ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
2.77K subscribers
640 photos
85 videos
3 files
295 links
በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣አርክቴክት/መሃንዲስ የሰዉነትና የአዕምሮ አለም አቀፍ አሰልጣኝ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል +251932333382
Download Telegram
Happy International Yoga Day 2020

Happy Solstice, International Yoga Day and Solar Eclipse! 🌕🌖🌗🌘🌑🌒🌓🌔 May Humanity Open to the Essence of our nature, Love, Peace, Health, Harmony, Smile and Kindness

Just take one Deep Breath reading this 🎉😊🙏🏽 Thank You

Wishing You IDY 2020 from @KhulWorld and @SelfEngineering
የተወደዳችሁ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች 🎉🕊🥁

አብዛኛቻችሁ በጠይቃችሁት መሠረት እንዲሁም በአጋፋሪአችን (በውስጥ መስመር) በምትልኳቸው ጥያቄዎች ምክንያት፣ ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ፕሮግራም አዘጋጅተናል፣ ለዮፍታሔ መጠየቅ ምትፈልጓቸውን ጥያቄዎች (ጥያቄ ለዮፊ) መጠየቅ ትችላላችሁ

ጥያቄዎችን ወደ @Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ ላኩልን በየተራ ከሰብዓዊ ምህንድስና አንፃር በዮፍታሔ ምላሾች/እይታዎች ይሰጥባቸዋል 🎉

#ጥያቄ #ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና
@SelfEngineering
Forwarded from Self Engineer (Yoftahe)
ኦንላይን የአርምሞ (Meditation) ስልጠና
ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና


በአርምሞ ክህሎት፣ ጤነኛ ደስተኛ እና የላቀ ህይወት

የሙሉ የስልጠናውን ማብራሪያ፣ የስልጠናውን ዝርዝር ይዘት እና የምዝገባ ቅፅ (Registeration form) ለማግኘት
"Instant View" የሚለውን 👇🏽👇🏽👇🏽ተጭነው ያንብቡ

https://telegra.ph/%E1%8A%A6%E1%8A%95%E1%88%8B%E1%8B%AD%E1%8A%95-%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%88%AD%E1%88%9D%E1%88%9E-Online-Meditation-Course-05-15

ጥያቄ ካለዎት እንዲሁም  የኦንላን ምዝገባውን http://shorturl.at/esBR5 ሞልተው መጨረስዎትን ለማሳውቅ፣ በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን 🌞 T.me/Self_Engineering_Bot በኩል ከሙሉ ስማችሁ ጋር ይፃፉልን

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
👍1
ወደዚህ ታላቅ የኦንላይን አርምሞ ስልጠና ምዘገባውን ሙሉ በሙሉ የጨረሳችሁ
እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉

በዚህ የቅድመ ስልጠና ቅኝት ተዘጋጁ
ለስልጠናው ወደተዘጋጀው ልዮ የቴሌግራም ግሩፕ እስክትገቡ ድረስ

ኦንላይን ፎርም ሞልታችሁ የጨርሳችሁ፣ የምዝገባ ደረሰኛችሁን መላክ ብቻ ይቀራቹሀል 😁

ለበለጠ መረጃ ወይንም ጥያቄ ...አጋፋሪአችን 🌞@Self_Engineering_Bot
ዝግጁ ነው 🕊

#አርምሞ #ስልጠና #በቤትዎ 🌅
#Online #Meditation #Course

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
#0 አርምሞ ምን አይደለም?
ዮፍታሄ፣ ሰብዓዊ ምህነድስና
አርምሞ (Meditation) ምን አይደለም?

አብዛኞቻችሁ በውስጥ መስመር በጠየቃችት መሠረት ይህንን ከኦንላይን አርምሞ ስልጠና የተቀነጨበ መልስ እነሆ🎉

5 ተደጋጋሚ ስለአርምሞ (ሜዲቴሽን) የሚጠየቁ ጥያቄዎች

1. አርምሞ (ሜዲቴሽን) የመዝናኛ ልምምድ ነዉ?
2. አርምሞ (ሜዲቴሽን) ከገሀዱ አለም ("reality") ማምለጫ መንገድ ነዉን?
3. አርምሞ (ሜዲቴሽን) ከሀይማኖት ጋር ይገናኝ ይሆን?
4. አርምሞ (ሜዲቴሽን) ቁጭ እና ዝም ነዉ?
5. አርምሞ (ሜዲቴሽን) በአጭር ቀናት ሁሉንም የህይወት ችግር ያስተካክላል?

ይህ የድምፅ ገለፃ ለነዚህ አስፈላጊ ጥያቄዎች ሰፊ ማብራሪያ ይሰጠናል
የአርምሞ (የሜዲቴሽን) ኮርስ ከዮፍታሔ ጋር፣ በሰብዓዊ ምህንድስና

ጥያቄ ካለዎት በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን 🌞 T.me/Self_Engineering_Bot በኩል እንዲሁም  የኦንላን ኮርሱን ለመውሰድ መመዝገቢያውን በ http://shorturl.at/esBR5 ሞልተው ከሙሉ ስማችሁ ጋር ይፃፉልን

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
👍1
Self Engineer (Yoftahe)
ኦንላይን የአርምሞ (Meditation) ስልጠና ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና በአርምሞ ክህሎት፣ ጤነኛ ደስተኛ እና የላቀ ህይወት የሙሉ የስልጠናውን ማብራሪያ፣ የስልጠናውን ዝርዝር ይዘት እና የምዝገባ ቅፅ (Registeration form) ለማግኘት "Instant View" የሚለውን 👇🏽👇🏽👇🏽ተጭነው ያንብቡ https://telegra.ph/%E1%8A%A6%E1%8A%95%E1%88%8B%E1%8B%AD%E1%8A%95…
👆🏽 👆🏽 👆🏽 👆🏽
48 ሰዓታት ብቻ ቀሩት

የኦንላይን የአርምሞ (Meditation) ስልጠና ምዝገባው ሊጠናቀቅ 48 ሰዓታት ብቻ ቀሩት ይህ ዕድል ሳያመልጣችሁ፣ በአርምሞ ክህሎት፣ ጤነኛ ደስተኛ እና የላቀ ህይወት እንዲያዳብሩ ተጋብዘዋል

ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና

ተማሪ ለሆናችሁ እና የ21 የአንጎል ብልፅግና ቻሌንጅን በቅደም ተከተል እየተወጣችሁ ያላችሁ፣ በአጋፋሪአችን በኩል ፃፉልን አማራጭ መንገድ እንሰጣቹሃለን፡፡

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
ከነገ ወዲያ በሚደረገው የኦንላይን ፕሮግራም ከተለያዩ አለም ክፍሎች የተወጣጡ አለም አቀፍ አሰልጣኞች ስልጠናዎችን ይሰጣሉ

ከእኛም ሰብዓዊ ምህንድስና ዮፍታሔ አንዱ አሰልጣኝ ነው
ስለ ስሜት ተፈጥሮ እና የእርግብግቢት ሳይንስ ስልጠና ይሰጣል
እንዳያመጣችሁ

All the sessions will be conducted online on Zoom.
All the sessions are open to all and free of cost but registration is required.

To Register for all the sessions, please fill the form here: https://forms.gle/mCRgmyAgrKWA4dSe8

Once the form is filled, you will receive an E-mail with the Zoom Link which is valid for all the Sessions.

@SelfEngineering
Tomorrow June 28th/2020 at 5pm - 6pm Ethiopian Time (11 seat), 7:30pm - 8:30pm IST

Yoftahe aka Happy Being from Khul - ክሁል : Holistic Development Center and Self Engineering will be giving an Online Session on "Science of Emotions in relation to Natural Laws" as part of the series on Pranic/Energy Healing sessions hosted by Energy Medicine healers, teachers and Practitioners from various countries.

"If you want to find the secrets of the Universe think in terms of Energy, Frequency and Vibration" Nikola Tesla

All the sessions will be conducted online on Zoom.
All the sessions are open to all and free of cost but registration is required.

To Register for all the sessions, please fill the form here: https://forms.gle/mCRgmyAgrKWA4dSe8

Once the form is filled, you will receive an E-mail with the Zoom Link which is valid for all the Sessions.

Khul - ክሁል : Holistic Development Center
@KhulWorld
@SelfEngineering
👍1
Join us for the 2nd Talk of the Series by *Yoftahe (better known as Happy)* on the *Science of Emotions in Relation to Natural Laws* today - 28 June 2020!

Time: 5pm Ethiopia Time (7:30pm India Time)

Zoom Link: https://us02web.zoom.us/j/89131116653
ጤና ደስታ ልህቀት በያለንበት
የተወደዳችሁ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች 🎉🕊🥁

የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ዛሬ ዮፍታሔ ከኢትዮጵያ ተወክሎ ስለ ስሜት ምህንድስናን የሰጠውን የኦንላይን ስልጠና መካፈል ላልቻላችሁ የስልጠናው ቅጂ ቪዲዮ እነሆ
ዮቲዮብ ቻናሉ ላይ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ

#የስሜት_ምህንድስናን
#ሰብዓዊ_ምህንድስና

ጥያቄዎች ካላችሁ በነገው የሰኞ ማታ "ጥያቄ ለዮፊ" ክፍለ ጊዜ ላይ እንዲመለስ ቀደም ብላችሁ ጥያቄአችሁን በድምፅ ወደ @Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ ላኩልን በየተራ ከሰብዓዊ ምህንድስና አንፃር በዮፍታሔ ምላሾች/እይታዎች ይሰጥባቸዋል 🎉

#ጥያቄ #ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
https://youtu.be/mbSPgj0HKVY
#001 አንድነትን መረጥኩ
ሰብዓዊ ምህንድስና፣ ከዮፍታሔ ጋር
#001 አንድነትን መረጥኩ

🌍🌠🇪🇹
ውድ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች
ውጫዊ ነውጥ በበዛብን ጊዜ ውስጣዊ አስውሎታችን መልዕክት እንዳለው ላስታውሳችሁ ይቺን ስራ ከቀና የልብ ምኞት ጋር አበረከትኩላችሁ 🌅

እንደ ኢትዮጵያዊም እንደሰው ልጅም፣ አንድነት ከየትኛውም ጊዜ በበለጠ
የሚያስፈልገን ጊዜ ላይ ነን!

ውስጠታችንም ይህንኑ ሊነግረን እያንኳኳ ነው፣ ለማዳመጥ ዝግጁ ኖት???

#ያድምጡ #ያጋሩ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና_ውስጠት
#ሰም_ውስጠት #1
ጥያቄ/አስተያየት በ @Self_Engineering_Bot

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
Shegerhive Business & Tech Hub Online Webinar #3

An ecosystem that provides you with enabling platforms and services that helps foster your businesses or individual growth.
Join our Facebook , Instagram & YouTube channel @Shegerhive

Join Zoom Meeting
https://us04web.zoom.us/j/7655712769?pwd=WmNOQ0NKbGNlVS96TkR6U0pyTWJSUT09

Meeting ID: 765 571 2769
Passcode: Shegerhive
👍1
#002 3ቱ የህይወት ልህቀት ጥያቄዎች
ሰብዓዊ ምህንድስና፣ ከዮፍታሔ ጋር
#002 3ቱ ጥያቄዎች

ጤና፣ ደስታ እና ልህቀት በያለንበት!

ህይወትዎን 3 ወሳኝ ጥያቄዎችን በመጠየቅ በአስገራሚ ሁኔታ መቀየር እንደሚችሉ ያውቃሉ???

ከዚህ ፕሮግራም ጋር በስበት ወይ በዕድል ተገናኝተዋል! እንኳን ደህና መጡ! ረጅም እና ፍሬያማ የልህቀት መንገድ ከፊታችን አለ!

ይህ ስበት ወደ ህይወትዎ ምን ይዞ መጥቶ ይሆን? ቀጣዮቹ ደቂቃዎች መልስ አላቸው!

ልምምዱን ለማገዝ የተሰራ ቅፅ ከዚህ በታች ይገኛል 👇🏽👇🏽👇🏽
https://t.me/SelfEngineering/169
ዳውንሎድ/ፕሪንት አድርጎ መጠቀም ይመከራል

#3ቱ_የህይወት_ልህቀት_ጥያቄዎች

#ያድምጡ #ይተግብሩ #ያጋሩ #Share
#ሰብዓዊ_ምህንድስና
#ሰም #002 #ሰም_ቅኝት #1

ጥያቄ/አስተያየት በ @Self_Engineering_Bot

የናንተው ዮፍታሔ
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
መጀመሪያ የድምጽ ፕርግራሙን👆🏽👆🏽👆🏽 ማዳመጥ ያስቀድሙ

#3ቱ_የህይወት_ልህቀት_ጥያቄዎች_አባሪ_ቅፅ

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
👍1