔ ስንሯሯጥ እንውላለን፤ በጸጥታ እና በስክነት ውስጥ ከማሰብም ይልቅ፤ ምስቅልቅል ያለ እና ማሰርያ አልባ ቀንን እናሳልፋለን።
በጩኸት እና በግርግር ውስጥስ ማን ራሱን ያዳምጣል?
ሰላም ያለው፣ ጸጥ ያለ እና የተረጋጋ አእምሮ፤ ምስቅልቅል ውስጥ ከገባ እና ጥድፊያ ውስጥ ካለ አእምሮ በተሻለ ያስባል። ለደቂቃዎች አእምሮህን ጸጥ አሰኘው፤ የልብህንም ድምጽ … አድምጥ… ድው ድው .ልብህ ውስጥ ምን አለ? ልብህ ምን ይፈልጋል?
#ጭንቅላትህን_አጽዳ መጽሐፍ
@kendelM
"Creating an environment that allows free expression is fundamental in unlocking personal and collective possibilities." Yoftahe (Happy Being)

Challenges of performance art in Ethiopia | The Reporter Ethiopia English
https://www.thereporterethiopia.com/article/challenges-performance-art-ethiopia

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
ስለ ሰብዓዊ ምህንድስና እነሆ
ከዮፍታሔ ጋር
ግን
ሰብዓዊ ምህንድስና ምንድነው? 🙄
እቺን አጭር ገለፃ አዳምጡ

ሀሳብ እና አስተያየታችሁን
በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን 🌞 T.me/Self_Engineering_Bot በኩል
ላኩልን

#ሰብዓዊ_ምህንድስና_በአጭሩ
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
👍2
Audio
ሰብዓዊ ቅኝት
የሙከራ ድምፆች #1

በሙዚቃ የተዋጁ አጫጭር የሰብዓዊ ምህንድስና ሀሳቦች ከዮፍታሄ ጋር

ሀሳብ እና አስተያየታችሁን
በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን 🌞 T.me/Self_Engineering_Bot በኩል
ላኩልን

#ሰብዓዊ_ቅኝት
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
👍1
Audio
ሰብዓዊ ቅኝት
የሙከራ ድምፆች #2

በሙዚቃ የተዋጁ አጫጭር የሰብዓዊ ምህንድስና ሀሳቦች ከዮፍታሄ ጋር

ሀሳብ እና አስተያየታችሁን
በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን 🌞 T.me/Self_Engineering_Bot በኩል
ላኩልን

#ሰብዓዊ_ቅኝት
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
👍2
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
በያለንበት፣ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች 🌞

6ኛ ዙር የ21 ቀን አንጎል ልህቀት ስልጠና/ጨዋታ
የኦንላይን ስልጠና ከሰብዓዊ ምህንድስና


✉️ ቀጣዩን ዙር መቀላቀል ይፈልጋሉ?
https://t.me/joinchat/Ey7nlsJbqugxODFk

የ21 ቀኑ የአንጎል ክህሎት/ልህቀት ጨዋታ/ቻሌንጅ 6ኛ ዙር ለዚሁ ጨዋታ በተዘጋጀው ግሩፕ በአዲስ መልክ ይጀመራል፣ በቅርብ ቻናላችንን ለተቀላቀላችሁ እንዲሁም፣ ከዚህ በፊት ጨዋታውን ጀምራችሁ መጨረስ ያልቻላችሁ ይህ ጥሩ አጋጣሚ ነው፣ በጥናታችን እዳየነው በተለየ ግሩፕ ውስጥ የምናደርገው ጨዋታ/ስልጠና ቻናሉ ላይ ከሚደረገው በሰወች ተሳትፎ ከ70% በላይ እንደሚጨምር አስተውለናል
እንዲሁም ከግሩፑ በድል የጨረሱ እና ንቁ ተሳታፊዎች የተለያዩ ሽልማቶችን እንዲሁም በእጩነት የሰብዓዊ ምህንድስና ስልጠናዎች ላይ የነፃ ትምህርት ዕድል (Scholarship) ያገኛሉ 🎉🎉🎉


ስለዚህ ዝግጁ??
ይህን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ይቀላቀላሉን
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
https://t.me/joinchat/Ey7nlsJbqugxODFk


ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
ለሚወዷቸውም ያጋሩት በኋላ ያመሰግኗቹሀል 🙏🏽
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⛷6ኛ ዙር የሰብዓዊ ምህንድስና የአንጎል ልህቀት ጨዋታ እንኳን ደህና መጣችሁ⛷

ይቺን መግቢያ እና የስልጠናው ጥቅል ገለፃ ያዳምጡ

የኦንላይን ስልጠና ከሰብዓዊ ምህንድስና
ከዮፍታሔ ጋር

ግሩፑ ሳይዘጋ መቀላቀል እና ጓደኞቻችሁን መጋበዝ ትችላላችሁ
https://t.me/joinchat/Ey7nlsJbqugxODFk


መልካም ጨዋታ
#የ21 #ቀን #ጨዋታ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
🎉1
ቅኝተ ህይወት
በሰብዓዊ ምህንድስና
በክሁል ማዕከል

ስለ...
ጤና፣ ንቃት ፣ ደስታ ፣ አተነፍፈስ ፣ አመጋገብ ፣ ዕውቀት/ኢ-ዕውቀት... ወዘተ

ወርሀዊ የሀሳብ ሽርሽር
ከዮፍታሔ ጋር
በሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

ቅዳሜ ሰኔ 26/2013
ከሰዓት በኋላ ከ8-10
በክሁል ማዕከል @KhulWorld
ውስን ቦታ ስላለን ቀድመው ቦታ ይያዙ

T.me/KhulService
+251932333382

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
Audio
የ21 ቀን ጨዋታ ቤተሰቦች
ጨዋታው እየደራ መሄዱ ደስ ያሰኛል
ሳቆቻችሁ ተቀነባረው ሲደመጡ እጅግ ያድሳሉ 😂😂😂

#ሳቅ #ለሁለንተናዊ #ጤና
#የ21 #ቀናት #ጨዋታ #ቀን10
#ሰብዓዊምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
Audio
ሸጋ አዲስ ቀን ቤተሰቦች
አጭር የሰብዓዊ ውስጠት መረጃ መዋቅር

#አከርካሪ
#አንጎል እና #መረጃ
#ፒኤች (PH level)
#በሽታ_መከላከል

#ሰብዓዊ_ቅኝት
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld