ሰብዓዊ ምህንድስና ( Self-Engineering)
አዲስ ሳምንት፣ አዲስ ግኝት!
በየሳምንቱ ረቡዕ እንደምናደርገው፣ በሰውኛ ጉዳዮች ላይ በጥልቀት እንወያያለን።
የውይይት አምዶች፡
✅ የአካልና የአእምሮ ምህንድስና
✅ የስሜት ብስለትና እርጋታ
✅ የአስተውሎትና የንቃት ጉዞ
✅ የእውቀት ሽርሽር
የቀጥታ ስርጭቱን ተቀላቅለው የውይይቱ አካል ይሁኑ።
📅📅 ቀን፦ ረቡዕ (የካቲት 11) / Wednesday (Feb 18)
⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 1:00 / 7 PM /
📍 ቦታ፦ @KhulWorld telgram channel
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld

❤6👍1🙏1
"አስተውሎት ማለት በግርግር መሃል ራስን የማግኘት፣ በውጫዊ ጫጫታ መሃል የውስጥ ጸጥታን የመፍጠር ጥበብ ነው።"
የነገው ፕሮግራማችን የሰብዓዊ ምህንድስና (Self-Engineering) ጉዞ መሳርያ ነው።
✨የራሳችንን ሃሳቦች፣ ስሜቶችና ድርጊቶች ሳንፈርጅ መመልከት ስንጀምር፣ ህይወታችንን እንደፈለግነው የመቅረጽ አቅም እናገኛለን።
👉 የነገው መርሃ-ግብር፦
ርዕስ፦ የአስተውሎት ልምምድ (Awareness Practice)
ቀን፦ ረቡዕ የካቲት 11(Wednesday)
ሰዓት:- ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ
ቦታ፦ ከምዝገባ በዉሀላ የሚገለፅ
⚠️ ቦታ ለማስያዝ ቀድመው መመዝገብዎን ያረጋግጡ። (Pre-registration is mandatory to secure your spot.)
🔗 ለመመዝገብ ፦ ስሞ እና #አስተዉሎት ብለዉ @khulservice ወይም +251932333382 ላይ ይላኩ
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
❤2👏1
✨ለራሴ የምነግረው ውስጣዊ ወሬ ይገነባኛል ወይንስ ያፈርሰኛ?"
ይህን ጥያቄ ዛሬ ሁላችንም ቆም ብለን ልናስብበት ይገባል።
የእርስዎ መልስ ምንድነው? ሀሳብዎን በኮመንት ያጋሩን። 👇
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
ይህን ጥያቄ ዛሬ ሁላችንም ቆም ብለን ልናስብበት ይገባል።
የእርስዎ መልስ ምንድነው? ሀሳብዎን በኮመንት ያጋሩን። 👇
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
❤2🔥2👍1
አዲስ ሳምንት፣ አዲስ ግንዛቤ! 🧠💡
በየሳምንቱ ረቡዕ እንደምናደርገው፣ በሰውኛ ጉዳዮች ላይ በጥልቀት ለመመካከር ቀጠሮ ይዘናል። ስለ ራስዎ ምህንድስና ምን ያውቃሉ? ኑ አብረን እንመርምር!
📅 ቀን፦ ረቡዕ (የካቲት 18)
⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 1:00 ሰዓት
📍 ቦታ፦ @KhulWorld የቴሌግራም ቻናል
🦋 በውይይቱ ወቅት እየተከታተሉ በተለያዩ ምክንያቶች ጥያቄዎን በቀጥታ መጠየቅ ካልቻሉ፣ ጥያቄዎን በ @khulservice በኩል በጽሁፍ መላክ እንደሚችሉ እናስታውቃለን።

🔥2❤1👏1
✨ "በህይወትህ የምታደርገው ረጅሙ ጉዞ ከአንጎልህ ተነስተህ 18 ኢንች ዝቅ ብሎ እስከሚገኘው ልብህ ድረስ የምታደርገው ጉዞ ነው።" — Andrew Boyle
ልብዎን አድምጠው፣ ውስጣዊ ሰላምዎን የሚያገኙበት የልቦና ልህቀት (Heartfulness) ልዩ የልምምድ ጊዜ። ቅንነትን የህይወትዎ መመሪያ ያድርጉ! 🌿
📅 ረቡዕ (Wednesday)
⏰ ከቀኑ 8:00 (2:00 LT)
📍 ኦንላይን
ለመመዝገብ፦ በቴሌግራም @khulservice ላይ ያግኙን።
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
ልብዎን አድምጠው፣ ውስጣዊ ሰላምዎን የሚያገኙበት የልቦና ልህቀት (Heartfulness) ልዩ የልምምድ ጊዜ። ቅንነትን የህይወትዎ መመሪያ ያድርጉ! 🌿
📅 ረቡዕ (Wednesday)
⏰ ከቀኑ 8:00 (2:00 LT)
📍 ኦንላይን
ለመመዝገብ፦ በቴሌግራም @khulservice ላይ ያግኙን።
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
❤2👍1
ውስጣዊ እድሳት ✨
በዚህ ልዩ ምሽት ከራሳችን ጋር የምንገናኝባቸውን እና ውስጣችንን የምናድስባቸውን ተግባራዊ ልምምዶች አብረን እናደርጋለን፦
👉 ከራስ ጋር መገናኘት፦ የውስጥ ድምፃችንን የምንሰማበት የጸጥታና የትኩረት ጊዜ።
👉 አዲስ ኃይል መቅዳት፦ አእምሯችንን እና ስሜታችንን የሚያነቃቁ (Self Engineering) ተግባራት።
👉 ውስጣዊ እረፍት፦ ከጭንቀትና ከሀሳብ ብዛት ወጣ ብለን ሰላምን የምንለማመድበት ምሽት።
ኑ! አብረን ውስጣችንን እናድስ።
📅 ቀን፦ ረቡዕ ምሽት 11:45
📍 ቦታ፦ በክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል (Khul Wholeness Center)
ቦታዎን ለማስያዝ: #ቅኝተህይወት ብለው ስምዎን እና ስልክ ቁጥርዎን በ @khulservice ይላኩ!
📞 ለበለጠ መረጃ በ 0932333382 ይደውሉ

👏2
ከኦንላይን ወደ አካል! 🏃♂️💨
ዛሬ ምሽት 11:45 — የቅኝተ ህይወት ወርሃዊ መገናኛ! ⏳
ባለፉት ሶስት የኦንላይን ቆይታዎቻችን ስንቀኝ ቆይተን፣ አሁን ደግሞ በወር አንድ ጊዜ ብቻ በሚደረገው የአካል (Offline) መርሃ-ግብር ለመገናኘት ጥቂት ሰዓታት ብቻ ቀሩን!
ይህ የትምህርት ክፍለ-ጊዜ ሳይሆን፣ ራሳችንን የምናድስበትና የውስጥ ዜማችንን የምናስተካክልበት ልዩ የጋራ ተሞክሮ ነው።
በወር አንዴ ብቻ የሚገኝ አጋጣሚ በመሆኑ እንዳያመልጥዎ!
📍 ቦታ፦ ክሁል ሁለንተናዊ ማዕከል (Khul Wholeness Center)
⏰ ሰዓት፦ ዛሬ ምሽት 11:45
👉 ቦታ ለመያዝ፦ #ቅኝተህይወት ብለው ስም እና ስልክ ቁጥርዎን በ @khulservice ይላኩ።
📞 ለበለጠ መረጃ፦ 0932333382

❤1
ሕይወታችን የዕለት ተዕለት ልማዶቻችን ውጤት ነው። ትናንሽ መልካም ድርጊቶችን ደጋግመን ስናደርጋቸው፣ ማንነታችንን የመቀየርና ወደ ፈለግንበት የሕይወት ምዕራፍ የማድረስ ትልቅ አቅም አላቸው።
ዛሬ የምንጀምራት አንዲት ትንሽ ልማድ የነገ ትልቅ ስኬታችን መሠረት ናት።
ልምድ ማድረግ ምትፈልጉት አንድ ነገር ምንድን ነው? 💭👇
ይህንን ካርድ ለምትወዷቸው ጓደኞቻችሁ ያጋሩት ።
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
ዛሬ የምንጀምራት አንዲት ትንሽ ልማድ የነገ ትልቅ ስኬታችን መሠረት ናት።
ልምድ ማድረግ ምትፈልጉት አንድ ነገር ምንድን ነው? 💭👇
ይህንን ካርድ ለምትወዷቸው ጓደኞቻችሁ ያጋሩት ።
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
🥰3❤2
እንኳን የካቲት 29 (March 8 ) የሴቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ! 🎉
ዛሬ ዓለማችንን በብርሃን ለሚያደምቁ፣ ለሚንከባከቡ እና ለሚለውጡ እናቶቻችን፣ እህቶቻችን፣ ሚስቶቻችንና ሴት ልጆቻችን የላቀ ክብር እንሰጣለን። 🙏🏾 የእናንተ ጥንካሬና ፍቅር የሁላችንም መሰረት ነው።
ቀኑ የፍቅር እና ብርሃን ይሁንላችሁ! ✨
#ዓለምአቀፍየሴቶችቀን
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering

❤4🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"ስሜት እንደ ሶዳ ( ለስላሳ) ነው፤ ካፈንከው መፈንዳቱ አይቀርም።
ቀስ ብለህ ብትከፍተው ግን (Allowing emotions)፣ በሰላም ይቀዳል።
ሁልጊዜ መፍትሄው ስሜትን አፍኖ መያዝ (Suppressing emotions) ሳይሆን፣ ተረድቶና አስተናግዶ ማለፍ ነው።"
መልካም ሰኞ 🫶
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
ቀስ ብለህ ብትከፍተው ግን (Allowing emotions)፣ በሰላም ይቀዳል።
ሁልጊዜ መፍትሄው ስሜትን አፍኖ መያዝ (Suppressing emotions) ሳይሆን፣ ተረድቶና አስተናግዶ ማለፍ ነው።"
መልካም ሰኞ 🫶
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
❤2🔥1
💡
ስለ ራስዎ ምህንድስና ጠይቀው የማያውቁትን ለመጠየቅና አዳዲስ ግንዛቤዎችን ለማግኘት ልዩ የጥያቄና መልስ (Q&A) ምሽት አዘጋጅተናል።
በዚህ ረቡዕ በ @KhulWorld ቻናል እንገናኝና በሰዋዊ ጉዳዮች ላይ በዝርዝር እንወያይ።
መቼ፦ ዛሬ ማታ
ሰዓት፦ 1:00 ሰዓት (ምሽት)
ጥያቄና መልስ በቀጥታ ስርጭቱ ላይ ተገኝተው የውይይቱ ንቁ ተሳታፊ ይሁኑ!

አንዳንዶቻችን በቡና ጠረን ቀናችን ይበራል፤ ሌሎች ደግሞ በሻይ ረጋ ብለው መጀመርን ይመርጣሉ።
የእናንተ ምርጫ የትኛው ነው? ☕️🍵
"ቡና ወይስ ሻይ ትመርጣለህ/ትመርጫለሽ? እንዴትስ ነው የምትጠጣው/የምትጠጪው?" 👇
ይህንን ካርድ ለቡና ወይም ለሻይ አፍቃሪ ጓደኛህ ላክለት/ላት።" ✨
አስተያየታችሁን በኮሜንት አጋሩን! ☕️🍵

👏1