ዛሬ አንድ ቻሌንጅ/ጨዋታ ሊሰጠን ነው
በሚቀጥሉት 24 ሰዓታት ውስጥ 3 ሰወችን ፈገግ ማሰኘት 😊፣ ከቻልን ደግሞ ሆዳቸውን ይዘው እስኪስቁ ድረስ 😂😂😂
ይቻላል?
በጣም ሸጋ 😁🕊
ከዛ ያስተዋልኩትን እንዲሁም የተሰማኝን
በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪ 🌞
https://t.me/Self_Engineering_Bot ማጋራት 🙏🏽
(አስተያየት እንዲሁም ጥያቄዎችን በዚህ መላክ ይችላሉ 🙏🏽)
ይህንን ደግሞ ለምንወዳቸው ሼር እንድናደርግ ተጋብዘናል
#Share #Laughter
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering

እዉነት ግን
ዮፍታሄ፣ ሰብዓዊ ምህነድስና
የሰው ልጆች በብዙ ግድግዳ ተከፋፈልን እሳ እናንተዬ፣ እስቲ ድልድይ ለመገንባት/ለመሆን ሰብዓዊነታችን ጋር እንመለስ 🙏🏽
ሀሳቦቼ እንዲንሸራሸሩ ስፈቅድ፣ ይቺን የደቂቃ ግጥም በውስጤ እንዳስተውል ሆነ
እኔም ለእናንተ ጀባ አልኳ 🙏🏽🕊
እውነት ግን ምንድነው? ይላል
ግጥም ፅፌ አለማወቄን እንደ ሀሳብ ያዙልኝ፣ ፍላጎቴ መልዕክቱ ነውና
ሀሳብ አስያየት ካሎት ታዛዥዎ
የሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪ ይኸው 🙏🏽
https://t.me/Self_Engineering_Bot
ሸጋ ጠቃሚ ነው ካላችሁ ደሞ ለ3 ሰው ጀባ ብለው ያጋሩት
ያክብርልኝ
የናንተው ዮፍታሔ
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
ሀሳቦቼ እንዲንሸራሸሩ ስፈቅድ፣ ይቺን የደቂቃ ግጥም በውስጤ እንዳስተውል ሆነ
እኔም ለእናንተ ጀባ አልኳ 🙏🏽🕊
እውነት ግን ምንድነው? ይላል
ግጥም ፅፌ አለማወቄን እንደ ሀሳብ ያዙልኝ፣ ፍላጎቴ መልዕክቱ ነውና
ሀሳብ አስያየት ካሎት ታዛዥዎ
የሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪ ይኸው 🙏🏽
https://t.me/Self_Engineering_Bot
ሸጋ ጠቃሚ ነው ካላችሁ ደሞ ለ3 ሰው ጀባ ብለው ያጋሩት
ያክብርልኝ
የናንተው ዮፍታሔ
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
በያለንበት፣ ሰብዓዊ መሀንዲሶች 🌞
2ኛ ዙር የ21 ቀን አንጎል ልህቀት ስልጠና/ጨዋታ
የኦንላይን ስልጠና ከሰብዓዊ ምህንድስና
✉️ ቀጣዩን ዙር መቀላቀል ይፈልጋሉ?
https://t.me/joinchat/FIvknBpTGCJTOT6lPselAg
የ21 ቀኑ የአንጎል ክህሎት/ልህቀት ጨዋታ/ቻሌንጅ 2ኛ ዙር ለዚሁ ጨዋታ በተዘጋጀው ግሩፕ በአዲስ መልክ ይጀመራል፣ ዘግይታችሁ ለተቀላቀላችሁ እንዲሁም በትግበራው በደምብ ያልዘለቃችሁ ይህ ጥሩ አጋጣሚ ነው፣ በጥናታችን እዳየነው በግሩፕ ውስጥ የምናደርገው ጨዋታ/ስልጠና ቻናሉ ላይ ከሚደረገው በሰወች ተሳትፎ ከ70% በላይ እንደሚጨምር አስተውለናል
እንዲሁም ከግሩፑ በድል የጨረሱ እና ንቁ ተሳታፊዎች የተለያዩ ሽልማቶችን እንዲሁም በእጩነት የሰብዓዊ ምህንድስና ስልጠናዎች ላይ የነፃ ትምህርት ዕድል (Scholarship) ያገኛሉ 🎉🎉🎉
በዚህ ሊንክ ለስልጠናው ብቻ የተዘጋጀውን ግሩፕ መቀላቀል ይችላሉ

ሊንኩ ለተወሰነ ግዜብቻ ይቆያል፣ እንዳያመልጣቸው የምንፈልጋቸውን ሰወች እናካፍላቸው 🙏🏽

👍2
ውድ ቤተሰቦች
እንኳን ደስ አለን 😁🥁🕊🎉
በአጭር ጊዜ 2000 በላይ ሆነናል
የልብ ምስጋናችንን ከጤና ደስታና ልህቀት በያላችሁበት ተመኘን
የሰብዓዊ ምህንድስና በጎ ፍቃደኛ ቤተሰብ
(Self Engineering Volunteers Family)
@SelfEngineering
እንኳን ደስ አለን 😁🥁🕊🎉
በአጭር ጊዜ 2000 በላይ ሆነናል
የልብ ምስጋናችንን ከጤና ደስታና ልህቀት በያላችሁበት ተመኘን
የሰብዓዊ ምህንድስና በጎ ፍቃደኛ ቤተሰብ
(Self Engineering Volunteers Family)
@SelfEngineering
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🎉
የሰብዓዊ ምህንድስናን ይዘት እና መሠረታዊ ተግባራት/ልምምዶች በጥቂት ደቂቃ ማወቅና መተግበር ይፈልጋሉ???
እነሆ🕊
የሰብዓዊ ምህንድስና አጭር እንዲሁም አዝናኝ ጥንቅር ከአርትስ ቲቪ
የተክለ ሰውነት ምህንድስና ባጭሩ
የአዕምሮ ምህንድስና ባጭሩ
የስሜት ምህንድስና ባጭሩ
የንቃተ ህሊና ምህንድስና ባጭሩ
ሰብዓዊ መሀንዲስ ዮፍታሔ ማንያዘዋል ከሚሰጠው ስልጠና የተቀነጨበ
ሀሳብ አስተያየት በአጋፋሪአችን @Self_Engineering_Bot በኩል ያጋሩን
ምስጋና ለ ቢዮንድ ዘፌንስ ስቱዲዮ፣ ለወግ ቡና እና ለአርትስ ቲቪ
በሰብዓዊ ምህንድስና ሚዲያ
Self Engineering Media

Get the Video Directly on Our YouTube Channel and dont forget to Subscribe to not miss interesting programs
https://www.youtube.com/watch?v=nHqCW8HcgIs&feature=youtu.be

YouTube
ሰብዓዊ ምህንድስና Self Engineering at Weg Coffee
ሰብዓዊ ምህንድስና
ጤና - ደስታ - ልህቀት
ትንሽ ስለ ሰብዓዊ ምህንድስና
ራስን ማሳደግና ማበልፀግ፣ ለእያነዳነዱ የህይወት ክፍላችን ትልቅ ግብዓት፡፡
ከክህሎቶች ሁሉ የላቀዉ ክህሎት፣ ራስን የማወቅ እና የመግራት ክህሎት ነዉ፡፡
የሰዉ ልጅ የምህንድስና ዉጤቶች ከስልክ እስከ ሰማይ ጠቀስ ህንፃዎች፣ ከእጅግ ፈጣን መጓጓዣዎች እስከ ኢንተርኔት፣ ለሰዉ ልጆች ታላቅ የህይወት ቅለት እና…

ብቃታችሁን አትገድቡ
ገደቦቻችሁን በብቃት አስፉ እንጂ
ራስን መጠየቅ...
አሁን በህይወቴ እንዳላድግ/እንዳልራመድ ከገደበኝ አስተሳሰብ፣ አካባቢ፣ አመጋገብ፣ ጊዜ አጠቃቀም ወዘተ... ለማሻሻል/ለማስፋት ቢያንስ አንዱን ልምረጥ፣ እንዴት ይህን ገደብ ማስፋት/መቀየር እንደምችል ለ1 ደቂቃ ላስብ 🗯
ለማጋራት ፍቃደኛ የሆነ ወይም ሀሳብ ያለው ኮሜንት ቢያደርግ ደስ ይለናል 😊🎉
#Share

ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering pinned «🎉 የሰብዓዊ ምህንድስናን ይዘት እና መሠረታዊ ተግባራት/ልምምዶች በጥቂት ደቂቃ ማወቅና መተግበር ይፈልጋሉ??? እነሆ🕊 የሰብዓዊ ምህንድስና አጭር እንዲሁም አዝናኝ ጥንቅር ከአርትስ ቲቪ የተክለ ሰውነት ምህንድስና ባጭሩ የአዕምሮ ምህንድስና ባጭሩ የስሜት ምህንድስና ባጭሩ የንቃተ ህሊና ምህንድስና ባጭሩ ሰብዓዊ መሀንዲስ ዮፍታሔ ማንያዘዋል ከሚሰጠው ስልጠና የተቀነጨበ ሀሳብ አስተያየት በአጋፋሪአችን…»
Happy International Yoga Day 2020
Happy Solstice, International Yoga Day and Solar Eclipse! 🌕🌖🌗🌘🌑🌒🌓🌔 May Humanity Open to the Essence of our nature, Love, Peace, Health, Harmony, Smile and Kindness
Just take one Deep Breath reading this 🎉😊🙏🏽 Thank You
Wishing You IDY 2020 from @KhulWorld and @SelfEngineering

የተወደዳችሁ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች 🎉🕊🥁
አብዛኛቻችሁ በጠይቃችሁት መሠረት እንዲሁም በአጋፋሪአችን (በውስጥ መስመር) በምትልኳቸው ጥያቄዎች ምክንያት፣ ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ፕሮግራም አዘጋጅተናል፣ ለዮፍታሔ መጠየቅ ምትፈልጓቸውን ጥያቄዎች (ጥያቄ ለዮፊ) መጠየቅ ትችላላችሁ
ጥያቄዎችን ወደ @Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ ላኩልን በየተራ ከሰብዓዊ ምህንድስና አንፃር በዮፍታሔ ምላሾች/እይታዎች ይሰጥባቸዋል 🎉
#ጥያቄ #ለዮፊ
#ሰብዓዊ_ምህንድስና

Forwarded from Self Engineer (Yoftahe)
ኦንላይን የአርምሞ (Meditation) ስልጠና
ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና
በአርምሞ ክህሎት፣ ጤነኛ ደስተኛ እና የላቀ ህይወት
የሙሉ የስልጠናውን ማብራሪያ፣ የስልጠናውን ዝርዝር ይዘት እና የምዝገባ ቅፅ (Registeration form) ለማግኘት
"Instant View" የሚለውን 👇🏽👇🏽👇🏽ተጭነው ያንብቡ
https://telegra.ph/%E1%8A%A6%E1%8A%95%E1%88%8B%E1%8B%AD%E1%8A%95-%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%88%AD%E1%88%9D%E1%88%9E-Online-Meditation-Course-05-15
ጥያቄ ካለዎት እንዲሁም የኦንላን ምዝገባውን http://shorturl.at/esBR5 ሞልተው መጨረስዎትን ለማሳውቅ፣ በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን 🌞 T.me/Self_Engineering_Bot በኩል ከሙሉ ስማችሁ ጋር ይፃፉልን

Telegraph
ኦንላይን የአርምሞ ስልጠና (Online Meditation Course)
ኦንላይን የአርምሞ ስልጠና ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና ይህንን ኦንላይን ስልጠና ለመዉሰድ ስላደረቦት ፍላጎት እንኳን ደስ አሎት ህይወትን ለማበልፀግ ትልቅ ዉሳኔ ነዉና፡፡ በጣም ብዙ የአለማችን ታዋቂና ስኬታማ ሶዎች የደስታቸዉ እና የስኬታቸዉ ትልቅ ግብአት ሜዲቴሽን እንደሆነ ይናገራሉ፣ በጥቂቱ ኦፕራ፣ ዊልስሚዝ ፣ ቢልጌትስ ፣ ስቲቭ ጆብስ ፣ ሂዉ ጃክማን እንዲሁም ከአገራችን መለስ ብለን የአፍሪካ…
👍1
Forwarded from ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
ወደዚህ ታላቅ የኦንላይን አርምሞ ስልጠና ምዘገባውን ሙሉ በሙሉ የጨረሳችሁ
እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉
በዚህ የቅድመ ስልጠና ቅኝት ተዘጋጁ
ለስልጠናው ወደተዘጋጀው ልዮ የቴሌግራም ግሩፕ እስክትገቡ ድረስ
ኦንላይን ፎርም ሞልታችሁ የጨርሳችሁ፣ የምዝገባ ደረሰኛችሁን መላክ ብቻ ይቀራቹሀል 😁
ለበለጠ መረጃ ወይንም ጥያቄ ...አጋፋሪአችን 🌞@Self_Engineering_Bot
ዝግጁ ነው 🕊
#አርምሞ #ስልጠና #በቤትዎ 🌅
#Online #Meditation #Course
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉
በዚህ የቅድመ ስልጠና ቅኝት ተዘጋጁ
ለስልጠናው ወደተዘጋጀው ልዮ የቴሌግራም ግሩፕ እስክትገቡ ድረስ
ኦንላይን ፎርም ሞልታችሁ የጨርሳችሁ፣ የምዝገባ ደረሰኛችሁን መላክ ብቻ ይቀራቹሀል 😁
ለበለጠ መረጃ ወይንም ጥያቄ ...አጋፋሪአችን 🌞@Self_Engineering_Bot
ዝግጁ ነው 🕊
#አርምሞ #ስልጠና #በቤትዎ 🌅
#Online #Meditation #Course
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
#0 አርምሞ ምን አይደለም?
ዮፍታሄ፣ ሰብዓዊ ምህነድስና
አርምሞ (Meditation) ምን አይደለም?
አብዛኞቻችሁ በውስጥ መስመር በጠየቃችት መሠረት ይህንን ከኦንላይን አርምሞ ስልጠና የተቀነጨበ መልስ እነሆ🎉
5 ተደጋጋሚ ስለአርምሞ (ሜዲቴሽን) የሚጠየቁ ጥያቄዎች
1. አርምሞ (ሜዲቴሽን) የመዝናኛ ልምምድ ነዉ?
2. አርምሞ (ሜዲቴሽን) ከገሀዱ አለም ("reality") ማምለጫ መንገድ ነዉን?
3. አርምሞ (ሜዲቴሽን) ከሀይማኖት ጋር ይገናኝ ይሆን?
4. አርምሞ (ሜዲቴሽን) ቁጭ እና ዝም ነዉ?
5. አርምሞ (ሜዲቴሽን) በአጭር ቀናት ሁሉንም የህይወት ችግር ያስተካክላል?
ይህ የድምፅ ገለፃ ለነዚህ አስፈላጊ ጥያቄዎች ሰፊ ማብራሪያ ይሰጠናል
የአርምሞ (የሜዲቴሽን) ኮርስ ከዮፍታሔ ጋር፣ በሰብዓዊ ምህንድስና
ጥያቄ ካለዎት በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን 🌞 T.me/Self_Engineering_Bot በኩል እንዲሁም የኦንላን ኮርሱን ለመውሰድ መመዝገቢያውን በ http://shorturl.at/esBR5 ሞልተው ከሙሉ ስማችሁ ጋር ይፃፉልን