ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
2.77K subscribers
640 photos
85 videos
3 files
295 links
በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣አርክቴክት/መሃንዲስ የሰዉነትና የአዕምሮ አለም አቀፍ አሰልጣኝ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል +251932333382
Download Telegram
#002 3ቱ የህይወት ልህቀት ጥያቄዎች
ሰብዓዊ ምህንድስና፣ ከዮፍታሔ ጋር
#002 3ቱ ጥያቄዎች

ጤና፣ ደስታ እና ልህቀት በያለንበት!

ህይወትዎን 3 ወሳኝ ጥያቄዎችን በመጠየቅ በአስገራሚ ሁኔታ መቀየር እንደሚችሉ ያውቃሉ???

ከዚህ ፕሮግራም ጋር በስበት ወይ በዕድል ተገናኝተዋል! እንኳን ደህና መጡ! ረጅም እና ፍሬያማ የልህቀት መንገድ ከፊታችን አለ!

ይህ ስበት ወደ ህይወትዎ ምን ይዞ መጥቶ ይሆን? ቀጣዮቹ ደቂቃዎች መልስ አላቸው!

ልምምዱን ለማገዝ የተሰራ ቅፅ ከዚህ በታች ይገኛል 👇🏽👇🏽👇🏽
https://t.me/SelfEngineering/169
ዳውንሎድ/ፕሪንት አድርጎ መጠቀም ይመከራል

#3ቱ_የህይወት_ልህቀት_ጥያቄዎች

#ያድምጡ #ይተግብሩ #ያጋሩ #Share
#ሰብዓዊ_ምህንድስና
#ሰም #002 #ሰም_ቅኝት #1

ጥያቄ/አስተያየት በ @Self_Engineering_Bot

የናንተው ዮፍታሔ
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
መጀመሪያ የድምጽ ፕርግራሙን👆🏽👆🏽👆🏽 ማዳመጥ ያስቀድሙ

#3ቱ_የህይወት_ልህቀት_ጥያቄዎች_አባሪ_ቅፅ

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
👍1
እንኳን ለ1441ኛው ለታላቁ የዒድ አል-አድሐ (ዓረፋ) በዓል በሰላም አደረሰን ፤ አደረሳችሁ።

በዓሉ የጤና፣ የደስታ፣ የሰላም፣ የፍቅር ፣ የአብሮነት እና የመተሳሰብ ይሁንልን

#ሰብዓዊ_ምህንድስና
@SelfEngineering
2ኛ ዙር የኦንላይን አርምሞ ስልጠናው እነሆ

ቀጣዮ የኦንላይን አርምሞ ስልጠና መች እንደሚጀመር ለጠየቃችሁ >>>
2ኛ ዙር ስልጠናው እነሆ ሊጀመር ጥቂት ቀናት ቀርተዋል
የ21 ቀኑን ጨዋታ ለጨረሳችሁ ሁሉ ደግሞ ተጨማሪ ሽልማት፣ የስልጠናውን 20% ቅናሽ ትኬት አላችሁ🎉🎉🎉 🕊🕊🕊
እንኳን ደስ አላችሁ 🥁🥁🥁
2ኛ ዙር የኦንላይን አርምሞ ስልጠናው እነሆ

ኦንላይን የአርምሞ (Meditation) ስልጠና
ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና


በአርምሞ ክህሎት፣ ጤነኛ ደስተኛ እና የላቀ ህይወት

የሙሉ የስልጠናውን ማብራሪያ፣ የስልጠናውን ዝርዝር ይዘት እና የምዝገባ ቅፅ (Registeration form) ለማግኘት
"Instant View" የሚለውን 👇🏽👇🏽👇🏽ተጭነው ያንብቡ

https://telegra.ph/%E1%8A%A6%E1%8A%95%E1%88%8B%E1%8B%AD%E1%8A%95-%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%88%AD%E1%88%9D%E1%88%9E-Online-Meditation-Course-05-15

ጥያቄ ካለዎት እንዲሁም  የኦንላን ምዝገባውን http://shorturl.at/esBR5 ሞልተው መጨረስዎትን ለማሳውቅ፣ በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን 🌞 T.me/Self_Engineering_Bot በኩል ከሙሉ ስማችሁ ጋር ይፃፉልን

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
#0 አርምሞ ምን አይደለም?
ዮፍታሄ፣ ሰብዓዊ ምህነድስና
አርምሞ (Meditation) ምን አይደለም?

አብዛኞቻችሁ በውስጥ መስመር በጠየቃችት መሠረት ይህንን ከኦንላይን አርምሞ ስልጠና የተቀነጨበ መልስ እነሆ🎉

5 ተደጋጋሚ ስለአርምሞ (ሜዲቴሽን) የሚጠየቁ ጥያቄዎች

1. አርምሞ (ሜዲቴሽን) የመዝናኛ ልምምድ ነዉ?
2. አርምሞ (ሜዲቴሽን) ከገሀዱ አለም ("reality") ማምለጫ መንገድ ነዉን?
3. አርምሞ (ሜዲቴሽን) ከሀይማኖት ጋር ይገናኝ ይሆን?
4. አርምሞ (ሜዲቴሽን) ቁጭ እና ዝም ነዉ?
5. አርምሞ (ሜዲቴሽን) በአጭር ቀናት ሁሉንም የህይወት ችግር ያስተካክላል?

ይህ የድምፅ ገለፃ ለነዚህ አስፈላጊ ጥያቄዎች ሰፊ ማብራሪያ ይሰጠናል
የአርምሞ (የሜዲቴሽን) ኮርስ ከዮፍታሔ ጋር፣ በሰብዓዊ ምህንድስና

ጥያቄ ካለዎት በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን 🌞 T.me/Self_Engineering_Bot በኩል እንዲሁም  የኦንላን ኮርሱን ለመውሰድ መመዝገቢያውን በ http://shorturl.at/esBR5 ሞልተው ከሙሉ ስማችሁ ጋር ይፃፉልን

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering pinned «2ኛ ዙር የኦንላይን አርምሞ ስልጠናው እነሆ ኦንላይን የአርምሞ (Meditation) ስልጠና ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና በአርምሞ ክህሎት፣ ጤነኛ ደስተኛ እና የላቀ ህይወት የሙሉ የስልጠናውን ማብራሪያ፣ የስልጠናውን ዝርዝር ይዘት እና የምዝገባ ቅፅ (Registeration form) ለማግኘት "Instant View" የሚለውን 👇🏽👇🏽👇🏽ተጭነው ያንብቡ https://telegra.ph/%E1%…»
የተወደዳችሁ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች 🎉🕊🥁

አብዛኛቻችሁ በጠይቃችሁት መሠረት እንዲሁም በአጋፋሪአችን (በውስጥ መስመር) በምትልኳቸው ጥያቄዎች ምክንያት፣ ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ፕሮግራም አዘጋጅተናል፣ ለዮፍታሔ መጠየቅ ምትፈልጓቸውን ጥያቄዎች (ጥያቄ ለዮፊ) መጠየቅ ትችላላችሁ

ጥያቄዎችን ወደ @Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ ላኩልን (በድምፅ ለሚልኩ ቅድምያ እንሰጣለን) በየተራ ከሰብዓዊ ምህንድስና አንፃር በዮፍታሔ ምላሾች/እይታዎች ይሰጥባቸዋል 🎉

#ጥያቄ #ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
👍1
ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
2ኛ ዙር የኦንላይን አርምሞ ስልጠናው እነሆ ኦንላይን የአርምሞ (Meditation) ስልጠና ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና በአርምሞ ክህሎት፣ ጤነኛ ደስተኛ እና የላቀ ህይወት የሙሉ የስልጠናውን ማብራሪያ፣ የስልጠናውን ዝርዝር ይዘት እና የምዝገባ ቅፅ (Registeration form) ለማግኘት "Instant View" የሚለውን 👇🏽👇🏽👇🏽ተጭነው ያንብቡ https://telegra.ph/%E1%…
👆🏽 👆🏽 👆🏽 👆🏽
48 ሰዓታት ብቻ ቀሩት

የኦንላይን የአርምሞ (Meditation) ስልጠና ምዝገባው ሊጠናቀቅ 48 ሰዓታት ብቻ ቀሩት ይህ ዕድል ሳያመልጣችሁ፣ በአርምሞ ክህሎት፣ ጤነኛ ደስተኛ እና የላቀ ህይወት እንዲያዳብሩ ተጋብዘዋል

ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ጥያቄ_ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና
ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና
ከሸጋ ስቱዲዮ

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
👍1
ጥያቄ ለዮፊ #001 አይነ ህሊና
ሰብዓዊ ምህንድስና፣ ከዮፍታሔ ጋር
#ጥያቄ_ለዮፊ_001 : ዓይነ ሕሊና
ጠያቂ : ዳዊት፣ ከአዲስ አበባ

ጥያቄ እና መልስ ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና፤ ከሸጋ ስቱዲዮ!
ጥያቄዎችን ወደ @Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ በድምፅ ላኩልን

#ጥያቄ_ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና

#ያዳምጡ #ይጠይቁ #ያጋሩ
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
#002 ሰብዓዊ ምህንድስና በአጭሩ
ጥያቄ ለዮፊ፣ ሰብዓዊ ምህንድስና፣ ከዮፍታሔ ጋር
#ጥያቄ_ለዮፊ_002 : ሰብዓዊ ምህንድስና በአጭሩ

ጥያቄ
እና መልስ ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና፤ ከሸጋ ስቱዲዮ!
ጥያቄዎችን ወደ @Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ በድምፅ ላኩልን

#ጥያቄ_ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና

#ያዳምጡ #ይጠይቁ #ያጋሩ
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
Forwarded from Zemzem
ዘምዘም ኑረዲን / አዲስ አበባ፣፣፣ ለዮፍታሄ ያለኝ ጥያቄ ፣፣ አሁን ባለኝ የማኔጅመንት ፕሮፌሽን አሰልጣኝ መሆን እፈልጋለሁ፣ እመኛለሁ ልክ እንዳንተ ኮንፊደንስ ኖሮኝ ግን እንዴት ልጀምረው? አመሰግናለሁ።
ጥያቄ ለዮፊ #003 መሻት እና በራስ መተማመን
ሰብዓዊ ምህንድስና፣ ከዮፍታሔ ጋር
#ጥያቄ_ለዮፊ_003 : መሻት እና በራስ መተማመን

ጥያቄ
እና መልስ ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና፤ ከሸጋ ስቱዲዮ!
ጥያቄዎችን ወደ @Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ በድምፅ ላኩልን

#ጥያቄ_ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና

#ያዳምጡ #ይጠይቁ #ያጋሩ
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
👍1
#004 የዉሳኔ ክህሎት
ጥያቄ ለዮፊ፣ ሰብዓዊ ምህንድስና፣ ከዮፍታሔ ጋር
#ጥያቄ_ለዮፊ_004 : የፍሬያማ ውሳኔ ቀመር
ጠያቂ : ታምራት ፣ ከአዲስ አበባ

ጥያቄ እና መልስ ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና፤ ከሸጋ ስቱዲዮ!
ጥያቄዎችን ወደ @Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ በድምፅ ላኩልን

#ጥያቄ_ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና

#ያዳምጡ #ይጠይቁ #ያጋሩ
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
ሸጋ አዲስ ቀን የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች

ዛሬ በአጋራችን የእንዶድ ሬድዮ ፕሮግራም ላይ ዮፍታሔ ማንያዘዋል ከመኮንን ሞገሴ ገር እይታን የሚያሰፋ ይዘትን ስለማንነት ይዘው ጀባ ይሉናል
እንዲታደሙ እንዲሁም ለሚወዱት ቢያንስ 1 ሰው እንዲያጋሩት ተጋብዘዋል

ዛሬ ከ8 -10 ሰዓት በአዋሽ fm 90.7 ላይ

እያዳመጣችሁ ተሳተፉ፣ ጥያቄዎቻችሁን በአጋፋሪአችን http://T.me/Self_Engineering_Bot ላኩልን እናስተናግዳለን

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
2ኛ ዙር ጥያቄ እና መልስ ከዮፍታሔ (ዮፊ) ጋር ሰኞ ነሀሴ 3/2012 ማታ 1 ሰዓት ላይ ይቀጥላል

ጥያቄ መላክ ተጀምሯል፣ ለዮፍታሔ መጠየቅ ምትፈልጓቸውን ጥያቄዎች #ጥያቄ _ለዮፊ ወደ @Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ ላኩልን (በድምፅ ለሚልኩ ቅድምያ እንሰጣለን) በየተራ ከሰብዓዊ ምህንድስና አንፃር በዮፍታሔ ምላሾች/እይታዎች ይሰጥባቸዋል 🎉

#ጥያቄ_ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
ጥያቄ ለዮፊ #005 ራስን የመግራት ክህሎት
ሰብዓዊ ምህንድስና፣ ከዮፍታሔ ጋር
#ጥያቄ_ለዮፊ_005 : ራስን የመግራት ክህሎት
ጠያቂ : ጳውሎስ፣ ከአዲስ አበባ

ጥያቄ እና መልስ ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና፤ ከሸጋ ስቱዲዮ!
ጥያቄዎችን ወደ @Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ በድምፅ ላኩልን

#ጥያቄ_ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና

#ያዳምጡ #ይጠይቁ #ያጋሩ
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
👍1
ጥያቄ ለዮፊ #006 ንዴትን እንዴት እንግለጽ
ሰብዓዊ ምህንድስና፣ ከዮፍታሔ ጋር
#ጥያቄ_ለዮፊ_006 : አዎንታዊ የንዴት አገላለፅ
ጠያቂ : ትዕግስት ፣ ከአዲስ አበባ

ጥያቄ እና መልስ ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና፤ ከሸጋ ስቱዲዮ!
ጥያቄዎችን ወደ @Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ በድምፅ ላኩልን

#ጥያቄ_ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና

#ያዳምጡ #ይጠይቁ #ያጋሩ
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering