ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
2.49K subscribers
720 photos
93 videos
3 files
309 links
በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣አርክቴክት/መሃንዲስ የሰዉነትና የአዕምሮ አለም አቀፍ አሰልጣኝ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል +251932333382
Download Telegram
Forwarded from Khul World - ክሁል
Tadaaaa

another YOGATHON is on board, a full day and evening of Yoga with some of the Superb Yoga teachers in Addis/Ethiopia

And it is FREE 😁🎆
Reserve your spot, come and start 2021 Yoga'ing 🙏🏽😁
For more info call +251 96 777 7077
Saturday Jan 2nd 2021
At Antica
@KhulWorld
3ኛ ዙር
ኦንላይን የአርምሞ (Meditation) ስልጠና

ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና

በአርምሞ ክህሎት፣ ጤነኛ ደስተኛ እና የላቀ ህይወት

የሙሉ የስልጠናውን ማብራሪያ፣ የስልጠናውን ዝርዝር ይዘት እና የምዝገባ ቅፅ (Registeration form) ለማግኘት
"Instant View" የሚለውን 👇🏽👇🏽👇🏽ተጭነው ያንብቡ

https://telegra.ph/%E1%8A%A6%E1%8A%95%E1%88%8B%E1%8B%AD%E1%8A%95-%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%88%AD%E1%88%9D%E1%88%9E-Online-Meditation-Course-05-15

ጥያቄ ካለዎት እንዲሁም  የኦንላን ምዝገባውን http://shorturl.at/esBR5 ሞልተው መጨረስዎትን ለማሳውቅ፣ በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን 🌞 T.me/Self_Engineering_Bot በኩል ከሙሉ ስማችሁ ጋር ይፃፉልን

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
Forwarded from Khul World - ክሁል
Your Holiday Gift🎆
Offer ends tomorrow 🙏🏽

#3ኛ #ዙር #የአርምሞ #ኦንላይን #ኮርስ

Check this interesting Video,
Short interview on Fana TV with Meditation Instructor and Self Engineer Yoftahe (Happy) on The power of Meditation

https://m.youtube.com/watch?v=9y20YzZ1Ar0

#3rd #round #Meditation #Course #Fana #TV

https://cutt.ly/xjfzysc

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
T.me/SelfEngineering
T.me/KhulWorld
ሸጋ የጥምቀት በዓል የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች

@SelfEngineering
Forwarded from Khul World - ክሁል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
1 DAY TO GOOO💃🏾🕺🏽

"You have no need to travel anywhere! Journey within yourself, enter a mine of rubies and bathe in the splendor of your own light" ~Rumi

Join us this coming Saturday, as we dance without specific steps, surrender to the rhythm and move freely as the music takes us, leading us to a feeling of ecstasy❤️

For Reservation send this
"[your name] to #ID @KhulWorld" with
SMS or Telegram message to @Hanny1111 or 0923480009

#IntuitiveDancing
#Breathwork
#KhulWellbeingPartyExperience
@KhulWorld
Forwarded from Khul World - ክሁል
💃🏾Intuitive Dancing is back At a NEW LOCATION this Week
Move | Breathe | Flow
with Happy at Khul

Intuitive Dancing is growing fast, and is going to be a movement shortly 🎆
we are glad to let you know we are expanding to Juventus Club this week for a blast 🥁

Have you ever been in a dance class where there are no moves or rules? Where there isn’t this sense that you have to get the moves right? Where you are allowed to move however your heart desires?

Intuitive dancing is all about getting out of your head and into your body. It's not about the way the movement looks. It's about how it feels. We dance like children, Wild and free and without any restrictions. moving our body however we like to the rhythm of the beat, fully letting go of control and surrendering to the moment and the music

When: Saturday, February 20th 5:30pm (11:30LT)
Where: Juventus Sport Club

✨Reservation Required: reserve on @Hanny1111 or 0923480009 with #ID

#IntuitiveDancing
#KhulWellbeingPartyExperience
@KhulWorld
Audio
ውጫዊ ጫናዎችን/ለውጦችን
ለውስጣዊ ምልከታ/ቅኝት

VOA ከአሜሪካ ድምጽ አማርኛ ክፍል ለዮፍታሔ ማንያዘዋል የተደረገ አጭር የስልክ ቃለመጠይቅ

#ኮቪድ #ሰብዓዊ_ምህንድስና #ቃለ_መጠይቅ #ዮፍታሔ

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
ቅኝተ ህይወት
በሰብዓዊ ምህንድስና
በክሁል ማዕከል

ስለ...
ጤና፣ ንቃት ፣ ደስታ ፣ አተነፍፈስ ፣ አመጋገብ ፣ ዕውቀት/ኢ-ዕውቀት... ወዘተ

ወርሀዊ የሀሳብ ሽርሽር
ከዮፍታሔ ጋር
በሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

ቅዳሜ መጋቢት 25/2013
ከሰዓት በኋላ ከ8-10
በክሁል ማዕከል @KhulWorld
ውስን ቦታ ስላለን ቀድመው ቦታ ይያዙ

T.me/KhulService
+251932333382

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
Forwarded from 5ኛ ዙር የ21 ቀን የአንጎል ክህሎት የጨዋታ ግሩፕ ከዮፉታሔ ጋር

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
በያለንበት፣ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች 🌞

5ኛ ዙር የ21 ቀን አንጎል ልህቀት ስልጠና/ጨዋታ
የኦንላይን ስልጠና ከሰብዓዊ ምህንድስና


✉️ ቀጣዩን ዙር መቀላቀል ይፈልጋሉ?
https://t.me/joinchat/IxWh6AjQ9X83YTQ8

የ21 ቀኑ የአንጎል ክህሎት/ልህቀት ጨዋታ/ቻሌንጅ 5ኛ ዙር ለዚሁ ጨዋታ በተዘጋጀው ግሩፕ በአዲስ መልክ ይጀመራል፣ በቅርብ ቻናላችንን ለተቀላቀላችሁ እንዲሁም፣ ከዚህ በፊት ጨዋታውን ጀምራችሁ መጨረስ ያልቻላችሁ ይህ ጥሩ አጋጣሚ ነው፣ በጥናታችን እዳየነው በተለየ ግሩፕ ውስጥ የምናደርገው ጨዋታ/ስልጠና ቻናሉ ላይ ከሚደረገው በሰወች ተሳትፎ ከ70% በላይ እንደሚጨምር አስተውለናል
እንዲሁም ከግሩፑ በድል የጨረሱ እና ንቁ ተሳታፊዎች የተለያዩ ሽልማቶችን እንዲሁም በእጩነት የሰብዓዊ ምህንድስና ስልጠናዎች ላይ የነፃ ትምህርት ዕድል (Scholarship) ያገኛሉ 🎉🎉🎉


ስለዚህ ዝግጁ??
ይህን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ይቀላቀላሉን
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
https://t.me/joinchat/IxWh6AjQ9X83YTQ8


ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
ለሚወዷቸውም ያጋሩት በኋላ ያመሰግኗቹሀል 🙏🏽
Forwarded from Khul World - ክሁል
Happy is LIVE on Radio this morning
His Birthday meets Interview

live on Radio Active 104.7 fm with Sami
9-11 am this morning

Amazingly he was in this show exactly one year ago
Coincidence or ...

Tune in
#Interview #SelfEngineering #Biohacking #Meditation #OptimalLiving
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኑሮ በከተማ
ስለ ሰብዓዊ ምህንድስና

በክሁል ማዕከል

ስለ ዮጋ ሳይንስና በተለይ በዚህ ጊዜ ስላሉት ጥቅሞች
በአሀዱ ቲቪ ይጠብቁን

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
4ኛ ዙር ኦንላይን የአርምሞ (Meditation) ስልጠና
ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና

ከክሁል ማዕከል

በአርምሞ ክህሎት፣ ጤነኛ ደስተኛ እና የላቀ ህይወት

የሙሉ የስልጠናውን ማብራሪያ፣ የስልጠናውን ዝርዝር ይዘት እና የምዝገባ ቅፅ (Registeration form) ለማግኘት
"Instant View" የሚለውን 👇🏽👇🏽👇🏽ተጭነው ያንብቡ

https://bit.ly/3sBodhC

ጥያቄ ካለዎት እንዲሁም የኦንላን ምዝገባውን http://shorturl.at/esBR5 ሞልተው መጨረስዎትን ለማሳውቅ፣ በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን 🌞 T.me/Self_Engineering_Bot በኩል ከሙሉ ስማችሁ ጋር ይፃፉልን
ለበለጠ መረጃ +251932333382

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
❤2
#4ኛ #ዙር #የአርምሞ #ኦንላይን #ኮርስ
ይህንን እይታ አስፊ ስለ አርምሞ ሳይንስ እና ጥቅሞቹ ከአለም አቀፍ አሰልጣኝ ዮፍታሔ ጋር በፋና ቲቪ የተላለፈ አጭር ኢንተርቪው ይመለከቱ

https://m.youtube.com/watch?v=9y20YzZ1Ar0

#4rd #round #Meditation #Course #Fana #TV


https://bit.ly/3sBodhC

ጥያቄ ካለዎት እንዲሁም የኦንላን ምዝገባውን http://shorturl.at/esBR5 ሞልተው መጨረስዎትን ለማሳውቅ፣ በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን 🌞 T.me/Self_Engineering_Bot በኩል ከሙሉ ስማችሁ ጋር ይፃፉልን
ለበለጠ መረጃ +251932333382

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
አመሰግናለሁ ንጉስ ማልት ባልጠበኩት ሁኔታ ቤቴ ድረስ መታችሁ ላበረከታችሁልኝ የበአል ስጦታዎች፤ እና ስለ ልዩ የበአል ስጦታ ካርድ፡፡

መልካም የፋሲካ በአል ዉድ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦቼ፤ በአሉ ከመሸበር ዉስጥ ወጥተን ማንነታችንን የምናስተዉልበት፤ ሁላችንም ለምኖርባት ምድር፤ ለራሳችን እና ለሁላችን ስጦታዎች እንደሆንን በመረዳት የምናመሰግንበት፤ ቆም ብለን በነፃ የተሰጠንን ልዩ ስጦታ ንፁህ አየር በረጅሙ የምንተነፍስበት ፤ ይቅርታን ለራሳችን እና ይቅርታ "ለማይገባቸዉ" ብለን ላሰብነዉም ይቅርታን የምናስብበት እና በቅንነት ፤ በሰላም የምንፋቀርበት በአል ይሁንልን!!!

ፍቅር እና ብርሃን
መልካም ፋሲካ
ዮፍታሔ ማ.
Yoftahe/Happy Being


ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld