መልካም አዲስ ሳምንት! 🌟
የሰብዓዊ -ምህንድስና (Self-Engineering) አምስቱ ክንፎች!
በየሳምንቱ በእነዚህ አምስት ዋና ዋና የግንዛቤ ዘርፎች ላይ ትኩረት በማድረግ ራሳችንን እንገነባለን፦
👉 ንቃተ አካል — ለጤናችንና ለሰውነታችን ትኩረት መስጠት።
👉 ንቃተ ኣእምሮ — አመለካከታችንን ማሳደግና አዳዲስ ነገሮችን መማር።
👉 ንቃተ ልቦና — ስሜታችንን መረዳትና ውስጣዊ ሰላም ማግኘት።
👉 ንቃተ ህሊና — በቅንነትና በንቃት መኖር።
👉 ንቃተ ህይወት — የአራቱ ቁርኝት ።
የዚህ ሳምንት ትኩረታችን ንቃተ አካል ይሆናል።
አብራችሁን ሁኑ! 🔥
ጤና💚 ደስታ😁 ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld

❤5
የሽልማት ጥያቄ! 🏃♂️🏃♀️
ይሳተፉ! ያሸንፉ! 🎟️
ጥያቄ፦ ከአራቱ የክሁል ክንፎች (4 Wings) ውስጥ ቢያንስ አንዱን ጥቀሱ?
Hint ❤️
ትክክለኛውን መልስ ከሚሰጡት መካከል 2 እድለኞችን መርጠን የነገውን ልዩ የ"ቅኝተ ህይወት " (Life Tuning) ዝግጅት ቲኬት እንሸልማለን።
እድሉ እንዳያመልጥዎ! ✨
👉 ቦታ ለመያዝ፦ #ቅኝተህይወት ብለው ስም እና ስልክ ቁጥርዎን በ @khulservice ይላኩ።
📞 ለበለጠ መረጃ፦ 0932333382
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠

👏1
ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
የሽልማት ጥያቄ! 🏃♂️🏃♀️ ይሳተፉ! ያሸንፉ! 🎟️ ጥያቄ፦ ከአራቱ የክሁል ክንፎች (4 Wings) ውስጥ ቢያንስ አንዱን ጥቀሱ? Hint ❤️ ትክክለኛውን መልስ ከሚሰጡት መካከል 2 እድለኞችን መርጠን የነገውን ልዩ የ"ቅኝተ ህይወት " (Life Tuning) ዝግጅት ቲኬት እንሸልማለን። እድሉ እንዳያመልጥዎ! ✨ 👉 ቦታ ለመያዝ፦ #ቅኝተህይወት ብለው ስም እና ስልክ ቁጥርዎን በ @khulservice…
🏃♂️🏃♀️ ትላንት በጠየቅነው የሽልማት ጥያቄ ላይ የተሳተፋችሁ ሁሉ እናመሰግናለን! 🏃♂️🏃♀️
🎉 እንኳን ደስ አላችሁ! 2 እድለኞች መርጠናል! 🎉
1.Tigist
2. Sara
ዛሬ ማታ ለሚካሄደው ልዩ የ"ቅኝተ ህይወት" (Life Tuning) ዝግጅት ቲኬት ተሸልማችኋል! የዝግጅቱ ቲኬታችሁን በ @khulservice ላይ በውስጥ መስመር በመጠየቅ መውሰድ ትችላላችሁ።
ሰፋ ያለ ማብራሪያ:
ክሁል ወርልድ (Khul World) አራት ዋና ዋና የስራ ክንፎች አሉት።
ክሁል ዌልቢንግ (Breathe love)፡- የአካል እና የአእምሮ ጤናን ለማሻሻል የሚያግዙ ፕሮግራሞች እና ዝግጅቶች (ለምሳሌ፡ ዮጋ፣ paint and meditate, wholeness retreat, Ecstatic Dancing....)
👉 ይከተሉ፦ @KhulWorld
ሰብዓዊ ምህንድስና (Self Engineering)፡- ራሳችንን እንድንረዳ፣ ጤንነታችንን እንድናሻሽል እና ህይወታችንን እንድንለውጥ የሚረዱ የመስመር ላይ ፕሮግራሞች (ለምሳሌ፡ ቅኝተ ህይወት, ፖድካስቶች፣ ትምህርቶች... )።
👉 ይከተሉ፦ @SelfEngineering
ክሁል ኮርፖሬት (Khul Corporate)፡- ለድርጅቶች የተዘጋጁ የለውጥ እና የዌልቢንግ ፕሮግራሞች። ( ከቀናቶች እስከ አመታቶች)
👉 ይከተሉ፦ @KhulCorporate
ክሁል ስቶር (Khul Store)፡- ለConscious Living የሚያስፈልጉ የጤና እና የአኗኗር ዘይቤ ምርቶች እና መለዋወጫዎች።
👉 ይከተሉ፦ @KhulStore11
ዛሬ ማታ በ"ቅኝተ ህይወት" ዝግጅት ላይ እንገናኝ!
👉 ቦታ ለመያዝ፡- #ቅኝተህይወት ብለው ስም እና ስልክ ቁጥርዎን በ @khulservice ይላኩ።

👌1
🔍 ስለ "ንቃት አካል" (Niqate Akal) ?
ዛሬ ትኩረታችን ንቃት አካል ላይ ነው። ሰብዓዊ ምህንድስናን (Self-Engineering) ለመረዳት የመጀመሪያው እርምጃ የሰውነታችንን አሠራር፣ ፍላጎት እና የሚሰጠንን ምልክቶች በንቃት መከታተል ነው።
ይህ ምስል ንቃት አካልን በሦስት ዋና ዋና ክፍሎች ያብራራል፦
1️⃣ ክፍል 1፦ የአካል ንቃት (Body Awareness)
✨ ይህ ማለት በሰውነትዎ ውስጥ "መገኘት" (Being inside your physical self) ማለት ነው።
✨ የአእምሮ እና የአካል ትስስር፦ የልብ ትርታዎን፣ የአተነፋፈስዎን ሁኔታ እና የውስጥ ስሜትዎን በትኩረት ማዳመጥ።
2️⃣ ክፍል 2፦ የሰውነት ምልክቶችን መፍታት (Decoding Body Signals)
🫳 ሰውነትዎ በቋንቋ ሳይሆን በምልክት ይናገራል፤ እነዚህን "ኮዶች" ለማወቅ 👇
✨ የጭንቀት ምልክት (Stress)፦ ለምሳሌ የትከሻ መወጠር ወይም መንገጭላን ማጥበቅ።
✨ የውሃ ማነስ (Brain Fog)፦ የትኩረት ማጣትና የአእምሮ መጋረድ ስሜት።
ጥቅሙ፦ ምልክቶቹን ሲረዱ ለሰውነትዎ የሚሰጡት ምላሽ ትክክለኛ ይሆናል
3️⃣ ክፍል 3፦ ንቁ ጥገና (Active Maintenance)
🫳 ሰውነትዎ እንደ መኪና ወይም ማሽን መደበኛ ጥገና ይፈልጋል።
✨ ተግባራዊ እንቅስቃሴ፦ ሰውነትዎን ማሳሳብ (Stretching) እና ተንቀሳቃሽነትን መጠበቅ።
✨ ንቁ እረፍት፦ እንቅልፍ ማለት የጠፋ ጊዜ ሳይሆን ሰውነት ራሱን የሚጠግንበት (Active Repair) ሂደት ነው።
መልካም ሰኞ 👐
መልካም የንቃት ሳምንት! ✨

❤3🔥1
🌟 ቅኝት ህይወት
ራሳችንን የምናገኝበት፣ የምናድግበትና የደስታ ምንጫችንን የምንቃኝበት የረቡዕ ምሽት ፕሮግራማችን እነሆ ደርሷል!
በክሁል የሁለንተናዊነት ማዕከል (Khul Wholeness Center) የሚዘጋጀው ሳምንታዊው የሰብዓዊ ምህንድስና ፕሮግራም የፊታችን ረቡዕ ይጠብቆታል።
📅 ቀን፦ ረቡዕ መጋቢት 30
🕗 ሰዓት፦ ምሽት 2:00
📍 ቦታ፦ በኦንላይን (ከአሉበት ሆነው)
ጠቃሚ መረጃ፦ ፕሮግራሙ በክፍያ (Commitment Fee) የሚቀርብ መሆኑን እንገልጻለን።
እንዴት መመዝገብ ይቻላል?
ለበለጠ መረጃ እና ለመመዝገብ በውስጥ መስመር (DM) ስሞ እና #ቅኝተህይወት ብለዉ @khulservice ወይም +251932333382 ላይ ይላኩ

❤1
ለዛሬው ምሽት ቅኝተ ህይወት መርሃ-ግብር እንደ ሁልጊዜው እድለኛ የሆኑ ሰዎችን በነፃ ለመጋበዝ (Giveaway) ዝግጅታችንን ጨርሰናል።
ለመሳተፍ የሚከተለውን ጥያቄ ይመልሱ፦
ክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል (Khul Wholeness Center) ቢሮ የት ነው የሚገኘው (Location) ?
መመሪያዎች፦
ቀድመው ትክክለኛውን መልስ የሚሰጡ የመጀመሪያዎቹ ሁለት ሰዎች የነፃ መግቢያ ትኬት ያሸንፋሉ።
ከዚህ በፊት በነፃ መግቢያ (Giveaway) አሸንፈው የሚያውቁ ተሳታፊዎች ለዚህኛው ዙር አይካተቱም።
መልካም እድል!
ለመመዝገብ በውስጥ መስመር (DM) ስሞ እና #ቅኝተህይወት ብለዉ @khulservice ወይም +251932333382 ላይ ይላኩ
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
ለመሳተፍ የሚከተለውን ጥያቄ ይመልሱ፦
ክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል (Khul Wholeness Center) ቢሮ የት ነው የሚገኘው (Location) ?
መመሪያዎች፦
ቀድመው ትክክለኛውን መልስ የሚሰጡ የመጀመሪያዎቹ ሁለት ሰዎች የነፃ መግቢያ ትኬት ያሸንፋሉ።
ከዚህ በፊት በነፃ መግቢያ (Giveaway) አሸንፈው የሚያውቁ ተሳታፊዎች ለዚህኛው ዙር አይካተቱም።
መልካም እድል!
ለመመዝገብ በውስጥ መስመር (DM) ስሞ እና #ቅኝተህይወት ብለዉ @khulservice ወይም +251932333382 ላይ ይላኩ
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
❤2
መስዋዕትነትና ፍቅር በሚታሰብበት በዚህ ቅዱስ ዕለት፣ በቸርነትና በአዲስ ተስፋ አብረን እንድንጓዝ እንመኛለን።
እንኳን ለስቅለት በዓል አደረሰን ! ❤️✨"
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
እንኳን ለስቅለት በዓል አደረሰን ! ❤️✨"
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
🔥2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
When was the last time you were a gift—to yourself and to others? 🎁✨
Happy new day, new breath, new moment & happy Holiday to my global family! It’s that time of year again where service fills my life. I call it my Service Birthday.
Deep Gratitude to all of you who have joined me in service For the past 13 years, from orphanages to prisons, from Soil care to planting, from #Forgiveness Campaigns to even walking 100+kms from Addis to Adama, this journey has been enriching.
Today, for my 14th year, I’m inviting you to a new challenge I designed: #iAppreciate 🌊
Why?
One of our deepest human desires is to be seen, heard, and recognized. While there can be much to complain about, the science shows that both giving and receiving appreciation creates a powerful biochemical shift in our systems. It heals. It connects. It engineers a better state of being.
The #iAppreciate Challenge (3x3x3 game):
1️⃣ Pick 3 People: Friends, family, or someone you haven’t spoken to in a long time.
2️⃣ Send Specific Appreciation: Send them (message/voice note) specific to why you appreciate the person
3️⃣ Create the Ripple: Ask them to pay it forward to 3 more people and share your experience in our Appreciation Library.
How to join the movement:
✅ Comment #iAppreciate below so I DM you the challenge template, link to the Appreciation Library & mini gift for your Participation
✅ Forward this to 3 people, who deserve some appreciation and can play along
As I always say: We all came as a gift to Mother Earth... may your gift shine the path of many. 🕯
Much love & Appreciation,
Happy (Yoftahe)
#iAppreciate #ServiceBirthday #14 #SelfEngineering #AppreciationLibrary #SpreadLight

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ! መልካም የፋሲካ በዓል ይሁንላችሁ።
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
❤1
ልዩ የጥያቄና የሀሳብ ሽርሽር ምሽት✨
በየሳምንቱ ረቡዕ እንደምናደርገው፣ በዚህም ሳምንት በሰውኛ ጉዳዮች ዙሪያ ሀሳቦችን ለማንሸራሸር ቀጠሮ ይዘናል።
📅 ቀን፦ ረቡዕ ( Apr 15)
⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ
📍 ቦታ፦ @KhulWorld የቴሌግራም ቻናል
🦋 ልዩ ማሳሰቢያ፦ በውይይቱ ወቅት በቀጥታ ለመሳተፍ ካልተመቻችሁ በ @khulservice በኩል በጽሁፍ መላክ ትችላላችሁ።
የቀጥታ ስርጭቱን ተቀላቅለው የለውጥ አካል ይሁኑ!

GIVEAWAY TIME! ✨
🎟️ Tell us the best thing you did this Easter ?
2 lucky winners 🫶 will get a free ticket 🎟 for Awareness Practice 👐
🔗 Registration ፦ send name and #Awareness to @khulservice or +251932333382
KhulWorld | Human Possibilities
@SelfEngineering @KhulWorld

❤1👍1
ሳምንታችሁ በምን ተሞላ?
የሳምንቱን ትውስታችሁን በቃላት ወይም በምስል (Emoji) ግለጹት። 👇😊
ጤና💚 ደስታ😁 ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
የሳምንቱን ትውስታችሁን በቃላት ወይም በምስል (Emoji) ግለጹት። 👇😊
ጤና💚 ደስታ😁 ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
❤1👏1👌1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"አእምሮአችን የደረሰበትን እውቀት ልባችን እንዲኖረው... 🕊
የፊታችን ረቡዕ በ'ቅኝተ ህይወት' ፕሮግራማችን፤ ሳይንሳዊ በሆኑ መንገዶች ስሜታችንን የምንረዳባቸውን፣ ወደ ውስጣችን የምንገባባቸውን እና ሰብዓዊ ምህንድስና (Self-Engineering) ህይወታችንን የምንመራባቸውን ተግባር ተኮር የሆኑ ልዩ ሳይንሳዊ ልምምዶችን በጋራ እናደርጋለን።
ስለ ምሽቱ ሙሉ መረጃ እንዲደርሶ #ልቦና ብለው ኮሜንት ያድርጉ። ✨
#ቅኝተ_ህይወት #ልቦና #SelfEngineering #ተግባር_ተኮር #ሳይንሳዊ #Mindfulness
ጤና💚 ደስታ😁 ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
የፊታችን ረቡዕ በ'ቅኝተ ህይወት' ፕሮግራማችን፤ ሳይንሳዊ በሆኑ መንገዶች ስሜታችንን የምንረዳባቸውን፣ ወደ ውስጣችን የምንገባባቸውን እና ሰብዓዊ ምህንድስና (Self-Engineering) ህይወታችንን የምንመራባቸውን ተግባር ተኮር የሆኑ ልዩ ሳይንሳዊ ልምምዶችን በጋራ እናደርጋለን።
ስለ ምሽቱ ሙሉ መረጃ እንዲደርሶ #ልቦና ብለው ኮሜንት ያድርጉ። ✨
#ቅኝተ_ህይወት #ልቦና #SelfEngineering #ተግባር_ተኮር #ሳይንሳዊ #Mindfulness
ጤና💚 ደስታ😁 ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
❤1🔥1
የቅኝተ ህይወት የልቦና ልምምድ - የነጻ ትኬት ስጦታ! 🎁
የዛሬው የ"ቅኝተ ህይወት የልቦና ልምምድ" (Heartfulness Practice) ፕሮግራማችን ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ ይካሄዳል።
ይህንን ጠቃሚ የውስጥ ሰላም ጉዞ አብረውን እንዲጀምሩ ለ2 እድለኞች ነጻ የትኬት ስጦታ አዘጋጅተናል!
ለመሳተፍ፦
👉 ጥያቄ ፦ በአሁኑ ሰዓት በአውሮፕላን ወደፈለጉበት ቦታ መሄድ ቢችሉ፣ ወዴት መሄድ ይመርጣሉ?
ፈጣን ምላሽ ለሚሰጡ 2 ሰዎች ትኬቱን እናበረክታለን።
ለመመዝገብ እና የግሩፑን ሊንክ ለማግኘት፦ ስምዎን እና #ቅኝተህይወት ብለው በቴሌግራም ለ @khulservice ይላኩ።
ወይም በስልክ መስመራችን +251932333382 ላይ ይደውሉልን

የማጋራት ወቅት ነው! 🧡 ይህ ካርድ ቢደርሳችሁ መልሳችሁ ምን ይሆን ነበር?
ጥያቄ፦ በዚህ ሳምንት ፈገግ ያደረጋችሁ አንድ ነገር ምንድን ነው?
የእናንተን ከታች ያጋሩን! 👇
ጤና💚 ደስታ😁 ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
ጥያቄ፦ በዚህ ሳምንት ፈገግ ያደረጋችሁ አንድ ነገር ምንድን ነው?
የእናንተን ከታች ያጋሩን! 👇
ጤና💚 ደስታ😁 ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
❤1🥰1
ከኦንላይን ወደ አካል! 🏢✨
የቅኝተ ህይወት ወርሃዊ መገናኛ - በማዕከላችን! ⏳
ባለፉት ሶስት የኦንላይን ቆይታዎቻችን ስንቀኝ ቆይተን፣ አሁን ደግሞ በወር አንድ ጊዜ ብቻ በሚደረገው የፊት ለፊት (In-Person) መርሃ-ግብር ላይ ደርሰናል!
ይህ የትምህርት ክፍለ-ጊዜ ሳይሆን፣ ራሳችንን የምናድስበትና የውስጥ ዜማችንን የምናስተካክልበት ልዩ የጋራ ተሞክሮ ነው።
ለምን መምጣት አለብኝ?
👉 ውስጣዊ ቅኝት (Self-Tuning): በስራ ውክቢያ ውስጥ የጠፋብንን ሰላም ለመመለስ እና የውስጥ ስምምነታችንን ለማስተካከል ይረዳል።
👉 ከዲጂታል ወደ አካል: በስክሪን ብቻ የምናውቃቸውን የስራ ባልደረቦች በአካል አግኝተን ጥልቅ የሆነ ማህበራዊ ትስስር ለመፍጠር።
👉 ለራስ ጊዜ መስጠት: ለጥቂት ሰዓታት ከስራ ጫና ወጣ ብለው ለራስዎ ጥራት ያለው ጊዜ ለመስጠት።
🎁 የልዩ ስጦታ ጥቅል (Package Deal)!
ለራሱ ልዩ እንክብካቤ ማድረግ ለሚፈልግ ሁሉ የታሰበ፦
1 የመግቢያ ቲኬት + 1 ጥራት ያለው የገላ ጨው (Bath Salt)
💰 በ 1400 ብር ብቻ!
📍 ቦታ፦ khul wholeness centre
⏰ ሰዓት፦ ረቡዕ ምሸት 11:45
👉 ቦታ ለመያዝ፦ #ቅኝተህይወት ብለው ስምዎን በ @khulservice ይላኩ።

ምቾትን ማጣት የአካል ብቻ ላይሆን ይችላል ::
አዘዉትሮ የሚሰማን የጀርባ ህመም ወይም የራስ ምታት የጭንቀት ምልክት ሊሆን እንደሚችል ያውቃሉ?
አእምሮዎ እረፍት ሲያጣ ሰውነታችን ላይ ጫናዎች መታየት ይጀምራሉ።
የውስጥ ሰላምዎን የሚመልሱበት እንዲሁም አዳዲስ ሀሳቦችን የምናሸራሽርበት የቅኝተ ህይወት ፕሮግራማችን በመጭዉ ረቡዕ ሚያዝያ 21 ይካሄዳል ።
📍 ቦታ፦ በክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል
📞 ስልክ፦ 0932 333382
👉 ቦታ ለማስያዝ፦ #ቅኝተህይወት ብለው ስምዎን እና ስልክ ቁጥሮዎን በ @khulservice ይላኩልን።

🎁 የሽልማት ጥያቄ! 🎁
"ነገ በክሁል ማዕከል የሚኖረን የ'ውስጣዊ እድሳት' (Inner Recharge) መርሃ-ግብር በስንት ሰዓት ይጀምራል? ማዕከላችን የት አካባቢ ይገኛል? እንዲሁም አሰልጣኙ (Instructor) ማነው ?"
ጥያቄውን በትክክል ለሚመልሱ 3 ሰዎች የነፃ መግቢያ ተዘጋጅቷል! መልስዎን አሁኑኑ ከታች ያስቀምጡ ። 👇
ለመመዝገብ ፦ ስምዎን , ስልኮን #ቅኝተህይወት ብለው በቴሌግራም ለ @khulservice ይላኩ።
ወይም በስልክ መስመራችን +251932333382 ላይ ይደውሉልን
@KhulWorld

🥰1