ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
2.49K subscribers
720 photos
93 videos
3 files
309 links
በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣አርክቴክት/መሃንዲስ የሰዉነትና የአዕምሮ አለም አቀፍ አሰልጣኝ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል +251932333382
Download Telegram
✨ለራሴ የምነግረው ውስጣዊ ወሬ ይገነባኛል ወይንስ ያፈርሰኛ?"

ይህን ጥያቄ ዛሬ ሁላችንም ቆም ብለን ልናስብበት ይገባል።

የእርስዎ መልስ ምንድነው? ሀሳብዎን በኮመንት ያጋሩን። 👇


ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
❤2🔥2👍1
አዲስ ሳምንት፣ አዲስ ግንዛቤ! 🧠💡

​በየሳምንቱ ረቡዕ እንደምናደርገው፣ በሰውኛ ጉዳዮች ላይ በጥልቀት ለመመካከር ቀጠሮ ይዘናል። ስለ ራስዎ ምህንድስና ምን ያውቃሉ? ኑ አብረን እንመርምር!

​📅 ቀን፦ ረቡዕ (የካቲት 18)
⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 1:00 ሰዓት
📍 ቦታ፦
@KhulWorld የቴሌግራም ቻናል

​🦋 በውይይቱ ወቅት እየተከታተሉ በተለያዩ ምክንያቶች ጥያቄዎን በቀጥታ መጠየቅ ካልቻሉ፣ ጥያቄዎን በ
@khulservice በኩል በጽሁፍ መላክ እንደሚችሉ እናስታውቃለን።

​የቀጥታ ስርጭቱን ተቀላቅለው የውይይቱ አካል ይሁኑ።


ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
🔥2❤1👏1
✨ "በህይወትህ የምታደርገው ረጅሙ ጉዞ ከአንጎልህ ተነስተህ 18 ኢንች ዝቅ ብሎ እስከሚገኘው ልብህ ድረስ የምታደርገው ጉዞ ነው።" — Andrew Boyle

ልብዎን አድምጠው፣ ውስጣዊ ሰላምዎን የሚያገኙበት የልቦና ልህቀት (Heartfulness) ልዩ የልምምድ ጊዜ። ቅንነትን የህይወትዎ መመሪያ ያድርጉ! 🌿

📅 ረቡዕ (Wednesday)
⏰ ከቀኑ 8:00 (2:00 LT)
📍 ኦንላይን

ለመመዝገብ፦ በቴሌግራም
@khulservice ላይ ያግኙን።

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
❤2👍1
Self engineering Q & A happening now ✨
@KhulWorld
❤3🔥2
ዓድዋ (ADWA)
​የአፍሪካ ነፃነት ምልክት እና የላቀ የአንድነት ምስክር።

እንኳን ለ130ኛው በዓል አደረሳችሁ!

@SelfEngineering
❤4
ውስጣዊ እድሳት ✨

በዚህ ልዩ ምሽት ከራሳችን ጋር የምንገናኝባቸውን እና ውስጣችንን የምናድስባቸውን ተግባራዊ ልምምዶች አብረን እናደርጋለን፦

👉 ከራስ ጋር መገናኘት፦ የውስጥ ድምፃችንን የምንሰማበት የጸጥታና የትኩረት ጊዜ።

👉 አዲስ ኃይል መቅዳት፦ አእምሯችንን እና ስሜታችንን የሚያነቃቁ (Self Engineering) ተግባራት።

👉 ውስጣዊ እረፍት፦ ከጭንቀትና ከሀሳብ ብዛት ወጣ ብለን ሰላምን የምንለማመድበት ምሽት።

ኑ! አብረን ውስጣችንን እናድስ።

📅 ቀን፦ ረቡዕ ምሽት 11:45
📍 ቦታ፦ በክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል (Khul Wholeness Center)

ቦታዎን ለማስያዝ:
#ቅኝተህይወት ብለው ስምዎን እና ስልክ ቁጥርዎን በ @khulservice ይላኩ!

📞 ለበለጠ መረጃ በ 0932333382 ይደውሉ

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
👏2
ከኦንላይን ወደ አካል! 🏃‍♂️💨

​ዛሬ ምሽት 11:45 — የቅኝተ ህይወት ወርሃዊ መገናኛ! ⏳

​ባለፉት ሶስት የኦንላይን ቆይታዎቻችን ስንቀኝ ቆይተን፣ አሁን ደግሞ በወር አንድ ጊዜ ብቻ በሚደረገው የአካል (Offline) መርሃ-ግብር ለመገናኘት ጥቂት ሰዓታት ብቻ ቀሩን!

​ይህ የትምህርት ክፍለ-ጊዜ ሳይሆን፣ ራሳችንን የምናድስበትና የውስጥ ዜማችንን የምናስተካክልበት ልዩ የጋራ ተሞክሮ ነው።

በወር አንዴ ብቻ የሚገኝ አጋጣሚ በመሆኑ እንዳያመልጥዎ!
​📍 ቦታ፦ ክሁል ሁለንተናዊ ማዕከል (Khul Wholeness Center)
⏰ ሰዓት፦ ዛሬ ምሽት 11:45
​👉 ቦታ ለመያዝ፦
#ቅኝተህይወት ብለው ስም እና ስልክ ቁጥርዎን በ @khulservice ይላኩ።

📞 ለበለጠ መረጃ፦ 0932333382

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
❤1
ሕይወታችን የዕለት ተዕለት ልማዶቻችን ውጤት ነው። ትናንሽ መልካም ድርጊቶችን ደጋግመን ስናደርጋቸው፣ ማንነታችንን የመቀየርና ወደ ፈለግንበት የሕይወት ምዕራፍ የማድረስ ትልቅ አቅም አላቸው።

ዛሬ የምንጀምራት አንዲት ትንሽ ልማድ የነገ ትልቅ ስኬታችን መሠረት ናት።

​ልምድ ማድረግ ምትፈልጉት አንድ ነገር ምንድን ነው? 💭👇

ይህንን ካርድ ለምትወዷቸው ጓደኞቻችሁ ያጋሩት ።

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
🥰3❤2
እንኳን የካቲት 29 (March 8 ) የሴቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ! 🎉

​ዛሬ ዓለማችንን በብርሃን ለሚያደምቁ፣ ለሚንከባከቡ እና ለሚለውጡ እናቶቻችን፣ እህቶቻችን፣ ሚስቶቻችንና ሴት ልጆቻችን የላቀ ክብር እንሰጣለን። 🙏🏾 የእናንተ ጥንካሬና ፍቅር የሁላችንም መሰረት ነው።

ቀኑ የፍቅር እና ብርሃን ይሁንላችሁ! ✨

​#ዓለምአቀፍየሴቶችቀን
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
❤4🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
​"ስሜት እንደ ሶዳ ( ለስላሳ) ነው፤ ካፈንከው መፈንዳቱ አይቀርም።

​ቀስ ብለህ ብትከፍተው ግን (Allowing emotions)፣ በሰላም ይቀዳል።

ሁልጊዜ መፍትሄው ስሜትን አፍኖ መያዝ (Suppressing emotions) ሳይሆን፣ ተረድቶና አስተናግዶ ማለፍ ነው።"

መልካም ሰኞ 🫶

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
❤2🔥1
💡

​ስለ ራስዎ ምህንድስና ጠይቀው የማያውቁትን ለመጠየቅና አዳዲስ ግንዛቤዎችን ለማግኘት ልዩ የጥያቄና መልስ (Q&A) ምሽት አዘጋጅተናል።

በዚህ ረቡዕ በ @KhulWorld ቻናል እንገናኝና በሰዋዊ ጉዳዮች ላይ በዝርዝር እንወያይ።

​መቼ፦ ዛሬ ማታ
​ሰዓት፦ 1:00 ሰዓት (ምሽት)

ጥያቄና መልስ ​በቀጥታ ስርጭቱ ላይ ተገኝተው የውይይቱ ንቁ ተሳታፊ ይሁኑ!

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
አንዳንዶቻችን በቡና ጠረን ቀናችን ይበራል፤ ሌሎች ደግሞ በሻይ ረጋ ብለው መጀመርን ይመርጣሉ።

የእናንተ ምርጫ የትኛው ነው? ☕️🍵

​"ቡና ወይስ ሻይ ትመርጣለህ/ትመርጫለሽ? እንዴትስ ነው የምትጠጣው/የምትጠጪው?" 👇

ይህንን ካርድ ለቡና ወይም ለሻይ አፍቃሪ ጓደኛህ ላክለት/ላት።" ✨

አስተያየታችሁን በኮሜንት አጋሩን! ☕️🍵

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
👏1
በዚ ሳምንት ምን አለ? 🤔

​እራስን ለማሳደግና ለማስተዋል የሚረዱ የሰብዓዊ ምህንድስና መርሃ ግብሮቻችን እንደሚከተለው ቀርበዋል፦

​🔹 ቅኝተ ህይወት | የንቃተ ህሊና ልምምድ (Awareness Practice)

​ውስጣዊ ማንነታችንን የምናስተካክልበት ልዩ መርሃ ግብር። ሙሉ በሙሉ በልምምድ እና በወቅታዊ መገኘት (Presence) ላይ ያተኩራል።

​👉 መቼ፦ በዚህ ረቡዕ
👉 ሰዓት፦ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት
👉 ለመሳተፍ፦ ምዝገባ ያስፈልገዋል (ቦታዎን በ @Khulservice ያስይዙ)

​🔹 የሰብዓዊ ምህንድስና (Self Engineering ) | የቀጥታ የጥያቄና መልስ ውይይት

​ይህ የተለመደ የጥያቄና መልስ መርሃ ግብር አይደለም፤ በጋራ የምንወያይበት፣ ሃሳቦችን የምናንሸራሽርበት የቀጥታ ስርጭት
ነው።

​👉 መቼ፦ በዚህ ረቡዕ
👉 ሰዓት፦ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት
👉 መግቢያ፦ በቴሌግራም (@khulworld) በነፃ ይቀርባል

​በጥያቄና መልስ ውይይቱ ወይስ በልምምዱ ላይ ይሳተፋሉ? ወይስ በሁለቱም? ከታች ባለው አስተያየት ያሳውቁን! 👇

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ርህራሄና አድናቆት ለምናከናውነው ነገር ሁሉ መሰረት ናቸው። ✨

​የሁላችንንም ስኬትና ደህንነት የሚያረጋግጠው የእለት ተእለት ቁርጠኝነታችን ነው። ❤️

​ሁላችሁንም እንወዳችኋለን!✨

ዛሬ ቀኑን ለየት ያለ ቦታ ላላችሁ ሰዎች ያላችሁን ፍቅር በመግለጽ እንድትጀምሩ እንጋብዛችኋለን። ✨

​መልካም ሰኞ 😊

​ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
❤3🔥1
ልዩ የጥያቄና መልስ ምሽት✨

በየሳምንቱ ረቡዕ እንደምናደርገው፣ በዚህም ሳምንት በሰውኛ ጉዳዮች ዙሪያ ሀሳቦችን ለማንሸራሸር ቀጠሮ ይዘናል።

📅 ቀን፦ ረቡዕ (መጋቢት 16)
⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ
📍 ቦታ፦
@KhulWorld የቴሌግራም ቻናል

🦋 ልዩ ማሳሰቢያ፦ በውይይቱ ወቅት በቀጥታ ለመሳተፍ ካልተመቻችሁ በ @khulservice በኩል በጽሁፍ መላክ ትችላላችሁ።

የቀጥታ ስርጭቱን ተቀላቅለው የለውጥ አካል ይሁኑ!

ጤና💚 ደስታ😁 ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
❤1
የልቦና ልህቀት — ዛሬ ምሽት! ✨

​በህይወት ሩጫ ውስጥ ራሳችንን የምናዳምጥበት፣ የውስጥ ሰላማችንን የምንፈልግበት እና አዳዲስ የህይወት ቅኝቶችን የምንማርበት ልዩ ጊዜ ያስፈልገናል።


"ቅኝተ ህይወት" የልቦና ልህቀት የልምምድ ሳምንት ለዚህ ትልቅ ዕድል ይዞላችሁ ቀርቧል።
​ይህ ፕሮግራም ሙሉ በሙሉ በኦንላይን (Online) የሚካሄድ በመሆኑ፣ ባላችሁበት ሆናችሁ መካፈል ትችላላቹ ::

​📅 ቀን፦ ዛሬ ረቡዕ፣ መጋቢት 16 ቀን 2018
🕑 ሰዓት፦ ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ
📍 ቦታ፦ በዝግ የኦንላይን ግሩፕ (Online Private Group)


​🔗 ለመመዝገብ እና የግሩፑን ሊንክ ለማግኘት፦ ስምዎን እና #ቅኝተህይወት ብለው በቴሌግራም ለ @khulservice ይላኩ።

ወይም በስልክ መስመራችን +251932333382 ላይ ይደውሉልን።

​የነገው ዕለት የለውጥ ጅምር እንዲሆንላችሁ ቀጠሮአችሁን ከእኛ ጋር አድርጉ። በኦንላይን እንገናኝ! 🌿

ጤና💚 ደስታ😁 ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
❤3
🌟 የሐሙስ ጉርሻ | Tips Thursday 💧

🏗 የሰብዓዊ ምህንድስና አምድ፡ ንቃተ አካል (Body Consciousness)

"በቀን 8 ብርጭቆ ውሃ መጠጣት ይመከራል"

የሚለው ምክር በጣም የተለመደ ቢሆንም፣ በንቃተ አካል እይታ ስለ ጉዳዩ ማወቅ ያለብን ጥቂት እውነታዎች አሉ፦

📌 መነሻው፦ ይህ "8x8" የሚባለው ሕግ ለመያዝ ቀላል ስለሆነ የተፈጠረ እንጂ፣ ለሁሉም ሰው የሚሰራ ጥብቅ የሳይንስ ቀመር አይደለም።

⚖️ የሰውነት ልዩነት፦ የሚያስፈልግህ የውሃ መጠን እንደ ክብደትህ፣ ለሚሰራው ስራ (እንቅስቃሴ) እና እንደ አየር ንብረቱ ይለያያል። ዛሬ መጋቢት 29 አየሩ እየሞቀ ስለሆነ ሰውነትህ ተጨማሪ ውሃ ሊፈልግ ይችላል።

🍉 ከምግብ የሚገኝ ውሃ፦ በቀን ውስጥ ከምንወስደው የውሃ መጠን 20% የሚሆነው ከምንመገባቸው ምግቦች (እንደ ፍራፍሬና አትክልት) የሚገኝ ነው።

🔍 ዋናው መለኪያ፦ የሰውነትህ ምርጥ የውሃ መለኪያ ጥማት ነው። ንቃተ አካል ማለት የሰውነትህን ፍላጎት ማዳመጥ ነው። ጥማት ሲሰማህ መጠጣትና የሽንት ቀለምህን ማየት (ቀለሙ ነጭ ወይም ፈዘዝ ያለ ቢጫ ከሆነ በቂ ውሃ አግኝተሃል) በቂ ነው።

💡 የዛሬው መልዕክት፦ ውሃን አንዴ አዝርቶ ከመጠጣት ይልቅ፣ ቀኑን ሙሉ በየመሃሉ መጠጣቱ ለሰውነት የተሻለ ጥቅም ይሰጣል። አካላችንን በመንከባከብ የውስጥ ሰላማችንን እናሳድግ።

#TipsThursday #SelfEngineering #ንቃተአካል #BodyConsciousness

ጤና💚 ደስታ😁 ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
❤4
መልካም አዲስ ሳምንት! 🌟

የሰብዓዊ -ምህንድስና (Self-Engineering) አምስቱ ክንፎች!


በየሳምንቱ በእነዚህ አምስት ዋና ዋና የግንዛቤ ዘርፎች ላይ ትኩረት በማድረግ ራሳችንን እንገነባለን፦

👉 ንቃተ አካል — ለጤናችንና ለሰውነታችን ትኩረት መስጠት።

👉 ንቃተ ኣእምሮ — አመለካከታችንን ማሳደግና አዳዲስ ነገሮችን መማር።

👉 ንቃተ ልቦና — ስሜታችንን መረዳትና ውስጣዊ ሰላም ማግኘት።


👉 ንቃተ ህሊና — በቅንነትና በንቃት መኖር።

👉 ንቃተ ህይወት — የአራቱ ቁርኝት ።


የዚህ ሳምንት ትኩረታችን ንቃተ አካል ይሆናል።

አብራችሁን ሁኑ! 🔥

ጤና💚 ደስታ😁 ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
❤5
የሽልማት ጥያቄ! 🏃‍♂️🏃‍♀️

ይሳተፉ! ያሸንፉ! 🎟️

​ጥያቄ፦ ከአራቱ የክሁል ክንፎች (4 Wings) ውስጥ ቢያንስ አንዱን ጥቀሱ?

Hint ❤️

​ትክክለኛውን መልስ ከሚሰጡት መካከል 2 እድለኞችን መርጠን የነገውን ልዩ የ"ቅኝተ ህይወት " (Life Tuning) ዝግጅት ቲኬት እንሸልማለን።


እድሉ እንዳያመልጥዎ! ✨

​👉 ቦታ ለመያዝ፦ #ቅኝተህይወት ብለው ስም እና ስልክ ቁጥርዎን በ @khulservice ይላኩ።

📞 ለበለጠ መረጃ፦ 0932333382

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
👏1
ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
የሽልማት ጥያቄ! 🏃‍♂️🏃‍♀️ ይሳተፉ! ያሸንፉ! 🎟️ ​ጥያቄ፦ ከአራቱ የክሁል ክንፎች (4 Wings) ውስጥ ቢያንስ አንዱን ጥቀሱ? Hint ❤️ ​ትክክለኛውን መልስ ከሚሰጡት መካከል 2 እድለኞችን መርጠን የነገውን ልዩ የ"ቅኝተ ህይወት " (Life Tuning) ዝግጅት ቲኬት እንሸልማለን። እድሉ እንዳያመልጥዎ! ✨ ​👉 ቦታ ለመያዝ፦ #ቅኝተህይወት ብለው ስም እና ስልክ ቁጥርዎን በ @khulservice…
🏃‍♂️🏃‍♀️ ትላንት በጠየቅነው የሽልማት ጥያቄ ላይ የተሳተፋችሁ ሁሉ እናመሰግናለን! 🏃‍♂️🏃‍♀️

🎉 እንኳን ደስ አላችሁ! 2 እድለኞች መርጠናል! 🎉

1.Tigist
2. Sara

ዛሬ ማታ ለሚካሄደው ልዩ የ"ቅኝተ ህይወት" (Life Tuning) ዝግጅት ቲኬት ተሸልማችኋል! የዝግጅቱ ቲኬታችሁን በ @khulservice ላይ በውስጥ መስመር በመጠየቅ መውሰድ ትችላላችሁ።

ሰፋ ያለ ማብራሪያ:

ክሁል ወርልድ (Khul World) አራት ዋና ዋና የስራ ክንፎች አሉት።

ክሁል ዌልቢንግ (Breathe love)፡- የአካል እና የአእምሮ ጤናን ለማሻሻል የሚያግዙ ፕሮግራሞች እና ዝግጅቶች (ለምሳሌ፡ ዮጋ፣ paint and meditate, wholeness retreat, Ecstatic Dancing....)

👉 ይከተሉ፦ @KhulWorld

ሰብዓዊ ምህንድስና (Self Engineering)፡- ራሳችንን እንድንረዳ፣ ጤንነታችንን እንድናሻሽል እና ህይወታችንን እንድንለውጥ የሚረዱ የመስመር ላይ ፕሮግራሞች (ለምሳሌ፡ ቅኝተ ህይወት, ፖድካስቶች፣ ትምህርቶች... )።

👉 ይከተሉ፦ @SelfEngineering

ክሁል ኮርፖሬት (Khul Corporate)፡- ለድርጅቶች የተዘጋጁ የለውጥ እና የዌልቢንግ ፕሮግራሞች። ( ከቀናቶች እስከ አመታቶች)

👉 ይከተሉ፦ @KhulCorporate

ክሁል ስቶር (Khul Store)፡- ለConscious Living የሚያስፈልጉ የጤና እና የአኗኗር ዘይቤ ምርቶች እና መለዋወጫዎች።

👉 ይከተሉ፦ @KhulStore11

ዛሬ ማታ በ"ቅኝተ ህይወት" ዝግጅት ላይ እንገናኝ!

👉 ቦታ ለመያዝ፡- #ቅኝተህይወት ብለው ስም እና ስልክ ቁጥርዎን በ @khulservice ይላኩ።
📞 ለበለጠ መረጃ፦ 0932333382

ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
👌1