ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
2.77K subscribers
640 photos
85 videos
3 files
295 links
በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣አርክቴክት/መሃንዲስ የሰዉነትና የአዕምሮ አለም አቀፍ አሰልጣኝ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል +251932333382
Download Telegram
Happy Greetings @SelfEngineering Family and Community

Here is an opportunity I want to share, to Join a Global Network of Visionaries, COSMOS GLOBAL NETWORK of VISIONARIES
I am currently chosen as the country Representative to Ethiopia 🙏🏽😊
🎉 now present in 25 countries with 50 Country Representatives, 200+ c suite and high level professionals, and 1000+ members!

❤️ FREE Membership for first 1000 sign ups in August!

😊 Exchange knowledge, put up requests and offers, connect with like minded individuals and expand your horizons, all centred around United Nations Sustainable Development Goals! Read more about the membership benefits on the webpage!

https://www.cosmosglobalnetwork.com/

Limited FREE sign ups left. and it ends in August

Remember to add my name, Yoftahe Manyazewal, Ethiopia, as your Referred By! 👍🏼

Love and Light
Brighter World
🙏🏽🎉🕊
#ጥያቄ_ለዮፊ
4ኛ ዙር ጥያቄ እና መልስ ከዮፍታሔ ጋር
በሰብዓዊ ምህንድስና

ለ4ኛ ሳምንት ጥያቄዎችን መቀበል ጀምረናል፣ እስከሰኞ ድረስ ለዮፍታሔ መጠየቅ ምትፈልጓቸውን ጥያቄዎች #ጥያቄ _ለዮፊ በቴሌግራም ቻናላችን T.me/SelfEngineering ወደ T.me/Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ በድምፅ 🗣 ላኩልን
በየተራ ከሰብዓዊ ምህንድስና አንፃር በዮፍታሔ ምላሾች/እይታዎች ይሰጥባቸዋል 🎉

#ጥያቄ_ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና

ያለፉትን ጥያቄ እና መልሶችን ቀረፃ

#ጥያቄ_ለዮፊ_001 : ዓይነ ሕሊና
#ጥያቄ_ለዮፊ_002 : ሰብዓዊ ምህንድስና በአጭሩ
#ጥያቄ_ለዮፊ_003 : መሻት እና በራስ መተማመን
#ጥያቄ_ለዮፊ_004 : የፍሬያማ ውሳኔ ቀመር
#ጥያቄ_ለዮፊ_005 : ራስን የመግራት ክህሎት
#ጥያቄ_ለዮፊ_006 : አዎንታዊ የንዴት አገላለፅ
#ጥያቄ_ለዮፊ_007 : የአንጎል ጥምረት- ለህይወት
#ጥያቄ_ለዮፊ_008 : አሉታዊ ሀሳብ እና የአዕምሮ አስተዳደር
#ጥያቄ_ለዮፊ_009 : ምን ብሆን? ምን ብሰራ? ምን ብማር?

በቴሌግራም ቻናላችን እንዲያዳምጡ እና ለሚወዷቸው እንዲያጋሩ ተጋብዘዋል T.me/SelfEngineering

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
👍1
ሸጋ አዲስ ቀን ወድ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች

ዛሬ አሪፍ ዜና ይዘንላችሁ መጥተናል፤
የተወሰናችሁ ንቁ ተሳታፊዎቻችን የሰብዓዊ ምህንድስና ቡድንን እንዴት መቀላቀል እንደምትችሉ ከጠየቃችሁት ጥያቄ ጋር ይገናኛል 😊

የሰብዓዊ ምህንድስና ሚዲያ በተለያዩ ዘርፎች ራሳቸውን በሰፊው ማሳደግ ለሚፈልጉት እና በጎ ፍቃደኛ መሆን ለሚፈልጉ (በቆይታ እና በብቃት ወደ ቅጥር የሚያድግ) በጣም አሪፍ እድል አመቻችቷል 🥁🥁🥁

ከፈርጀ ብዙ ጥቅሞቹ ጥቂቶቹን እነሆ!

>የተለያዩ አገር አቀፍ እና ዓለም አቀፍ ስልጠናዎችን በቅናሽ እንዲሁም በነፃ መካፈል ያስችላል

>ራሳቸውን በአካላ ፣በአዕምሮ እና በስሜት ለማበልፀግ በየቀኑ ከሚሰሩ ሰዎች ጋር መተዋወቅ፣ መጎዳኘት እና አብሮ መስራት ያስችላል

>የተለያዩ አገር አቀፍ እና አለም አቀፍ አጋር ድርጅቶች ጋር የግንኙነት የስኮላርሽፕ እንዲሁም የተለያዩ እድሎችን ማግኘት

>በግል ህይወት ለሚያደርጉት ጉዞ የቅርብ አጋዦች እንዲሁም አሰልጣኝ/ሜንቶር ማግኘት

ይህን ዕድል ለማግኘት ቀጣዩን የኦንላይን ቅፅ https://forms.gle/dXppg9LZV5GCimveA
መሙላት ተቀዳሚ ተግባር ነው

ለጊዜው የሚከተሉት ላይ ልምድ ያላችሁን ቅድሚያ እንሰጣለን

>አመራር እና ማኔጅመንት
(Leadership, Project Administeration & Management)

>ግራፊክስ ዲዛይን
(Graphics Design)

>ሶሻል ሚዲያ እና ዌብሳይት አድሚን
(Social Media & Web Admin)

ፎርሙን ሞልታችሁ ስትጨርሱ
https://forms.gle/dXppg9LZV5GCimveA
በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን
http://T.me/Self_Engineering_Bot በኩል አሳውቁን
ጥያቄ ካላችሁም በዚሁ ቦታችን ይላኩልን!

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት
@SelfEngineering
🕊
👍2
ጥያቄ ለዮፊ #010 የላቀ ትኩረትና ተነሳሽነት
ሰብዓዊ ምህንድስና፣ ከዮፍታሔ ጋር
#ጥያቄ_ለዮፊ_010 : የላቀ ትኩረት እና ተነሳሽነት
ጠያቂ : ቅድስት ፣ ከአዲስ አበባ

ጥያቄ እና መልስ ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና፤ ከሸጋ ስቱዲዮ!
ጥያቄዎችን ወደ @Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ በድምፅ ላኩልን

#ጥያቄ_ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና

#ያዳምጡ #ይጠይቁ #ያጋሩ
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
👍1
#ጥያቄ_ለዮፊ
5ኛ ዙር ጥያቄ እና መልስ ከዮፍታሔ ጋር
በሰብዓዊ ምህንድስና

ለ4ኛ ሳምንት ጥያቄዎችን መቀበል ጀምረናል፣ እስከሰኞ ድረስ ለዮፍታሔ መጠየቅ ምትፈልጓቸውን ጥያቄዎች #ጥያቄ _ለዮፊ በቴሌግራም ቻናላችን T.me/SelfEngineering ወደ T.me/Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ በድምፅ 🗣 ላኩልን
በየተራ ከሰብዓዊ ምህንድስና አንፃር በዮፍታሔ ምላሾች/እይታዎች ይሰጥባቸዋል 🎉

#ጥያቄ_ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና

ያለፉትን ጥያቄ እና መልሶችን ቀረፃ

#ጥያቄ_ለዮፊ_001 : ዓይነ ሕሊና
#ጥያቄ_ለዮፊ_002 : ሰብዓዊ ምህንድስና በአጭሩ
#ጥያቄ_ለዮፊ_003 : መሻት እና በራስ መተማመን
#ጥያቄ_ለዮፊ_004 : የፍሬያማ ውሳኔ ቀመር
#ጥያቄ_ለዮፊ_005 : ራስን የመግራት ክህሎት
#ጥያቄ_ለዮፊ_006 : አዎንታዊ የንዴት አገላለፅ
#ጥያቄ_ለዮፊ_007 : የአንጎል ጥምረት- ለህይወት
#ጥያቄ_ለዮፊ_008 : አሉታዊ ሀሳብ እና የአዕምሮ አስተዳደር
#ጥያቄ_ለዮፊ_009 : ምን ብሆን? ምን ብሰራ? ምን ብማር?
#ጥያቄ_ለዮፊ_010 : የላቀ ትኩረት እና ተነሳሽነት

በቴሌግራም ቻናላችን እንዲያዳምጡ እና ለሚወዷቸው እንዲያጋሩ ተጋብዘዋል T.me/SelfEngineering

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
ሸጋ አዲስ ዓመት
ሸጋ አዲስ ህይወት
ሸጋ አዲስ ጊዜ
ሸጋ አዲስ ትንፋሽ

እንኳን ለ 2013 ዓ.ም አደረሰን!
"የተገራ ህይወት
በአዲስ ዓመት!"


አዲሱን ዓመት፣ 2013ን፤

* በውስጣዊ ትርጉም፣ በዘላቂ ተነሳሽነት እና ለሌሎችም በሚጋባ የደስታ ስሜት መጀመር ይፈልጋሉ?

* የማይጠቅሙ፣ ጫና የተሞሉ፣ ከቁጥጥር ውጪ የሆኑ ሃሳቦች እና ስሜቶችን መቀየር እና ሁለንተናዊ የህይወት እድሳትን ማድረግ ይፈልጋሉ?

* ሰውነት አዕምሮና ኑሮን በመግራት
ለተቃኘ፣ ለሚዛናዊ እና ለላቀ ማንነትዎ በር መክፈት ይፈልጋሉ?

* ልዮ ተሰጥኦዎን ማወቅ ይፈልጋሉ? እሱ ብቻ ሳይሆን፣ ተሰጥኦዎን እና የሚወዱትን ተግባር ወደገቢ ምንጭነት መቀየር የሚችሉበትን ሚስጥር መማር ይፈልጋሉ?

እንግዲያውስ ይህንን መልዕክት በድንገት አላነበቡትም! 🕊

ሰብዓዊ ምህድስና ከክሁል ሁለንተናዊ ዕድገት ማዕከል ጋር ይህንን የብዙ ሰዎችን ህይወት የቀየረ ዓመታዊ ስልጠና ኢትዮጵያ ላላችሁም ከኢትዮጵያ ውጪ ላላችሁም በዚህ አመት በልዮ ሁኔታ በኦንላይን በያላችሁበት መሳተፍ እንድትችሉ እንዲሁም ለራስዎ እና ለሚወዷቸው "የተገራ ህይወት- የአዲስ ዓመት ስልጠና ስጦታ" ማበርከት እንዲችሉ ይህንን ለአዲስ አመት እንካችሁ እንላላን

ለተማሪዎች እና ለቡድን ቅናሽ ተዘጋጅቷል

ምዝገባ እስከ ነሀሴ 26 ብቻ ይቆያል
በሚከተለው ሊነክ ገብተው ይመዝገቡ
https://forms.gle/vhgU1SCDctFWTsXt5
ቀጥለው መመዝቦትን (እንዲሁም ለበለጠ መረጃ) ከሙሉ ስምዎ ጋር
በአጋፋሪአችን T.me/Self_Engineering_Bot በኩል ያሳውቁን፣ እናስተናግዳለን

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
ሸጋ አዲስ ዓመት ሸጋ አዲስ ህይወት ሸጋ አዲስ ጊዜ ሸጋ አዲስ ትንፋሽ እንኳን ለ 2013 ዓ.ም አደረሰን! "የተገራ ህይወት በአዲስ ዓመት!" አዲሱን ዓመት፣ 2013ን፤ * በውስጣዊ ትርጉም፣ በዘላቂ ተነሳሽነት እና ለሌሎችም በሚጋባ የደስታ ስሜት መጀመር ይፈልጋሉ? * የማይጠቅሙ፣ ጫና የተሞሉ፣ ከቁጥጥር ውጪ የሆኑ ሃሳቦች እና ስሜቶችን መቀየር እና ሁለንተናዊ የህይወት እድሳትን ማድረግ ይፈልጋሉ?…
1ኛ ዙር የተገራ ህይወት፣ በ2013 ኦንላይን ስልጠና ምዝገባ ሞልቷል 🙏🏽

ውድ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች
ላሳያችሁት ታላቅ ፍላጓት በጣም እናመሰግናለን፣ ምዝገባ ጀምራችሁ በተሳታፊ ብዛት፣ ሞልቶ መሳተፍ ላልቻላችሁ ደግሞ ይቅርታ እየጠየቅን፣ ለሁለተኛ ዙር ፕሮግራም በጥቂት ቀናት ውስጥ ምዝገባውን ክፍት እንደምናደርግ ቃል እንገባለን 🕊

የሰብዓዊ ምህንድስና ስልጠናዎች ቡድን
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና

T.me/SelfEngineering 🎉
ጥያቄ ለዮፊ #011 ሀብት እና ስነ-አዕምሮ
ሰብዓዊ ምህንድስና፣ ከዮፍታሔ ጋር
#ጥያቄ_ለዮፊ_011 : ሀብት እና ስነ-አዕምሮ
ጠያቂ : ታሜ 🌞 (ታምራት) ፣ ከአዲስ አበባ

ጥያቄ እና መልስ ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና፤ ከሸጋ ስቱዲዮ!
ጥያቄዎችን ወደ @Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ በድምፅ ላኩልን

#ጥያቄ_ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና

#ያዳምጡ #ይጠይቁ #ያጋሩ
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
ሸጋ አዲስ ዓመት ሸጋ አዲስ ህይወት ሸጋ አዲስ ጊዜ ሸጋ አዲስ ትንፋሽ እንኳን ለ 2013 ዓ.ም አደረሰን! "የተገራ ህይወት በአዲስ ዓመት!" አዲሱን ዓመት፣ 2013ን፤ * በውስጣዊ ትርጉም፣ በዘላቂ ተነሳሽነት እና ለሌሎችም በሚጋባ የደስታ ስሜት መጀመር ይፈልጋሉ? * የማይጠቅሙ፣ ጫና የተሞሉ፣ ከቁጥጥር ውጪ የሆኑ ሃሳቦች እና ስሜቶችን መቀየር እና ሁለንተናዊ የህይወት እድሳትን ማድረግ ይፈልጋሉ?…
2ኛ ዙር አመታዊ ስልጠና
ምዝገባ
ተ ከ ፍ ቷ ል ! ! !

የ ም ስ ራ ች 🕊 🎉
በ1ኛ ዙር መሳተፍ ፈልጋችሁ ስልጠናው ለሞላባችሁ፣ እንዲሁም መረጃው ሳይደርሳችሁ ላመለጣችሁ በሙሉ

እንኳን ለ 2013 ዓ.ም አደረሰን!
"የተገራ ህይወት
በአዲስ ዓመት!"

ከላይ 👆🏽👆🏽👆🏽፣ ከቀናት በፊት ያጋራነውን ገለፃ ያንብቡ፣ በርግጥ ይመለከቶት ይሆናል 🙏🏽

በመቀጠል በሚከተለው ሊነክ ገብተው ይመዝገቡ
https://forms.gle/vhgU1SCDctFWTsXt5
ቀጥለው መመዝቦትን (እንዲሁም ለበለጠ መረጃ) ከሙሉ ስምዎ ጋር
በአጋፋሪአችን T.me/Self_Engineering_Bot በኩል ያሳውቁን፣ እናስተናግዳለን

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
Our new episode is live now. Tune in to be inspired!
Systems play an important role in how we approach life. In this episode with Yoftahe, aka Happy, we are looking into different systems and shed light on how they influence us and how we can self-engineer our own life. We also raise the questions of money and its impacts and how enterprises have the potential to be a vehicle for positive change. Yoftahe, the founder of the Khul Holistic Development Center, is a yoga teacher and business owner. Find more about Happy and his Organizations, his online courses and free audio sessions and podcasts here on Telegram (and also on Facebook)
@KhulWorld and
@SelfEngineering

https://podcast654357.podigee.io/12-new-episode
👍1
Audio
Hannes
The Entrepreneur's Way
Podcast by Xhub Addis @xhubaddis
Has featured our Founder @KhulWorld and @SelfEngineering Yoftahe (Happy) on their new Podcast Episode Tune in, Get inspired and Share 🙏🏽

#Entrepreneur'sWay
#Podcast with #Yoftahe #Happy
ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
ሸጋ አዲስ ቀን ወድ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች ዛሬ አሪፍ ዜና ይዘንላችሁ መጥተናል፤ የተወሰናችሁ ንቁ ተሳታፊዎቻችን የሰብዓዊ ምህንድስና ቡድንን እንዴት መቀላቀል እንደምትችሉ ከጠየቃችሁት ጥያቄ ጋር ይገናኛል 😊 የሰብዓዊ ምህንድስና ሚዲያ በተለያዩ ዘርፎች ራሳቸውን በሰፊው ማሳደግ ለሚፈልጉት እና በጎ ፍቃደኛ መሆን ለሚፈልጉ (በቆይታ እና በብቃት ወደ ቅጥር የሚያድግ) በጣም አሪፍ እድል አመቻችቷል…
3ኛ ዙር ቅፅ መሙላት ተጀምሯል
የሰብዓዊ ምህንድስና የንቁ ቤተሰብነት ምዝገባ

>የበጎ ፍቃደኛነት
>የአጋርነት
>የንቁ አጋዥነት
>በቅጥር

#ሸጋ_አዲስ_እድል
የላቀ ማንነትን የመፍጠር ግብዣ
ከሰብዓዊ ምህንድስና


ይህን ዕድል ለማግኘት ቀጣዩን የኦንላይን ቅፅ forms.gle/dXppg9LZV5GCimveA
መሙላት ተቀዳሚ ተግባር ነው
ፎርሙን ሞልታችሁ ስትጨርሱ
በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን
http://T.me/Self_Engineering_Bot በኩል አሳውቁን
ጥያቄ ካላችሁም በዚሁ ቦታችን ይላኩልን!

ሊጠቀሙበት ለሚችሉ ጓደኞቻችሁም ያጋሯቸው፣ ያመሰግኗቹሀል 🕊
#ያጋሩ #Share #Forward
#ይለውጡ #Serve #Transform

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዮፍታሔ በፋና ቲቪ
የሰብዓዊ ግንባታ
ለታላቂቷ ኢትዮጵያ

አጭር ግን እይታን የሚያሰፋ ንግግር
ካዮት በኋላ ሀሳብዎን ያጋሩን
ቪዲዮውን ደግሞ ለጓደኞችዎ ያጋሩት

የንቁ ቤተሰብነት ምዝገባ ዕድል ለማግኘት ቀጣዩን የኦንላይን ቅፅ https://forms.gle/dXppg9LZV5GCimveA
መሙላት ተቀዳሚ ተግባር ነው

#ሰብዓዊ_ምህንድስና
#ክሁል_ሁለንተናዊ_እድገት

#ያጋሩ #Share #Forward
#ይለውጡ #Serve #Transform

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
👍1
Forwarded from Khul World - ክሁል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“Flying starts from the ground. The more grounded you are, the higher you fly.”

Enjoy this insightful video on grounding👣! have a wonderful New Week/Day/Moment 🙂🙏🏽 and #share this and make someone's day, Thank You for sharing this for a better and healthy world @KhulWorld @SelfEngineering
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን።

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
በያለንበት፣ ሰብዓዊ መሀንዲሶች 🌞

3ኛ ዙር የ21 ቀን አንጎል ልህቀት ስልጠና/ጨዋታ
የኦንላይን ስልጠና ከሰብዓዊ ምህንድስና


✉️ ቀጣዩን ዙር መቀላቀል ይፈልጋሉ?
https://t.me/joinchat/PdWfxFaBhFQ399fLOLt6yw

የ21 ቀኑ የአንጎል ክህሎት/ልህቀት ጨዋታ/ቻሌንጅ 3ኛ ዙር ለዚሁ ጨዋታ በተዘጋጀው ግሩፕ በአዲስ መልክ ይጀመራል፣ ዘግይታችሁ ለተቀላቀላችሁ እንዲሁም በትግበራው በደምብ ያልዘለቃችሁ ይህ ጥሩ አጋጣሚ ነው፣ በጥናታችን እዳየነው በግሩፕ ውስጥ የምናደርገው ጨዋታ/ስልጠና ቻናሉ ላይ ከሚደረገው በሰወች ተሳትፎ ከ70% በላይ እንደሚጨምር አስተውለናል
እንዲሁም ከግሩፑ በድል የጨረሱ እና ንቁ ተሳታፊዎች የተለያዩ ሽልማቶችን እንዲሁም በእጩነት የሰብዓዊ ምህንድስና ስልጠናዎች ላይ የነፃ ትምህርት ዕድል (Scholarship) ያገኛሉ 🎉🎉🎉

ስለዚህ ዝግጁ??
ይህን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ይቀላቀላሉን
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
https://t.me/joinchat/PdWfxFaBhFQ399fLOLt6yw


ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
ሸጋ አዲስ ቀን ውድ የሰብዓዊ የምህንድስና ቤተሰቦች
የዮጋ ስልጠና መቼ እንደሚጀመር ለጠይቃችሁን በሙሉ፣ እንኳን ደስ አላችሁ😁🙏🏽 በአዲስ ማዕከል በፀሃይ መውጫ እና መግቢያ ሰዓታት፣ አዲስ አበባን ወለል አድርጎ ሚያሳየው የአንቲካ አዲስ ህንፃ የላይ መጨረሻ ወለል ላይ ሆነን አለም አቀፍ የሁለንተናዊ እድገት አሰልጣኝ ከሆነው ዮፍታሔ ማንያዘዋል ጋር፣ የጤና - ደስታ - ልህቀት ልምምድ እናደርጋለን

ክፍለ ጊዜዎቹም
ሰኞ እና አርብ ጠዋት ከ1-2 ሰዓት (ቀድሞ ሞልቷል) በተጨማሪም ከ 3-4 ሰዓት
እንዲሁም
ማክሰኞ እና ሀሙስ ከሰዓት ከ11-12 ሰዓት በተጨማሪም ምሽት ከ 1-2 ሰዓት ይሆናል

ጥቂት ቦታ ብቻ ስለቀሩን ቀድመው የተመዘገቡ ሰወችን ብቻ እናስተናግዳለን 🙏🏽
ስለዮጋ ሳይሳዊ ጥቅሞችን ለማወቅ ከላይ ያለውን ገላጭ ምስል ይመልከቱ

የተገራ ሰውነት!
የተገራ አዕምሮ!!
የተገራ ህይወት!!!

#ሰብዓዊ_ምህንድስና
#ክሁል_ሁለንተናዊ_የዕድገት_ማዕከል
T.me/HappYoga Addis
T.me/KhulWorld
T.me/SelfEngineering

ለበለጠ መረጃ እና ለምዝገባ በውስጥ መስመር @khulservice ያግኙን