ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
2.77K subscribers
640 photos
85 videos
3 files
295 links
በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣አርክቴክት/መሃንዲስ የሰዉነትና የአዕምሮ አለም አቀፍ አሰልጣኝ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል +251932333382
Download Telegram
ጥያቄ ለዮፊ #005 ራስን የመግራት ክህሎት
ሰብዓዊ ምህንድስና፣ ከዮፍታሔ ጋር
#ጥያቄ_ለዮፊ_005 : ራስን የመግራት ክህሎት
ጠያቂ : ጳውሎስ፣ ከአዲስ አበባ

ጥያቄ እና መልስ ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና፤ ከሸጋ ስቱዲዮ!
ጥያቄዎችን ወደ @Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ በድምፅ ላኩልን

#ጥያቄ_ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና

#ያዳምጡ #ይጠይቁ #ያጋሩ
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
👍1
ጥያቄ ለዮፊ #006 ንዴትን እንዴት እንግለጽ
ሰብዓዊ ምህንድስና፣ ከዮፍታሔ ጋር
#ጥያቄ_ለዮፊ_006 : አዎንታዊ የንዴት አገላለፅ
ጠያቂ : ትዕግስት ፣ ከአዲስ አበባ

ጥያቄ እና መልስ ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና፤ ከሸጋ ስቱዲዮ!
ጥያቄዎችን ወደ @Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ በድምፅ ላኩልን

#ጥያቄ_ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና

#ያዳምጡ #ይጠይቁ #ያጋሩ
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
ጥያቄ ለዮፊ #007 የአንጎል ጥምረት ለህይወት
ሰብዓዊ ምህንድስና፣ ከዮፍታሔ ጋር
#ጥያቄ_ለዮፊ_007 : የአንጎል ጥምረት- ለህይወት
ጠያቂ : ዘምዘም ፣ ከአዲስ አበባ

ጥያቄ እና መልስ ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና፤ ከሸጋ ስቱዲዮ!
ጥያቄዎችን ወደ @Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ በድምፅ ላኩልን

#ጥያቄ_ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና

#ያዳምጡ #ይጠይቁ #ያጋሩ
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
👍1
ሸጋ አዲስ ቀን የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች

ዛሬ በአጋራችን የእንዶድ ሬድዮ ፕሮግራም ላይ ዮፍታሔ ማንያዘዋል ከመኮንን ሞገሴ ጋር እይታን የሚያሰፋ ይዘትን ስለማንነት በክፍል 1 ዝግጅታቸው ጀባ ሊሉን ተዘጋጅተዋል።
በቀጣዩ ማስፈንጠርያ ያዳምጧቸው።

http://node-34.zeno.fm/26rkccmw3tzuv?rj-ttl=5&rj-tok=AAABctCFGioA0uFWYvSK-GFsKg


እንዲታደሙ እንዲሁም ለሚወዱት ቢያንስ 1 ሰው እንዲያጋሩት ተጋብዘዋል

ዛሬ ከ8 -10 ሰዓት በአዋሽ fm 90.7 ላይ

እያዳመጣችሁ ተሳተፉ፣ ጥያቄዎቻችሁን በአጋፋሪአችን http://T.me/Self_Engineering_Bot ላኩልን እናስተናግዳለን

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Yoftahe (Happy) is a Guest on a Self Engineering session to AIESEC
TODAY 4pm 10 local time
Meeting Link:

https://meet.google.com/dmk-yuyr-zms
#003 ምስጋና ለሁለንተናዊ ህይወት
ሰብዓዊ ምህንድስና፣ ከዮፍታሔ ጋር
#003 ም ስ ጋ ና

ጤና፣ ደስታ እና ልህቀት በያለንበት!

ደስተኞች ከሚያመሰግኑት፣
አመስጋኞች የሚደሰቱት የላቀ ነው
😁

ምናልባት አሁን ያለንበት ጊዜ ምስጋናን ማስታወሻ ይሆን?
ስለምስጋና ጥቅም የማያቁት ብዙ ይኖር ይሆን? ቀጣዮቹ ደቂቃዎች መልስ አላቸው!

#ያድምጡ #ይተግብሩ #ያጋሩ #Share
#ሰብዓዊ_ምህንድስና
#ሰም #003 #ሰም_ቅኝት #2

ጥያቄ/አስተያየት በ @Self_Engineering_Bot

የናንተው ዮፍታሔ
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
3ኛ ዙር ጥያቄ እና መልስ ከዮፍታሔ (ዮፊ) ጋር ሰኞ ነሀሴ 11/2012 ማታ 1 ሰዓት ላይ ይቀጥላል

ጥያቄ መላክ ተጀምሯል፣ ለዮፍታሔ መጠየቅ ምትፈልጓቸውን ጥያቄዎች #ጥያቄ _ለዮፊ http://t.me/SelfEngineering ወደ T.me/Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ ላኩልን (በድምፅ ለሚልኩ ቅድምያ እንሰጣለን) በየተራ ከሰብዓዊ ምህንድስና አንፃር በዮፍታሔ ምላሾች/እይታዎች ይሰጥባቸዋል 🎉

#ጥያቄ_ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና

ያለፉትን ጥያቄ እና መልሶችን ቀረፃ

#ጥያቄ_ለዮፊ_001 : ዓይነ ሕሊና
#ጥያቄ_ለዮፊ_002 : ሰብዓዊ ምህንድስና በአጭሩ
#ጥያቄ_ለዮፊ_003 : መሻት እና በራስ መተማመን
#ጥያቄ_ለዮፊ_004 : የፍሬያማ ውሳኔ ቀመር
#ጥያቄ_ለዮፊ_005 : ራስን የመግራት ክህሎት
#ጥያቄ_ለዮፊ_006 : አዎንታዊ የንዴት አገላለፅ
#ጥያቄ_ለዮፊ_007 : የአንጎል ጥምረት- ለህይወት

ለማዳመጥ ወደ ዋናዉ የቴሌግራም ቻናላችን ተጋብዘዋል T.me/SelfEngineering

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
👍1
ጥያቄ ለዮፊ #008 አሉታዊ አስተሳሰብ እና አዕምሮን መግራት
ሰብዓዊ ምህንድስና፣ ከዮፍታሔ ጋር
#ጥያቄ_ለዮፊ_008 : አሉታዊ ሀሳብ እና የአዕምሮ አስተዳደር
ጠያቂ
: ሀኒ ጅብሪል ፣ ከአዲስ አበባ

ጥያቄ እና መልስ ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና፤ ከሸጋ ስቱዲዮ!
ጥያቄዎችን ወደ @Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ በድምፅ ላኩልን

#ጥያቄ_ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና

#ያዳምጡ #ይጠይቁ #ያጋሩ
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
#009 ምን ብሆን? ምን ብሰራ? ምን ብማር?
ጥያቄ ለዮፊ፣ ሰብዓዊ ምህንድስና፣ ከዮፍታሔ ጋር
#ጥያቄ_ለዮፊ_009 : ምን ብሆን? ምን ብሰራ? ምን ብማር?
ጠያቂ : ሀኒ ጅብሪል ፣ ከአዲስ አበባ

ጥያቄ እና መልስ ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና፤ ከሸጋ ስቱዲዮ!
ጥያቄዎችን ወደ @Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ በድምፅ ላኩልን

#ጥያቄ_ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና

#ያዳምጡ #ይጠይቁ #ያጋሩ
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
እንዶድ 14ኛ ሳምንት 25ኛ መሰናዶ

ዮፍታሔ ማንያዘዋል እና መኮንን ሞገሴ

"በእርግጥ እኔ ማን ነኝ?"
በጥልቀት ወደ ውስጥ መመልከት እና ትሩፋቶቹ - ክፍል 2

በቀጣዩ ማስፈንጠርያ ያዳምጧቸው።

http://node-34.zeno.fm/26rkccmw3tzuv?rj-ttl=5&rj-tok=AAABctCFGioA0uFWYvSK-GFsKg


እንዲታደሙ እንዲሁም ለሚወዱት ቢያንስ 1 ሰው እንዲያጋሩት ተጋብዘዋል

ዛሬ ከ8 -10 ሰዓት በአዋሽ fm 90.7 ላይ

እያዳመጣችሁ ተሳተፉ፣ ጥያቄዎቻችሁን በአጋፋሪያችንችን @@Self_Engineering_Bot ላኩልን እናስተናግዳለን።
ዝግጁ ናችሁ? አየር ላይ ነን!

አዋሽ 90.7 FM
👍1
ውድ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች
እንኳን ለዚህ በዓል አደረሰን

ጤና፣ ደስታ እና ልህቀት ያብዛልን
ሸጋ ቡሄ

@SelfEngineering
👍1
Happy Greetings @SelfEngineering Family and Community

Here is an opportunity I want to share, to Join a Global Network of Visionaries, COSMOS GLOBAL NETWORK of VISIONARIES
I am currently chosen as the country Representative to Ethiopia 🙏🏽😊
🎉 now present in 25 countries with 50 Country Representatives, 200+ c suite and high level professionals, and 1000+ members!

❤️ FREE Membership for first 1000 sign ups in August!

😊 Exchange knowledge, put up requests and offers, connect with like minded individuals and expand your horizons, all centred around United Nations Sustainable Development Goals! Read more about the membership benefits on the webpage!

https://www.cosmosglobalnetwork.com/

Limited FREE sign ups left. and it ends in August

Remember to add my name, Yoftahe Manyazewal, Ethiopia, as your Referred By! 👍🏼

Love and Light
Brighter World
🙏🏽🎉🕊
#ጥያቄ_ለዮፊ
4ኛ ዙር ጥያቄ እና መልስ ከዮፍታሔ ጋር
በሰብዓዊ ምህንድስና

ለ4ኛ ሳምንት ጥያቄዎችን መቀበል ጀምረናል፣ እስከሰኞ ድረስ ለዮፍታሔ መጠየቅ ምትፈልጓቸውን ጥያቄዎች #ጥያቄ _ለዮፊ በቴሌግራም ቻናላችን T.me/SelfEngineering ወደ T.me/Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ በድምፅ 🗣 ላኩልን
በየተራ ከሰብዓዊ ምህንድስና አንፃር በዮፍታሔ ምላሾች/እይታዎች ይሰጥባቸዋል 🎉

#ጥያቄ_ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና

ያለፉትን ጥያቄ እና መልሶችን ቀረፃ

#ጥያቄ_ለዮፊ_001 : ዓይነ ሕሊና
#ጥያቄ_ለዮፊ_002 : ሰብዓዊ ምህንድስና በአጭሩ
#ጥያቄ_ለዮፊ_003 : መሻት እና በራስ መተማመን
#ጥያቄ_ለዮፊ_004 : የፍሬያማ ውሳኔ ቀመር
#ጥያቄ_ለዮፊ_005 : ራስን የመግራት ክህሎት
#ጥያቄ_ለዮፊ_006 : አዎንታዊ የንዴት አገላለፅ
#ጥያቄ_ለዮፊ_007 : የአንጎል ጥምረት- ለህይወት
#ጥያቄ_ለዮፊ_008 : አሉታዊ ሀሳብ እና የአዕምሮ አስተዳደር
#ጥያቄ_ለዮፊ_009 : ምን ብሆን? ምን ብሰራ? ምን ብማር?

በቴሌግራም ቻናላችን እንዲያዳምጡ እና ለሚወዷቸው እንዲያጋሩ ተጋብዘዋል T.me/SelfEngineering

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
👍1
ሸጋ አዲስ ቀን ወድ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች

ዛሬ አሪፍ ዜና ይዘንላችሁ መጥተናል፤
የተወሰናችሁ ንቁ ተሳታፊዎቻችን የሰብዓዊ ምህንድስና ቡድንን እንዴት መቀላቀል እንደምትችሉ ከጠየቃችሁት ጥያቄ ጋር ይገናኛል 😊

የሰብዓዊ ምህንድስና ሚዲያ በተለያዩ ዘርፎች ራሳቸውን በሰፊው ማሳደግ ለሚፈልጉት እና በጎ ፍቃደኛ መሆን ለሚፈልጉ (በቆይታ እና በብቃት ወደ ቅጥር የሚያድግ) በጣም አሪፍ እድል አመቻችቷል 🥁🥁🥁

ከፈርጀ ብዙ ጥቅሞቹ ጥቂቶቹን እነሆ!

>የተለያዩ አገር አቀፍ እና ዓለም አቀፍ ስልጠናዎችን በቅናሽ እንዲሁም በነፃ መካፈል ያስችላል

>ራሳቸውን በአካላ ፣በአዕምሮ እና በስሜት ለማበልፀግ በየቀኑ ከሚሰሩ ሰዎች ጋር መተዋወቅ፣ መጎዳኘት እና አብሮ መስራት ያስችላል

>የተለያዩ አገር አቀፍ እና አለም አቀፍ አጋር ድርጅቶች ጋር የግንኙነት የስኮላርሽፕ እንዲሁም የተለያዩ እድሎችን ማግኘት

>በግል ህይወት ለሚያደርጉት ጉዞ የቅርብ አጋዦች እንዲሁም አሰልጣኝ/ሜንቶር ማግኘት

ይህን ዕድል ለማግኘት ቀጣዩን የኦንላይን ቅፅ https://forms.gle/dXppg9LZV5GCimveA
መሙላት ተቀዳሚ ተግባር ነው

ለጊዜው የሚከተሉት ላይ ልምድ ያላችሁን ቅድሚያ እንሰጣለን

>አመራር እና ማኔጅመንት
(Leadership, Project Administeration & Management)

>ግራፊክስ ዲዛይን
(Graphics Design)

>ሶሻል ሚዲያ እና ዌብሳይት አድሚን
(Social Media & Web Admin)

ፎርሙን ሞልታችሁ ስትጨርሱ
https://forms.gle/dXppg9LZV5GCimveA
በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን
http://T.me/Self_Engineering_Bot በኩል አሳውቁን
ጥያቄ ካላችሁም በዚሁ ቦታችን ይላኩልን!

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት
@SelfEngineering
🕊
👍2
ጥያቄ ለዮፊ #010 የላቀ ትኩረትና ተነሳሽነት
ሰብዓዊ ምህንድስና፣ ከዮፍታሔ ጋር
#ጥያቄ_ለዮፊ_010 : የላቀ ትኩረት እና ተነሳሽነት
ጠያቂ : ቅድስት ፣ ከአዲስ አበባ

ጥያቄ እና መልስ ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና፤ ከሸጋ ስቱዲዮ!
ጥያቄዎችን ወደ @Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ በድምፅ ላኩልን

#ጥያቄ_ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና

#ያዳምጡ #ይጠይቁ #ያጋሩ
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
👍1
#ጥያቄ_ለዮፊ
5ኛ ዙር ጥያቄ እና መልስ ከዮፍታሔ ጋር
በሰብዓዊ ምህንድስና

ለ4ኛ ሳምንት ጥያቄዎችን መቀበል ጀምረናል፣ እስከሰኞ ድረስ ለዮፍታሔ መጠየቅ ምትፈልጓቸውን ጥያቄዎች #ጥያቄ _ለዮፊ በቴሌግራም ቻናላችን T.me/SelfEngineering ወደ T.me/Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ በድምፅ 🗣 ላኩልን
በየተራ ከሰብዓዊ ምህንድስና አንፃር በዮፍታሔ ምላሾች/እይታዎች ይሰጥባቸዋል 🎉

#ጥያቄ_ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና

ያለፉትን ጥያቄ እና መልሶችን ቀረፃ

#ጥያቄ_ለዮፊ_001 : ዓይነ ሕሊና
#ጥያቄ_ለዮፊ_002 : ሰብዓዊ ምህንድስና በአጭሩ
#ጥያቄ_ለዮፊ_003 : መሻት እና በራስ መተማመን
#ጥያቄ_ለዮፊ_004 : የፍሬያማ ውሳኔ ቀመር
#ጥያቄ_ለዮፊ_005 : ራስን የመግራት ክህሎት
#ጥያቄ_ለዮፊ_006 : አዎንታዊ የንዴት አገላለፅ
#ጥያቄ_ለዮፊ_007 : የአንጎል ጥምረት- ለህይወት
#ጥያቄ_ለዮፊ_008 : አሉታዊ ሀሳብ እና የአዕምሮ አስተዳደር
#ጥያቄ_ለዮፊ_009 : ምን ብሆን? ምን ብሰራ? ምን ብማር?
#ጥያቄ_ለዮፊ_010 : የላቀ ትኩረት እና ተነሳሽነት

በቴሌግራም ቻናላችን እንዲያዳምጡ እና ለሚወዷቸው እንዲያጋሩ ተጋብዘዋል T.me/SelfEngineering

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
ሸጋ አዲስ ዓመት
ሸጋ አዲስ ህይወት
ሸጋ አዲስ ጊዜ
ሸጋ አዲስ ትንፋሽ

እንኳን ለ 2013 ዓ.ም አደረሰን!
"የተገራ ህይወት
በአዲስ ዓመት!"


አዲሱን ዓመት፣ 2013ን፤

* በውስጣዊ ትርጉም፣ በዘላቂ ተነሳሽነት እና ለሌሎችም በሚጋባ የደስታ ስሜት መጀመር ይፈልጋሉ?

* የማይጠቅሙ፣ ጫና የተሞሉ፣ ከቁጥጥር ውጪ የሆኑ ሃሳቦች እና ስሜቶችን መቀየር እና ሁለንተናዊ የህይወት እድሳትን ማድረግ ይፈልጋሉ?

* ሰውነት አዕምሮና ኑሮን በመግራት
ለተቃኘ፣ ለሚዛናዊ እና ለላቀ ማንነትዎ በር መክፈት ይፈልጋሉ?

* ልዮ ተሰጥኦዎን ማወቅ ይፈልጋሉ? እሱ ብቻ ሳይሆን፣ ተሰጥኦዎን እና የሚወዱትን ተግባር ወደገቢ ምንጭነት መቀየር የሚችሉበትን ሚስጥር መማር ይፈልጋሉ?

እንግዲያውስ ይህንን መልዕክት በድንገት አላነበቡትም! 🕊

ሰብዓዊ ምህድስና ከክሁል ሁለንተናዊ ዕድገት ማዕከል ጋር ይህንን የብዙ ሰዎችን ህይወት የቀየረ ዓመታዊ ስልጠና ኢትዮጵያ ላላችሁም ከኢትዮጵያ ውጪ ላላችሁም በዚህ አመት በልዮ ሁኔታ በኦንላይን በያላችሁበት መሳተፍ እንድትችሉ እንዲሁም ለራስዎ እና ለሚወዷቸው "የተገራ ህይወት- የአዲስ ዓመት ስልጠና ስጦታ" ማበርከት እንዲችሉ ይህንን ለአዲስ አመት እንካችሁ እንላላን

ለተማሪዎች እና ለቡድን ቅናሽ ተዘጋጅቷል

ምዝገባ እስከ ነሀሴ 26 ብቻ ይቆያል
በሚከተለው ሊነክ ገብተው ይመዝገቡ
https://forms.gle/vhgU1SCDctFWTsXt5
ቀጥለው መመዝቦትን (እንዲሁም ለበለጠ መረጃ) ከሙሉ ስምዎ ጋር
በአጋፋሪአችን T.me/Self_Engineering_Bot በኩል ያሳውቁን፣ እናስተናግዳለን

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering