ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
2.77K subscribers
640 photos
85 videos
3 files
295 links
በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣አርክቴክት/መሃንዲስ የሰዉነትና የአዕምሮ አለም አቀፍ አሰልጣኝ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል +251932333382
Download Telegram
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
በያለንበት፣ ሰብዓዊ መሀንዲሶች 🌞

2ኛ ዙር የ21 ቀን አንጎል ልህቀት ስልጠና/ጨዋታ
የኦንላይን ስልጠና ከሰብዓዊ ምህንድስና


✉️ ቀጣዩን ዙር መቀላቀል ይፈልጋሉ?
https://t.me/joinchat/FIvknBpTGCJTOT6lPselAg

የ21 ቀኑ የአንጎል ክህሎት/ልህቀት ጨዋታ/ቻሌንጅ 2ኛ ዙር ለዚሁ ጨዋታ በተዘጋጀው ግሩፕ በአዲስ መልክ ይጀመራል፣ ዘግይታችሁ ለተቀላቀላችሁ እንዲሁም በትግበራው በደምብ ያልዘለቃችሁ ይህ ጥሩ አጋጣሚ ነው፣ በጥናታችን እዳየነው በግሩፕ ውስጥ የምናደርገው ጨዋታ/ስልጠና ቻናሉ ላይ ከሚደረገው በሰወች ተሳትፎ ከ70% በላይ እንደሚጨምር አስተውለናል
እንዲሁም ከግሩፑ በድል የጨረሱ እና ንቁ ተሳታፊዎች የተለያዩ ሽልማቶችን እንዲሁም በእጩነት የሰብዓዊ ምህንድስና ስልጠናዎች ላይ የነፃ ትምህርት ዕድል (Scholarship) ያገኛሉ 🎉🎉🎉

በዚህ ሊንክ ለስልጠናው ብቻ የተዘጋጀውን ግሩፕ መቀላቀል ይችላሉ
https://t.me/joinchat/FIvknBpTGCJTOT6lPselAg

ሊንኩ ለተወሰነ ግዜብቻ ይቆያል፣ እንዳያመልጣቸው የምንፈልጋቸውን ሰወች እናካፍላቸው 🙏🏽

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
👍2
ውድ ቤተሰቦች
እንኳን ደስ አለን 😁🥁🕊🎉

በአጭር ጊዜ 2000 በላይ ሆነናል
የልብ ምስጋናችንን ከጤና ደስታና ልህቀት በያላችሁበት ተመኘን

የሰብዓዊ ምህንድስና በጎ ፍቃደኛ ቤተሰብ
(Self Engineering Volunteers Family)

@SelfEngineering
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🎉
የሰብዓዊ ምህንድስናን ይዘት እና መሠረታዊ ተግባራት/ልምምዶች በጥቂት ደቂቃ ማወቅና መተግበር ይፈልጋሉ???

እነሆ🕊

የሰብዓዊ ምህንድስና አጭር እንዲሁም አዝናኝ ጥንቅር ከአርትስ ቲቪ

የተክለ ሰውነት ምህንድስና ባጭሩ
የአዕምሮ ምህንድስና ባጭሩ
የስሜት ምህንድስና ባጭሩ
የንቃተ ህሊና ምህንድስና ባጭሩ

ሰብዓዊ መሀንዲስ ዮፍታሔ ማንያዘዋል ከሚሰጠው ስልጠና የተቀነጨበ

ሀሳብ አስተያየት በአጋፋሪአችን @Self_Engineering_Bot በኩል ያጋሩን

ምስጋና ለ ቢዮንድ ዘፌንስ ስቱዲዮ፣ ለወግ ቡና እና ለአርትስ ቲቪ

በሰብዓዊ ምህንድስና ሚዲያ
Self Engineering Media

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
🎉
የሰብዓዊ ምህንድስናን ይዘት እና መሠረታዊ ተግባራት/ልምምዶች በጥቂት ደቂቃ ማወቅና መተግበር ይፈልጋሉ???

እነሆ🕊

የሰብዓዊ ምህንድስና አጭር እንዲሁም አዝናኝ ጥንቅር ከአርትስ ቲቪ

የተክለ ሰውነት ምህንድስና ባጭሩ
የአዕምሮ ምህንድስና ባጭሩ
የስሜት ምህንድስና ባጭሩ
የንቃተ ህሊና ምህንድስና ባጭሩ

ሰብዓዊ መሀንዲስ ዮፍታሔ ማንያዘዋል ከሚሰጠው ስልጠና የተቀነጨበ

ሀሳብ አስተያየት በአጋፋሪአችን @Self_Engineering_Bot በኩል ያጋሩን

ምስጋና ለ ቢዮንድ ዘፌንስ ስቱዲዮ፣ ለወግ ቡና እና ለአርትስ ቲቪ

በሰብዓዊ ምህንድስና ሚዲያ
Self Engineering Media

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering

Get the Video Directly on Our YouTube Channel and dont forget to Subscribe to not miss interesting programs

https://www.youtube.com/watch?v=nHqCW8HcgIs&feature=youtu.be
ብቃታችሁን አትገድቡ
ገደቦቻችሁን በብቃት አስፉ እንጂ

ራስን መጠየቅ...
አሁን በህይወቴ እንዳላድግ/እንዳልራመድ ከገደበኝ አስተሳሰብ፣ አካባቢ፣ አመጋገብ፣ ጊዜ አጠቃቀም ወዘተ... ለማሻሻል/ለማስፋት ቢያንስ አንዱን ልምረጥ፣ እንዴት ይህን ገደብ ማስፋት/መቀየር እንደምችል ለ1 ደቂቃ ላስብ 🗯

ለማጋራት ፍቃደኛ የሆነ ወይም ሀሳብ ያለው ኮሜንት ቢያደርግ ደስ ይለናል 😊🎉

#Share
@SelfEngineering
ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering pinned «🎉 የሰብዓዊ ምህንድስናን ይዘት እና መሠረታዊ ተግባራት/ልምምዶች በጥቂት ደቂቃ ማወቅና መተግበር ይፈልጋሉ??? እነሆ🕊 የሰብዓዊ ምህንድስና አጭር እንዲሁም አዝናኝ ጥንቅር ከአርትስ ቲቪ የተክለ ሰውነት ምህንድስና ባጭሩ የአዕምሮ ምህንድስና ባጭሩ የስሜት ምህንድስና ባጭሩ የንቃተ ህሊና ምህንድስና ባጭሩ ሰብዓዊ መሀንዲስ ዮፍታሔ ማንያዘዋል ከሚሰጠው ስልጠና የተቀነጨበ ሀሳብ አስተያየት በአጋፋሪአችን…»
Happy International Yoga Day 2020

Happy Solstice, International Yoga Day and Solar Eclipse! 🌕🌖🌗🌘🌑🌒🌓🌔 May Humanity Open to the Essence of our nature, Love, Peace, Health, Harmony, Smile and Kindness

Just take one Deep Breath reading this 🎉😊🙏🏽 Thank You

Wishing You IDY 2020 from @KhulWorld and @SelfEngineering
የተወደዳችሁ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች 🎉🕊🥁

አብዛኛቻችሁ በጠይቃችሁት መሠረት እንዲሁም በአጋፋሪአችን (በውስጥ መስመር) በምትልኳቸው ጥያቄዎች ምክንያት፣ ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ፕሮግራም አዘጋጅተናል፣ ለዮፍታሔ መጠየቅ ምትፈልጓቸውን ጥያቄዎች (ጥያቄ ለዮፊ) መጠየቅ ትችላላችሁ

ጥያቄዎችን ወደ @Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ ላኩልን በየተራ ከሰብዓዊ ምህንድስና አንፃር በዮፍታሔ ምላሾች/እይታዎች ይሰጥባቸዋል 🎉

#ጥያቄ #ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና
@SelfEngineering
Forwarded from Self Engineer (Yoftahe)
ኦንላይን የአርምሞ (Meditation) ስልጠና
ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና


በአርምሞ ክህሎት፣ ጤነኛ ደስተኛ እና የላቀ ህይወት

የሙሉ የስልጠናውን ማብራሪያ፣ የስልጠናውን ዝርዝር ይዘት እና የምዝገባ ቅፅ (Registeration form) ለማግኘት
"Instant View" የሚለውን 👇🏽👇🏽👇🏽ተጭነው ያንብቡ

https://telegra.ph/%E1%8A%A6%E1%8A%95%E1%88%8B%E1%8B%AD%E1%8A%95-%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%88%AD%E1%88%9D%E1%88%9E-Online-Meditation-Course-05-15

ጥያቄ ካለዎት እንዲሁም  የኦንላን ምዝገባውን http://shorturl.at/esBR5 ሞልተው መጨረስዎትን ለማሳውቅ፣ በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን 🌞 T.me/Self_Engineering_Bot በኩል ከሙሉ ስማችሁ ጋር ይፃፉልን

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
👍1
ወደዚህ ታላቅ የኦንላይን አርምሞ ስልጠና ምዘገባውን ሙሉ በሙሉ የጨረሳችሁ
እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉

በዚህ የቅድመ ስልጠና ቅኝት ተዘጋጁ
ለስልጠናው ወደተዘጋጀው ልዮ የቴሌግራም ግሩፕ እስክትገቡ ድረስ

ኦንላይን ፎርም ሞልታችሁ የጨርሳችሁ፣ የምዝገባ ደረሰኛችሁን መላክ ብቻ ይቀራቹሀል 😁

ለበለጠ መረጃ ወይንም ጥያቄ ...አጋፋሪአችን 🌞@Self_Engineering_Bot
ዝግጁ ነው 🕊

#አርምሞ #ስልጠና #በቤትዎ 🌅
#Online #Meditation #Course

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
#0 አርምሞ ምን አይደለም?
ዮፍታሄ፣ ሰብዓዊ ምህነድስና
አርምሞ (Meditation) ምን አይደለም?

አብዛኞቻችሁ በውስጥ መስመር በጠየቃችት መሠረት ይህንን ከኦንላይን አርምሞ ስልጠና የተቀነጨበ መልስ እነሆ🎉

5 ተደጋጋሚ ስለአርምሞ (ሜዲቴሽን) የሚጠየቁ ጥያቄዎች

1. አርምሞ (ሜዲቴሽን) የመዝናኛ ልምምድ ነዉ?
2. አርምሞ (ሜዲቴሽን) ከገሀዱ አለም ("reality") ማምለጫ መንገድ ነዉን?
3. አርምሞ (ሜዲቴሽን) ከሀይማኖት ጋር ይገናኝ ይሆን?
4. አርምሞ (ሜዲቴሽን) ቁጭ እና ዝም ነዉ?
5. አርምሞ (ሜዲቴሽን) በአጭር ቀናት ሁሉንም የህይወት ችግር ያስተካክላል?

ይህ የድምፅ ገለፃ ለነዚህ አስፈላጊ ጥያቄዎች ሰፊ ማብራሪያ ይሰጠናል
የአርምሞ (የሜዲቴሽን) ኮርስ ከዮፍታሔ ጋር፣ በሰብዓዊ ምህንድስና

ጥያቄ ካለዎት በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን 🌞 T.me/Self_Engineering_Bot በኩል እንዲሁም  የኦንላን ኮርሱን ለመውሰድ መመዝገቢያውን በ http://shorturl.at/esBR5 ሞልተው ከሙሉ ስማችሁ ጋር ይፃፉልን

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
👍1
Self Engineer (Yoftahe)
ኦንላይን የአርምሞ (Meditation) ስልጠና ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና በአርምሞ ክህሎት፣ ጤነኛ ደስተኛ እና የላቀ ህይወት የሙሉ የስልጠናውን ማብራሪያ፣ የስልጠናውን ዝርዝር ይዘት እና የምዝገባ ቅፅ (Registeration form) ለማግኘት "Instant View" የሚለውን 👇🏽👇🏽👇🏽ተጭነው ያንብቡ https://telegra.ph/%E1%8A%A6%E1%8A%95%E1%88%8B%E1%8B%AD%E1%8A%95…
👆🏽 👆🏽 👆🏽 👆🏽
48 ሰዓታት ብቻ ቀሩት

የኦንላይን የአርምሞ (Meditation) ስልጠና ምዝገባው ሊጠናቀቅ 48 ሰዓታት ብቻ ቀሩት ይህ ዕድል ሳያመልጣችሁ፣ በአርምሞ ክህሎት፣ ጤነኛ ደስተኛ እና የላቀ ህይወት እንዲያዳብሩ ተጋብዘዋል

ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና

ተማሪ ለሆናችሁ እና የ21 የአንጎል ብልፅግና ቻሌንጅን በቅደም ተከተል እየተወጣችሁ ያላችሁ፣ በአጋፋሪአችን በኩል ፃፉልን አማራጭ መንገድ እንሰጣቹሃለን፡፡

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
ከነገ ወዲያ በሚደረገው የኦንላይን ፕሮግራም ከተለያዩ አለም ክፍሎች የተወጣጡ አለም አቀፍ አሰልጣኞች ስልጠናዎችን ይሰጣሉ

ከእኛም ሰብዓዊ ምህንድስና ዮፍታሔ አንዱ አሰልጣኝ ነው
ስለ ስሜት ተፈጥሮ እና የእርግብግቢት ሳይንስ ስልጠና ይሰጣል
እንዳያመጣችሁ

All the sessions will be conducted online on Zoom.
All the sessions are open to all and free of cost but registration is required.

To Register for all the sessions, please fill the form here: https://forms.gle/mCRgmyAgrKWA4dSe8

Once the form is filled, you will receive an E-mail with the Zoom Link which is valid for all the Sessions.

@SelfEngineering
Tomorrow June 28th/2020 at 5pm - 6pm Ethiopian Time (11 seat), 7:30pm - 8:30pm IST

Yoftahe aka Happy Being from Khul - ክሁል : Holistic Development Center and Self Engineering will be giving an Online Session on "Science of Emotions in relation to Natural Laws" as part of the series on Pranic/Energy Healing sessions hosted by Energy Medicine healers, teachers and Practitioners from various countries.

"If you want to find the secrets of the Universe think in terms of Energy, Frequency and Vibration" Nikola Tesla

All the sessions will be conducted online on Zoom.
All the sessions are open to all and free of cost but registration is required.

To Register for all the sessions, please fill the form here: https://forms.gle/mCRgmyAgrKWA4dSe8

Once the form is filled, you will receive an E-mail with the Zoom Link which is valid for all the Sessions.

Khul - ክሁል : Holistic Development Center
@KhulWorld
@SelfEngineering
👍1