Welcome Welcome dear Life Enthusiasts here is a little background about this initiative of Self Engineering ሰብዐዊ ምህንድስና
You can share this to your loved ones and those you want extend the service towards
https://telegra.ph/Self-Engineering-04-12
@SelfEngineering

Telegraph
Self Engineering
Happy's Service Birthday #8, ሰብዓዊ ምህንድስና ለማህበረሰባዊ ምህንድስና Program Apr. 20th- May 11th/2020 The Past 30 years on Mother Earth was A J o u r n e y (I won't say like no other 😊, as I haven't been to another planet yet, at least physically 🌅), but I can say the…
Self Engineering Featured on Radio... was awesome revisiting EBC radio, being a guest on Radio Active show with Sami and Ethiopis, thanks guys for having me 🌅
sharing physical and mental tips on how to cope with anxiety and fear at these times and even more wellbeing and Self Engineering practices to get the most out of staying at home and tunring it into an opportunity.
I will share the recording and many other tips and practice instructions on my new Podcast Channel, Telegram Facebook and here @SelfEngineering
Facebook.com/SelfEngineerng
T.me/SelfEngineering
#StayHomeStaySafe
#SelfEngineer for the Better

A Must watch if you are staying at Home
@SelfEngineering
ሰብዓዊ ምህንድስና
https://www.youtube.com/watch?v=7klvBZNkNKc&list=RDCMUCc4IYtPKkJLSAHHuJx1GiGQ&index=2

YouTube
How Being In Quarantine Can Change The World | Goalcast /McRaven "Make Your Bed" Speech
✪ NOW is the time to conquer the little tasks in life, because this pandemic may open windows of opportunity for long-awaited change... So how are you going to conquer today?
✪ How Being In Quarantine Can Change The World | Goalcast /McRaven "Make Your Bed"…

ሰላም ጤና ውድ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች
አዲስ የተቀላቀላችሁ ቤተሰቦች እንኳን በደህና መጣችሁ 🌞🌞🌞
ትንሽ ስለ ሰብዓዊ ምህንድስና
ራስን ማሳደግና ማበልፀግ፣ ለእያነዳነዱ የህይወት ክፍላችን ትልቅ ግብዓት፡፡
ከክህሎቶች ሁሉ የላቀዉ ክህሎት፣ ራስን የማወቅ እና የመግራት ክህሎት ነዉ፡፡
የሰዉ ልጅ የምህንድስና ዉጤቶች ከስልክ እስከ ሰማይ ጠቀስ ህንፃዎች፣ ከእጅግ ፈጣን መጓጓዣዎች እስከ ኢንተርኔት፣ ለሰዉ ልጆች ታላቅ የህይወት ቅለት እና ምቾት አምጥተዋል። ይህ የምህንድስና ልህቀት፣ ትኩርቱ ወደ ባለቤቱ ዞሮ ለሰዉ ልጆች የአካል፣ የአዕምሮ፣ የስሜት እና የመንፈስ ብልፅግና ቢውልስ? ሰብዓዊ ምህንድስና አልሆነም? ሲል ደግሞ ለማህበረሰባችን የሰላም፣ የጤና እና የደስታ ግብዓት በመሆን፣ የማህበረሰባዊ ምህንድስና በር ቢከፍትልንስ?
በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣ አርክቴክት/መሃንዲስ፣ የሰዉነትና የአዕምሮ ብልፅግና አለም አቀፍ አሰልጣኝ፣ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል፡፡
@SelfEngineering
የማስታወስ ችሎታ፣ የፈጠራ ክህሎት፣ አዲስ ነገር የመማር ፍጥነት፣ እነዲሁም ሁለንተናዊ የአዕምሮ ጤናና ብቃትን ማሳደግ ይፈልጋሉ? የሰዉነት ክብደት መቀነስ፣ የተሻለ እና በፍጥነት የሚያድስ እነቅልፍ፣ ከላቀ ከበሽታ የማገገም ፍጥነት፣ ጤነኛ ጠንካራና በአቅም የተሞላ ሰዉነት ይፈልጋሉ? ደስተኝነትዎ እና የዉስጥ ሰላምዎ ከሁኔታዎች፣ ከሰወችና አጋጣሚዎች ጥገኝነት ዉጪ እንዲሆን ይፈልጋሉ? ‹‹ቀልቤ አልወደደዉም››፣ ‹‹ሆዴ ተሸበረ››፣ ‹‹ዉይ እያሰብኩሽ ደወልሽ›› የምንልባቸዉን አጋጣሚዎች እና ሌሎች ከሰዉ ልጁ ዉስጣዊ ቴክኖሎጂ ጋር የተገናኙ ይዘቶችን ከጥንታዊ አስተምህሮቶችና ከሳይንስ ጋር በማጣቀስ ተግባራዊ የንቃተ ህሊና ማሳደጊያ ትምህርቶችንስ ማግኘት ይፈልጋሉ? እንግዲያዉስ ከዚ ፕሮግራም ጋር በስበት ሀይል ተገናኝተዋል🌞፣ ለሌሎችም በማጋራት፣ የተሻለ ማህበረሰብ፣ የተሻለች ኢትዮጰያን እንፍጠር፡፡
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
https://bit.ly/3axSLrz

ራስን ማሳደግና ማበልፀግ፣ ለእያነዳነዱ የህይወት ክፍላችን ትልቅ ግብዓት፡፡ ከክህሎቶች ሁሉ የላቀዉ ክህሎት፣ ራስን የማወቅ እና የመግራት ክህሎት ነዉ፡፡ የሰዉ ልጅ የምህንድስና ዉጤቶች ከስልክ እስከ ሰማይ ጠቀስ ህንፃዎች፣ ከእጅግ ፈጣን መጓጓዣዎች እስከ ኢንተርኔት፣ ለሰዉ ልጆች ታላቅ የህይወት ቅለት እና ምቾት አምጥተዋል። ይህ የምህንድስና ልህቀት፣ ትኩርቱ ወደ ባለቤቱ ዞሮ ለሰዉ ልጆች የአካል፣…
👍2
ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering pinned «ሰላም ጤና ውድ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች አዲስ የተቀላቀላችሁ ቤተሰቦች እንኳን በደህና መጣችሁ 🌞🌞🌞 ትንሽ ስለ ሰብዓዊ ምህንድስና ራስን ማሳደግና ማበልፀግ፣ ለእያነዳነዱ የህይወት ክፍላችን ትልቅ ግብዓት፡፡ ከክህሎቶች ሁሉ የላቀዉ ክህሎት፣ ራስን የማወቅ እና የመግራት ክህሎት ነዉ፡፡ የሰዉ ልጅ የምህንድስና ዉጤቶች ከስልክ እስከ ሰማይ ጠቀስ ህንፃዎች፣ ከእጅግ ፈጣን መጓጓዣዎች…»
Yoftahe Speaking on TEDx
The journey of self-exploration, opens up endless possibilities in the various dimensions of both the body and mind. Through his journey in discovering himself, Yoftahe takes us along this strenuous adventure. Yoga, a newly found concept in Ethiopia is helping many in their day to day life. He emphasizes that it has changed his life and is helping us have a deeper understanding of everything around us. "Yoftahe (Happy) of Ethiopia, founder & CCV (Chief Creative Visionary) of Khul Holistic Development Center, @KhulWorld is a well-being Entrepreneur, with a blend of his two professions, as an Architect and a Certified Yoga & Meditation Instructor and Personal Excellence Trainer, with a strong passion to Life goes with his new tag of profession as “Self Engineer”, speaks on insights of optimizing/engineering the most complex and powerful technology on the planet, the Human Mechanism, towards a happier planet through the well-being and excellence of Humanity, This talk was given at a TEDx event using the TED conference format.
bit.do/eAxib

🌙Ramadan Kareem to you dear muslim brothers and sisters!
May Allah bless you and your family with joy, togetherness and happiness during this sacred month😌🙏🏽
@SelfEngineering
May Allah bless you and your family with joy, togetherness and happiness during this sacred month😌🙏🏽
@SelfEngineering
አሁን ብስራት ሬዲዮ ላይ ዮፍታሔ ስለ ሰብዓዊ ምንድስና በእንግድነት አዝናኝ አስተማሪ ገለፃ እያደረገ ነው 🌞
@SelfEngineering on Bisrat 101.1 fm
🥁🥁🥁
💚
@SelfEngineering on Bisrat 101.1 fm
🥁🥁🥁
💚
ስለ ሰብዓዊ ምህንድስና እነሆ
ከዮፍታሔ ጋር
ሰላም ጤና ሰብዓዊ መሀንዲሶች 🌞
ከዛሬ ጀምሮ ወደ የአይምሮ ብልፅግና ጨዋታ የሚያዘጋጁ ይዘቶችን አጋራቹሀለው 🌞 ለመጀመር፣ ይህንን አጭር የሰብዓዊ ምህንድስና ትውውቅ እንድታዳምጡ እጋብዛለሁ 😁🎉🥁🕊
ለሌሎችም ሼር በማድረግ የራሳችንን እና የማህበረሰባችንን ዕድገት ደስታ ብልፅግና እናስፋ 🌞
የናንተው
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
ከዛሬ ጀምሮ ወደ የአይምሮ ብልፅግና ጨዋታ የሚያዘጋጁ ይዘቶችን አጋራቹሀለው 🌞 ለመጀመር፣ ይህንን አጭር የሰብዓዊ ምህንድስና ትውውቅ እንድታዳምጡ እጋብዛለሁ 😁🎉🥁🕊
ለሌሎችም ሼር በማድረግ የራሳችንን እና የማህበረሰባችንን ዕድገት ደስታ ብልፅግና እናስፋ 🌞
የናንተው
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
የሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪ ነኘ 🌞
ሀሳብ፣ አስተያየት እንዲሁም ጥያቄዎችን በዚህ መላክ ይችላሉ 🙏🏽
ታዛዥዎ
ከሰብዓዊ ምህንድስና
https://t.me/Self_Engineering_Bot

Telegram
Self Engineering Bot
የሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪ ነኘ 🌞
ሀሳብ፣ አስተያየት እንዲሁም ጥያቄዎችን በዚህ መላክ ይችላሉ 🙏🏽
ታዛዥዎ
ከሰብዓዊ ምህንድስና
ሀሳብ፣ አስተያየት እንዲሁም ጥያቄዎችን በዚህ መላክ ይችላሉ 🙏🏽
ታዛዥዎ
ከሰብዓዊ ምህንድስና
ከኮሮና ጋር በተያያዘ አለም እንዲሁም ኢትዮጵያ ብዙ ለውጥ እያስተናገዱ ነው
በእስካሁኑ የህይወታችን እንቅስቃሴ ለዉጥ፣ ስለራሳችን፣ ስለአገራችን፣ ስለሰወች… ምን ተረዳን ምን አስተዋልን፣ እስቲ እይታችንን እናካፍል 👇🏽👇🏽👇🏽
በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪ በኩል ሀሳብዎን ያጋሩ
t.me/Self_Engineering_Bot
#ሰብዓዊምህንድስና #SelfEngineering