🔥 የማስታወቂያ ሰዓት 🔥
አዲስ ሳምንት፣ አዲስ የህብረት አርምሞ ጊዜ! ✨
በዚ ሳምንት በትኩረት ልምምድ ብቅ ብለናል 🔴
የትኩረት ልምምድ ጠቀሜታዎች 🎁
✔️ ምርታማነትን ያሻሽላል
✔️ ሐሳቦችን በተሻለ ሁኔታ ለመቆጣጠር ያስችላል
✔️ የአእምሮ ግልጽነትን እና መረጋጋትን ያመጣል
ዝግጅቱ
🗓 ረቡዕ ምሽት 🌙 | ⏰ 11:45
🏛 በክሁል ሁለንተናዊነት ማእከል
ቦታ ለመያዝ
ቦታዎን ለማስያዝ: #ትኩረት ብለው ስምዎን እና ስልክ ቁጥርዎን በ @khulservice ይላኩ!
📞 ለበለጠ መረጃ በ 0932333382 ይደውሉ
#Community_Meditation 🧘💫
#የህብረት_አርምሞ 🙏🏽
#ሰበዓዊምህንድስና
@KhulWorld | Human Possibilities! 🌍
@SelfEngineering

🔥4❤1
✨ የንቃተ አካል ግብዓቶች ✨
✨ ጤናማ አመጋገብ
ለቀኔ ጉልበት የሚሰጥ ቁርስ ዛሬ በልቻለዉ ?
✨ ፕሮቲን እና ፋይበር የበዛበት ምግብ (እንደ እንቁላልና አትክልት) ለአእምሮዬ እና ለሰውነቴ ብርታት ይሰጡኛል።
#አመጋገብ_ለጉልበት
#ንቃተአካል
ለሚወዷቸውም ያጋሩት ያመሰግኗችኃል🙏
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ከሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld

🔥4❤2👏2🥰1
✨ የንቃተ አካል ግብዓቶች ✨
✨የተሻለ እንቅልፍ: ምቾት ማጣት ወይም ድካም ከሚመጣባቸው ዋና ምክንያቶች አንዱ ጥራት የሌለው እንቅልፍ ነው።
✨ከመተኛተኛቴ ከ30 ደቂቃ በፊት ስልኬን አስቀምጬ መጽሐፍ ማንበብ ወይም ደሞ መረጋጋት ።
ይህ ለጥልቅ እንቅልፍ ያዘጋጀኛል።
#የእንቅልፍ_ሳይንስ

👏4❤1
✨የንቃተ አካል ግብዓቶች✨
✨ለጤናማ አካል: ቀኔን በአምስት ደቂቃ ብቻ የሚወስድ ቀላል እንቅስቃሴ መጀመር።
✨ሰውነቴን ከእንቅልፍ ለመቀስቀስ፣ የደም ዝውውርን ለማሻሻል እና ቀኑን ሙሉ የበለጠ ንቁ እንድሆን ይረዳኛል።
#የአካል_እንቅስቃሴ
#ሰበዓዊምህንድስና
#ክሁል

🔥2
✨ የንቃተ አዕምሮ ሳምንት ✨
✨ በአካል ምህንድስና፣ አእምሮአችንን ለሰላም፣ ለደስታ እና ለልህቀት መሰረት እንዲሆን እንሰራለን።
✨ ሀሳቦቻችንን በመቆጣጠር እና አእምሮአችንን በማንቃት ወደ ተሻለ ማንነታችን ለመጓዝ ዝግጁ ነኝ?
አብረን እንማር ❤️
#ንቃተ_አእምሮ #የአካል_ምህንድስና
@SelfEngineering @KhulWorld
✨ በአካል ምህንድስና፣ አእምሮአችንን ለሰላም፣ ለደስታ እና ለልህቀት መሰረት እንዲሆን እንሰራለን።
✨ ሀሳቦቻችንን በመቆጣጠር እና አእምሮአችንን በማንቃት ወደ ተሻለ ማንነታችን ለመጓዝ ዝግጁ ነኝ?
አብረን እንማር ❤️
#ንቃተ_አእምሮ #የአካል_ምህንድስና
@SelfEngineering @KhulWorld
🔥2
🔥
የሳምንቱን ውጥረት አርቀው ሰላምን ያግኙ! ✨
በየሳምንቱ በሚደረገው የክሁል የህብረት አርምሞ ክፍለ ጊዜ ተቀላቀሉን። አእምሮን የሚያረጋጋ እና ግልጽነትን የሚሰጥ ልምምድ አብረን እንስራ!
🗓 መቼ፡ ረቡዕ ነሐሴ 7 ቀን፣ 5:45pm (11:45 Lt)
📍 የት፡ ክሁል ወርልድ ዩኒኮን ህንፃ 1ኛ ፎቅ፣ ቦሌ መንገድ (ወደ ሩዋንዳ መታጠፊያ)
በተጨማሪም፣ ሁለት እድለኞች ነፃ መግቢያ ስጦታ ያገኛሉ!
( ለመሳተፍ 👉 @KhulWorld )
ለመመዝገብ፣ #አስተዉሎት እና ስምዎን በቴሌግራም ወደ @KhulService ይላኩ ወይም በስልክ ቁጥሩ +251932333382 ይደውሉ።
#Meditation #Community #Mindfulness #Wellness #AddisAbaba #SelfEngineering

🔥1
✨የንቃተ አዕምሮ ሳምንት✨
📆 የሰብዓዊ ምህንድስና ሳምንታዊ ጨዋታ
✨ በትኩረት የመንቀሳቀስ ልምምድ
(Mindful Movement)✨
ይህ ልምምድ አዕምሮዬን ከሰውነቴ ጋር ለማገናኘት የሚረዳ ሲሆን፣ የምሰራቸው ቀላል እንቅስቃሴዎች በጥልቀት እንዳስተውል ያስችለኛል።
1.የየዕለት እንቅስቃሴ መምረጥ ✨
ለምሳሌ፡ መራመድ፣ እቃ ማጠብ ፣ መንጠራራት/መሳሳብ (stretching) ሊሆን ይችላል።
2. የማደርጋቸዉን ተግባራት በዝግታ ማድርግ: የምመርጠውን እንቅስቃሴ ስሰራ፣ ሆን ብዬ ፍጥነቴን መቀንስ። ✨
3. ስሜቴን ማስተውል: ትኩረቴን ሙሉ በሙሉ ሰውነቴ ላይ ማድርግ። ✨
ይህንን ልምምድ በዚህ ሳምንት በየቀኑ ከ1 እስከ 3 ደቂቃ መሞክር።
ለሚወዷቸውም ያጋሩት ያመሰግኗችኃል🙏
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ከሰብዓዊ ምህንድስና
#ንቃተ_አዕምሮ

👏1
ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
🔥 የሳምንቱን ውጥረት አርቀው ሰላምን ያግኙ! ✨ በየሳምንቱ በሚደረገው የክሁል የህብረት አርምሞ ክፍለ ጊዜ ተቀላቀሉን። አእምሮን የሚያረጋጋ እና ግልጽነትን የሚሰጥ ልምምድ አብረን እንስራ! 🗓 መቼ፡ ረቡዕ ነሐሴ 7 ቀን፣ 5:45pm (11:45 Lt) 📍 የት፡ ክሁል ወርልድ ዩኒኮን ህንፃ 1ኛ ፎቅ፣ ቦሌ መንገድ (ወደ ሩዋንዳ መታጠፊያ) በተጨማሪም፣ ሁለት እድለኞች ነፃ መግቢያ ስጦታ ያገኛሉ! …
✨
ከ 3 ሰዓት በኃላ 11:45
በክሁል ወርልድ ዩኒኮን ህንፃ 1ኛ ፎቅ፣ ቦሌ መንገድ (ወደ ሩዋንዳ መታጠፊያ)
እንገናኝ 👐
ቦታ ለማስያዝ @khulservice
@SelfEngineering
ከ 3 ሰዓት በኃላ 11:45
በክሁል ወርልድ ዩኒኮን ህንፃ 1ኛ ፎቅ፣ ቦሌ መንገድ (ወደ ሩዋንዳ መታጠፊያ)
እንገናኝ 👐
ቦታ ለማስያዝ @khulservice
@SelfEngineering
✨የንቃተ አዕምሮ ግብዓቶች✨
✨ተፈጥሮን ማስተዋል (Noticing Nature)✨
የአካባቢዬን ሁኔታ ማስተውል:
በቀን ውስጥ ለጥቂት ደቂቃዎች ውጭ መውጣትና ፀሐይ፣ ንፋስ፣ ወይም ዝናብ በቆዳህ ላይ ሲነካ ላስተውል::
የተፈጥሮን ድምፅ ማዳመጥ: የወፎችን ዝማሬ፣ የዛፎችን ቅጠል በነፋስ ሲንቀሳቀስ፣ ወይም የውሃን ድምፅ ላዳምጥ።
የአበባን ውበት መመልከት: በአካባቢህ ያሉ አበቦችን ወይም ዛፎችን ለጥቂት ደቂቃዎች መመልከት። ውበታቸውንና አወቃቀራቸውን በሙሉ ትኩረት ማጤን።
ለሚወዷቸውም ያጋሩት ያመሰግኗችኃል🙏
ልምምዱን አንርሳ

❤3
✨ በትኩረት የመንቀሳቀስ ልምምድ
(Mindful Movement) ✨
እንቅስቃሴዎን በቀላሉ በማዘግየት እና ትኩረት በመስጠት ብቻ በሰውነትዎ ውስጥ ያለውን የጭንቀት ሆርሞን ኮርቲሶል መጠን መቀነስ እንደሚችሉ ያውቃሉ? ይህ ስሜት ብቻ ሳይሆን የተረጋገጠ ሳይንሳዊ እውነታ ነው።
አሁን የምሰራውን ማንኛውንም እንቅስቃሴ ለአፍታ አቁሜ። እጄ የነካውን ነገር ሙቀት ወይም ቅዝቃዜ፣ እግሬ መሬት ላይ የቆመበትን ሁኔታ፣ ወይም የራሴን የአተነፋፈስ ድምጽ ማስተዋል መቻል
በጣም አጭር እና ጠቃሚ ልምምድ
በዚህ ቅፅበት ምን እየተሰማኝ ነዉ? ✨

❤2🔥1
✨የንቃተ አዕምሮ ግብዓቶች✨
በትኩረት ማዳመጥ: ከሰዎች ጋር ስነጋገር፣ የምናገረውን ከማሰብ ይልቅ ሙሉ በሙሉ ትኩረቴን ተናጋሪው ላይ ማድርግ።
ይህ ግንኙነትህን ያሻሽላል እና የአዕምሮዬን አቅም ይጨምራል
የሳምንቱ ጨዋታ
ለሚወዷቸውም ያጋሩት ያመሰግኗችኃል🙏
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ከሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
በትኩረት ማዳመጥ: ከሰዎች ጋር ስነጋገር፣ የምናገረውን ከማሰብ ይልቅ ሙሉ በሙሉ ትኩረቴን ተናጋሪው ላይ ማድርግ።
ይህ ግንኙነትህን ያሻሽላል እና የአዕምሮዬን አቅም ይጨምራል
የሳምንቱ ጨዋታ
ለሚወዷቸውም ያጋሩት ያመሰግኗችኃል🙏
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ከሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
❤5
✨የንቃተ አዕምሮ ✨
✨የመጨረሻዉ የሳምንቱ ግብዓት ✨
ስሜትን መመልከት (Observing Emotions)
ስሜቴን መለየት: ቁጣ፣ ደስታ ወይም ጭንቀት ሲሰማኝ፣ ስሜቱ በሰውነቴ ውስጥ የት ቦታ ላይ እንደተሰማኝ ለመረዳት መሞክር። በሆዴ ውስጥ እንደ ውጥረት ወይም በደረቴ ውስጥ እንደ የልብ ምት ሊሰማኝ ይችላል።
ቀይ ወይም ብርቱካናማ: በደረት አካባቢ ላይ ያለው ብርሃን እንደ ጭንቀት ወይም ቁጣ ያሉ ስሜቶች ይገልፃሉ::
ሰማያዊ ወይም አረንጓዴ: በሆድህ አካባቢ ላይ ያለው እንደ ሀዘን ወይም ፍርሃት ያሉ ስሜቶች ያሳያል።
ቢጫ: በራስህ ላይ ያለው ደማቅ ብርሃን እንደ የአዕምሮ ግልጽነት እና ጥንቃቄ ያሉ ስሜቶች ያሳያል።
የንቃተ አዕምሮ ጨዋታ

✨ የንቃተ ህሊና ሳምንት ✨
የዚህ ሳምንት ልምምድ ከራሴ ጋር ያለኝን ግንኙነት በመገንባት፣ የዕለት ተዕለት ሕይወቴን በጥልቀት እንድመራ ይረዳኛል።
የዚህ ልምምድ ጥቂት ጥቅሞች እነሆ፡-
➡️ ትኩረታችንን ያሳድጋል:
➡️ ውጥረትን ይቀንሳል
➡️ የውስጥ ሰላም ይሰጣል
✨ ሀሳቦቼን በመቆጣጠር እና አእምሮዬን በማንቃት ወደ ተሻለ ማንነቴ ለመጓዝ ዝግጁ ነኝ?
አብረን እንማር ❤️
#ንቃተ_ህሊና #የአካል_ምህንድስና

👏2❤1
✨ የንቃተ ህሊና ሳምንት ✨
📆 የሰብዓዊ ምህንድስና ሳምንታዊ ጨዋታ
✨ የሰውነት ቅኝት✨
በዕለት ተዕለት ኑሯችን ውስጥ አእምሮአችን በተለያዩ ሀሳቦች እና ጭንቀቶች በቀላሉ ይበተናል። ይህ ደግሞ ከአካላችን እና ከውስጣዊ ስሜታችን ጋር ያለንን ግንኙነት እንድናጣ ያደርጋል።
የዚ ሳምንት ጨዋታ ፣ የተበተነውን ንቃተ ህሊናችንን ወደ ሰውነታችን በመመለስ፣ የአሁን ጊዜ ላይ እንድናተኩር እና የውስጥ ሰላም እንድናገኝ የሚረዳ ቀላል መንገድ ነው።
የዕለታዊ ልምምድ:
1. ፀጥ ባለ ቦታ ወንበር ላይ መቀመጥ ወይም ጋደም ማለት። ለተሻለ ቅኝት አይን መጨፈን ✨
2.ከእግር በመጀምር: ሙሉ ትኩረት ወደ እግር ማድርጉ። እግሬ ምን እንደሚሰማው ማስተዋል—ቀዝቃዛ ነው ወይስ ሞቃት?
3. ከዚያም ትኩረቴን ቀስ በቀስ ወደ ላይ በማንሳት እያንዳንዱን የሰውነቴ ክፍል (እግር፣ ሆድ፣ ደረት፣ ክንዶች፣ አንገት፣ እና ጭንቅላት) መቃኘት። ርጋታን፣ ውጥረትን፣ ወይም ሌላ ማንኛውንም ስሜት ማስተዋል።
ይህንን ልምምድ በዚህ ሳምንት በየቀኑ ከ1 እስከ 2 ደቂቃ መሞክር።
በደንብ ለመለማመድ ደሞ ጥዋት በ1 ሰዓት እና ማታ በ1 ሰዓት ላይ ማስታወሻ በመሙላት ልምምዱን ማድረግ
ለሚወዷቸውም ያጋሩት ያመሰግኗችኃል🙏
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ከሰብዓዊ ምህንድስና
#ንቃተ_ህሊና

🔥3
✨የንቃተ ህሊና ግብዓቶች✨
የእግር ጉዞ፡ በምራመድበት ጊዜ ትኩረቴን በመሬት ላይ ባለው የእግሬ ስሜት ላይ ማድረግ።
የእርምጃዬን ምት እና ጫማዬ ከመንገዱ ጋር የሚያደርገውን ንክኪ ለመስማት መሞከር።
ይህ የአተነፍፈስ ምት እንድናውቅ እና በአካባቢዬ ላይ እንዳተኩሩ ይረዳኛል።
የሳምንቱ ጨዋታ ለማየት
@SelfEngineering
የእግር ጉዞ፡ በምራመድበት ጊዜ ትኩረቴን በመሬት ላይ ባለው የእግሬ ስሜት ላይ ማድረግ።
የእርምጃዬን ምት እና ጫማዬ ከመንገዱ ጋር የሚያደርገውን ንክኪ ለመስማት መሞከር።
ይህ የአተነፍፈስ ምት እንድናውቅ እና በአካባቢዬ ላይ እንዳተኩሩ ይረዳኛል።
የሳምንቱ ጨዋታ ለማየት
@SelfEngineering
🔥2❤1
✨ የንቃተ-ልቦና ሳምንት ✨
✨ስሜቶች የህይወትን ጉዞ አቅጣጫ የመቀየር ታላቅ ኃይል አላቸው።
✨በዚህ ሳምንት፣ ትኩረታችን በንቃተ-ልቦና ላይ ነው። የስሜቶች ተገዢ ሳንሆን፣ ተፈጥሯዊ ባህሪያቸውን በመረዳት እና በመግራት የሕይወታችን ታላቅ የአቅም ምንጭ እንዲሆኑ እንጋብዛለን።
ይህ የስሜት መሐንዲስነት ጉዞ (Emotional Engineering Journey) ነው።
አብረን እንማር ❤️
#ንቃተ_አካል #የአካል_ምህንድስና
ለሚወዷቸውም ያጋሩት ያመሰግኗችኃል🙏
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ከሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering @KhulWorld
✨ስሜቶች የህይወትን ጉዞ አቅጣጫ የመቀየር ታላቅ ኃይል አላቸው።
✨በዚህ ሳምንት፣ ትኩረታችን በንቃተ-ልቦና ላይ ነው። የስሜቶች ተገዢ ሳንሆን፣ ተፈጥሯዊ ባህሪያቸውን በመረዳት እና በመግራት የሕይወታችን ታላቅ የአቅም ምንጭ እንዲሆኑ እንጋብዛለን።
ይህ የስሜት መሐንዲስነት ጉዞ (Emotional Engineering Journey) ነው።
አብረን እንማር ❤️
#ንቃተ_አካል #የአካል_ምህንድስና
ለሚወዷቸውም ያጋሩት ያመሰግኗችኃል🙏
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ከሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering @KhulWorld
❤1
ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
የሳምንቱ ጨዋታ እንዴት ነበር ?
ውድ የቻናላችን ተከታታዮች፣ በሳምንቱ የነበረው የምርጫ ጥያቄ ላይ ድምጽ በመስጠት ለተሳተፋችሁ ሁሉ ምስጋናችንን እያቀረብን ✨
የድምጹ ውጤት እንደሚያሳየው ብዙዎቻችሁ ስለ ልምምዱ ግር ያላቹ ነገር አንዳለ ነዉ።
ቻናላችን ‘Self Engineering (ሰብዓዊ ምህንድስና) የራስን ማንነት መገንባት በሚለው ፅንሰ ሀሳብ ዙሪያ ላይ የሚያተኩር መሆኑን ለማብራራት እንፈልጋለን።
ይህ የሕይወት ጉዞ በ5 ዋና ዋና ምሰሶዎች ላይ የተመሰረተ ነው። በየሳምንቱ በአንድ አዲስ ምሰሶ ላይ በማተኮር፣ ደረጃ በደረጃ እራስዎን እንዲያሳድጉ የሚረዱ እይታዎች፣ ጥቆማዎች እና ተግባራዊ ልምምዶችን እናቀርባለን።
የዚህ ቻናል ዋና ዓላማችን በየሳምንቱ ከእናንተ ጋር በመሆን አዳዲስ ነገሮችን እየተማርንና እየተለማመድን አብረን ማደግ ነው።
ለሚወዷቸውም ያጋሩት ያመሰግኗችኃል🙏
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ከሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
የድምጹ ውጤት እንደሚያሳየው ብዙዎቻችሁ ስለ ልምምዱ ግር ያላቹ ነገር አንዳለ ነዉ።
ቻናላችን ‘Self Engineering (ሰብዓዊ ምህንድስና) የራስን ማንነት መገንባት በሚለው ፅንሰ ሀሳብ ዙሪያ ላይ የሚያተኩር መሆኑን ለማብራራት እንፈልጋለን።
ይህ የሕይወት ጉዞ በ5 ዋና ዋና ምሰሶዎች ላይ የተመሰረተ ነው። በየሳምንቱ በአንድ አዲስ ምሰሶ ላይ በማተኮር፣ ደረጃ በደረጃ እራስዎን እንዲያሳድጉ የሚረዱ እይታዎች፣ ጥቆማዎች እና ተግባራዊ ልምምዶችን እናቀርባለን።
የዚህ ቻናል ዋና ዓላማችን በየሳምንቱ ከእናንተ ጋር በመሆን አዳዲስ ነገሮችን እየተማርንና እየተለማመድን አብረን ማደግ ነው።
ለሚወዷቸውም ያጋሩት ያመሰግኗችኃል🙏
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ከሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
❤4
✨ የንቃተ-ልቦና ልምምድ ✨
📆 የሰብዓዊ ምህንድስና ሳምንታዊ ጨዋታ
እርምጃ ላይ ማተኮር
በአንድ እርምጃ ብቻ ላይ ሙሉ በሙሉ የማተኮር ልምምድ ሲሆን ለመጀምር እነዚህን ደረጃዎች እንከተል
1. እግሬን ማንሳት: እግሬን ከወለሉ ላይ በቀስታ ማንሳት እጀምራለዉ። ጣቶቼ፣ ከዚያም የእግሬ መሃል፣ በመጨረሻም ተረከዜ ከመሬት ላይ እንዴት እንደሚነሳ ይሰማኝ።
2. እግሬን አየር ላይ እያለ በሌላኛው እግር ላይ ያላዉን ጫና ማስተዋል።
3. ማሳረፍ: እግሬን ወደ ታች ሲወርድ መጀመሪያ የሚነካው ተረከዜን መሆኑን ማስተዋል። ከዚያም ሙሉ እግሬን ወለሉ ላይ ቀስ ብሎ ሲያርፍ ያለውን ስሜት መከታተል።
ይህን ልምምድ ለአጭር ጊዜ፣ ለምሳሌ ከ30 ሰከንድ እስከ አንድ ደቂቃ ፣ በአንድ ክፍል ውስጥ ስራመድ መሞከር እችላለሁ።
ለተሟላ ልምምድ
ይህንን ልምምድ በባዶ እግርዎ ከቤት ውጭ ወይም በክፍልዎ ውስጥ መሬት ላይ በመሆን መሞከር ይችላል።
ልምምዱ ለምን ይጠቅመኛል
✨ውጥረትን ይቀንሳል (Stress Reduction):
✨ትኩረትን ይጨምራል (Improved Focus):
✨የአእምሮ እና የአካል ትስስርን ያጠናክራል (Mind-Body Connection)
✨የስሜት መቃዠትን ይቀንሳል (Reduces Rumination)
✨ቀላል ነገሮችን ማድነቅ (Appreciation of Simple Things)
አብረን እንማር ❤️ የተሰማዎትን ያጋሩን
#ንቃተ-ልቦና #የአካል_ምህንድስና

❤6🔥1👏1