የሁለንተናዊነት ቀን #12
የሁለንተናዊ ጤንነት ፣ ደስተኛነት እና ልህቀት የሙሉ ቀን ኮንሰርት 🎉 🎉🎉🎉
በህይወትዎ ላይ ማየት ለሚፈልጉት ለውጥ ታላቅ አጋጣሚ ፣
በአንድ ቀን ውስጥ የሚካሄድ ራስን የመፈተሻ፣ ማንነትን መመልከቻ እና አካል አዕምሮ ስሜትንና ሁለንተናን የማንቂያ ልዩ ዝግጅት 🎉 🎉 🎉
>ሁለንተናዊ ንቃት (Yoga Practice)
>እድሳተ ትንፋሽ (Breathwork)
>ድምፀ ልህቀት (Sound Healing)
>የመግለጥ አርምሞ (Manifestation Meditation)
>የሰብዓዊ ኮምፒውተርዎ ንቃት (EFT)
>የግራና ቀኝ አንጎል ጥምረት (Creative Exploration)
>ወደ ውስጠ ልጅነት ጉዞ (Inner Child Journey)
>ልህቀተ ፈንጠዝያ (ፍንጣዜ) (Ecstatic Dancing)
>ልቦናዊ አመጋገብ (Heartful Eating)
>ሁሉን አካታች የቀና ፍቅር ልምምድ (All Inclusive Loving- kindness)
>ምሳና የሻይ ክፍለ ጊዜን ጨምሮ
አካልን፣ አእምሮን፣ ስሜትን እና አቅምዎን ለማደስ ለመግራት እና ለመቃኘት (Reprograming) ታላቅ አጋጣሚ
ይህንን ቀን ለራስዎ፣ ለሚወዱት ሰው እና ለህይወትዎ ታላቅ ስጦታ አርገው ያበርክቱ 🎁 💝 🎉
እሁድ/ ግንቦት /25/2016
ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ
>>>ስለሁለንተናዊነት ቀን የበለጠ ለማወቅ እና የክፍያ ዝርዝሮች ለማየት እዚህ ይጫኑቦታ
ለማስያዝ፡ በቴሌግራም ስምዎን፣ ስልክዎን እና #KWD ብለው ወደ @KhulService ይላኩ ወይም +251932333382
#የሁለንተናዊነትቀን
#ክሁል #ሁለንተናዊነት
@KhulWorld

👍3
Forwarded from Khul World - ክሁል
Khul Calling a highly organized Center Manager and Executive Admin
read for more details, it can be you
Or share it to someone who would be happy to see this 🙏🏽
https://telegra.ph/Join-yOUR-Mission-Call-for-Center-Manager-and-Executive-Admin-06-06
#Khul #Calling #Opportunity #CenterManager #Integrator
@khulworld
Khul World ; Human Possibilities

❤5
ስዕል ይወዳሉ?
አንድ ቀንስ አንዱን ስዕል ዥጥ አድርጌ ገዝቼ ከቤቴ/ቢሮዬ አኖራለሁ አልያም በስጦታ አስደምምበታለሁ ብለው ያውቃሉ?
ያ ጊዜ አሁን ነው!!
መውደዶ ደግሞ ከሰበኣዊነት ጋር ሲጣመር እሩጥ ፍጠን የሚያሰኝ ምርጥ አጋጣሚ እነሆ . . .
ሰዓሊ ብሩክ የሺጥላ ምርጥ ምርጥ ስራዎቹን እንካችሁ ብሏል።
እሁድ ሰኔ 9 በ8 ሰዓት በኢቲ ሜትሮፖሊታን ጋለሪ ቀጠሮ ይኑራችሁ። ለ ቀልባችሁ ሐሴት ሸምታችሁ በደስታ ትመለሳላችሁ ።
ስዕሉን ሲገዙ ብሩክ የሺጥላ በቅርቡ በህንድ ሀገር ለሚያደርገው የጉልበት ንቅለ ተከላ የገንዘብ ወጪ አስተዋጽዖ እያደረጉ ነው።
ባይገዙ ግን በዕለቱ ለጉብኝት ቢገኙ
ባይገዙ ግን ይህን መልዕክት ቢያጋሩ
ባይገዙ ግን እዚህ ጋር አለሁ ቢሉ
የጥበብ ወዳጅነትዎን + ሰብዓዊ ፍቅርዎን ነግሮናልና እናመሰግናለን።
ቆይ እንዳይጠፋችሁ አድራሻው አትላስ ከዋሽንግተን ሆቴል ፊትለፊት ዘፕሌስ ህንጻ አንደኛ ፎቅ ላይ ነው ።

❤11
Forwarded from Khul World - ክሁል
*WHAT'S OUT KHUL*
🔺July 2024🔻
Join us for a month of self-care and rejuvenation through yoga and wellness.
Take this opportunity to prioritize your well-being and nourish your mind, body, and energy. Our carefully curated events and classes are designed to help you find inner peace, reduce stress, and cultivate a sense of balance in your life. Our offerings cater to all levels and provide a welcoming space for you to unwind, recharge, and connect with yourself.
Let July be the month where you prioritize yourself and commit to your well-being. We can't wait to support you on this transformative journey towards a happier, healthier you.
May Light,Love and Abundance be the qualities you see around you🙏🏾
#Julygreetings #Yoga #Meditation #Date #Healing #Wholeness #KhulWorld
Khulworld
Human Possibilities!

🙏3
Forwarded from Khul World - ክሁል
ቅኝተ ህይወት
ከሰብዓዊ ምህንድስና
በክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል
በወር አንድ ረቡዕ ሳምንታዊው የአርምሞ ፕሮግራማችን በቅኝተ ህይወት ከዮፍታሄ ጋር ቆይታ ይኖረናል እንዲሁም የወሩ ንቁ ተሳታፊዎች ይሸለማሉ 🎆
ስለ... ጤና፣ ንቃት ፣ ደስታ ፣ አተነፍፈስ ፣ ዮጋ ፣ አርምሞ፣ አመጋገብ ፣ ዕውቀት/ኢ-ዕውቀት... ወዘተ እንጨዋወታለን
ወርሀዊ የሀሳብ ሽርሽር
ከዮፍታሔ ጋር
ውስን ቦታ ስላለን ቀድመው ቦታ ይያዙ
ቦታ ለማስያዝ እንዲሁም የምዝገባ መረጃ ለመውሰድ #ቅኝት ብለው ስሞትን እና ስልክ ቁጥር በቴሌግራም መስመራችን @khulservice ላይ ይላኩልን
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering

👍2
Forwarded from Khul World - ክሁል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"Unwind Your Mind, One Stroke at a Time 🎨✨ Join us for a calming 'Paint & Meditate' session – where creativity meets inner peace. Let's paint away the stress!"
Date & Time: Sunday, November 17; 2:00 - 6:00 PM (8:00-12:00 LT)
Click here for more a
Let the colors bring you peace! Secure your spot today by sending your name, phone number, and #PM code to Telegram @Khulservice or call 0932333382.
> Click here for 📍 Khul Center Location
video credit @tamaramichael
We can't wait to welcome you to this transformative experience! 😊🙏
#Khulworld #khulwholenesscenter #Paint #Meditate #paintandmeditate #PM

🧘🏽ሳምንታዊ የህብረት አርምሞ ጊዜ!
ይህ ሳምንት የልቦና ልህቀት ሳምንት ነው። እንደተለመደው ዘወትር ረቡዕ ምሽት ከ 11:45 ጀምሮ በክሁል ሁለንተናዊነት ማእከል የሚኖረን ግዜም የልቦና ልህቀት ላይ ያተኩራል።
@khulService ወይም በስልክ ቁጥር 0932333382 ቀደም ብለው ቦታ ይያዙ!
#የልቦና ልህቀት ብለዉ ስምዎትን እና ስልክዎትን ያስመዝግቡ
#Community_Meditation
#Heartfulness
#የህብረት_አርምሞ

👍2❤1
Join us for another date night with your Higher Self! ✨
Which area of your life do you feel stuck and want to ELEVATE?
If you are willing, your Higher Self Can assist 💫"
Join us for an EXPERIENTIAL and EXPLORATIVE workshop.
Date: This Saturday Nov 23
Workshop Highlights:
- Breathwork for Emotional Release
- Reflective Journaling
- Body-Mind Recharging
- Experiencing Stillness
Cost:
- 500 ETB (pre-booked)
- 600 ETB (on the day)
- 800 ETB (couples)
Reservations:Message @khulservice on Telegram with your name, phone number, and #HigherSelf.
We hope to see you there! 😊🙏
#Khulwholeness #KhulWorld #Date #HigherSelf #SelfEngineeing

Khul Wholeness Center is excited to announce another event filled with laughter, hiking, and the joy of being in nature—barefoot!
BAREFOOT FEST #19 is coming!🎉🎉
What’s Included:
- 🦶🏽 Guided Mini Hiking (Barefoot)
- 🥗 Healthy Snacks
- 🌬 Breathwork & Meditation
- 🧘 Short Yoga Session
- 💡 Well-being Tips
- 🚵 Park Entrance Fee
- 🎲 Networking Opportunities
- 〰️ SlackLine & Hammocks
- Plus other fun and surprise activities! 😍
When: Sunday, December 1, 2024, starting at 6:30 AM
Where: We’ll gather at the Khul Center before heading out.
Reservation Required!
To reserve, send your name, phone number, and #BFF to @KhulService on Telegram or call +251932333382.
Join us for the exhilarating experience of walking on grass and earth as you release, recharge, and rejuvenate your body, mind, and emotions.
For more Insights click here
#khul #KhulWorld #Barefoot #Fest #Nature #Outdoors #Breathelove #KhulWholenessCenter #khulworld
@Khulworld

የንቃተ አካል ሳምንት
✨በአካል ምህንድስና ሰውነታችንን ለጤና፣ ለደስታ እና ለልህቀት መሰረት እንዲሆን እንሰራለን።
✨ የሰውነቴን አቅም እድሳትና ንቃት ለማስፉት የሚያግዙ በሳይንሳዊ ልምምዶችን ለማድረግ ዝግጁ ነኝ?
አብረን እንቆይ ❤️
#የአካል_ምህንድስና
@SelfEngineering
✨በአካል ምህንድስና ሰውነታችንን ለጤና፣ ለደስታ እና ለልህቀት መሰረት እንዲሆን እንሰራለን።
✨ የሰውነቴን አቅም እድሳትና ንቃት ለማስፉት የሚያግዙ በሳይንሳዊ ልምምዶችን ለማድረግ ዝግጁ ነኝ?
አብረን እንቆይ ❤️
#የአካል_ምህንድስና
@SelfEngineering
🔥3❤2
✨የንቃተ አካል ሳምንት✨
📆 የሰብዓዊ ምህንድስና ሳምንታዊ ጨዋታ
✨ ፈጣን የትንፋሽ ልምምድ ✨
እንዴት መስራት እችላለሁ :
1. ምቹ ቦታ መቀመጥ ወይም መተኛት ከዛም ሁለቱንም እጆቼን በሆዴ ላይ ማድረግ።
2. በአፍንጫዬ ቀስ ብዬ አየር ወደ ውስጥ መሳብ፣ በምስብበት ጊዜ ሆዴ ወደ ውጭ ሲወጣ በእጄ ሊሰማኝ ይገባል
3. አየር ለአጭር ጊዜ መያዝ ከዚያም ቀስ ብዬ በአፌ ማስወጣት።
4. ይህን ሂደት ለ 1-2 ደቂቃዎች መደጋገም
ይህ ልምምድ ለምን ይጠቅመኛል?
* አምሮዬን ያረጋጋል::
* በሰውነቴ ላይ ያለኝን ግንዛቤ ያሻሽላል::
* የጭንቀት ስሜትን ይቀንሳል::
🔁 በሚቀጥለው 7 ቀናት በየቀኑ አንድ ጊዜ እንለማመደው::
#ንቃተ_አካል
#የሳምንቱ_ጨዋታ
#ሰብዓዊ_ምህንድና
ለሚወዷቸውም ያጋሩት ያመሰግኗችኃል🙏

❤9👍1👏1
🔥 የማስታወቂያ ሰዓት 🔥
አዲስ ሳምንት፣ አዲስ የህብረት አርምሞ ጊዜ! ✨
በዚ ሳምንት በትኩረት ልምምድ ብቅ ብለናል 🔴
የትኩረት ልምምድ ጠቀሜታዎች 🎁
✔️ ምርታማነትን ያሻሽላል
✔️ ሐሳቦችን በተሻለ ሁኔታ ለመቆጣጠር ያስችላል
✔️ የአእምሮ ግልጽነትን እና መረጋጋትን ያመጣል
ዝግጅቱ
🗓 ረቡዕ ምሽት 🌙 | ⏰ 11:45
🏛 በክሁል ሁለንተናዊነት ማእከል
ቦታ ለመያዝ
ቦታዎን ለማስያዝ: #ትኩረት ብለው ስምዎን እና ስልክ ቁጥርዎን በ @khulservice ይላኩ!
📞 ለበለጠ መረጃ በ 0932333382 ይደውሉ
#Community_Meditation 🧘💫
#የህብረት_አርምሞ 🙏🏽
#ሰበዓዊምህንድስና
@KhulWorld | Human Possibilities! 🌍

🔥4❤1
✨ የንቃተ አካል ግብዓቶች ✨
✨ ጤናማ አመጋገብ
ለቀኔ ጉልበት የሚሰጥ ቁርስ ዛሬ በልቻለዉ ?
✨ ፕሮቲን እና ፋይበር የበዛበት ምግብ (እንደ እንቁላልና አትክልት) ለአእምሮዬ እና ለሰውነቴ ብርታት ይሰጡኛል።
#አመጋገብ_ለጉልበት
#ንቃተአካል
ለሚወዷቸውም ያጋሩት ያመሰግኗችኃል🙏
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ከሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
✨ ጤናማ አመጋገብ
ለቀኔ ጉልበት የሚሰጥ ቁርስ ዛሬ በልቻለዉ ?
✨ ፕሮቲን እና ፋይበር የበዛበት ምግብ (እንደ እንቁላልና አትክልት) ለአእምሮዬ እና ለሰውነቴ ብርታት ይሰጡኛል።
#አመጋገብ_ለጉልበት
#ንቃተአካል
ለሚወዷቸውም ያጋሩት ያመሰግኗችኃል🙏
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ከሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
🔥4❤2👏2🥰1
✨ የንቃተ አካል ግብዓቶች ✨
✨የተሻለ እንቅልፍ: ምቾት ማጣት ወይም ድካም ከሚመጣባቸው ዋና ምክንያቶች አንዱ ጥራት የሌለው እንቅልፍ ነው።
✨ከመተኛተኛቴ ከ30 ደቂቃ በፊት ስልኬን አስቀምጬ መጽሐፍ ማንበብ ወይም ደሞ መረጋጋት ።
ይህ ለጥልቅ እንቅልፍ ያዘጋጀኛል።
#የእንቅልፍ_ሳይንስ

👏4❤1
✨የንቃተ አካል ግብዓቶች✨
✨ለጤናማ አካል: ቀኔን በአምስት ደቂቃ ብቻ የሚወስድ ቀላል እንቅስቃሴ መጀመር።
✨ሰውነቴን ከእንቅልፍ ለመቀስቀስ፣ የደም ዝውውርን ለማሻሻል እና ቀኑን ሙሉ የበለጠ ንቁ እንድሆን ይረዳኛል።
#የአካል_እንቅስቃሴ
#ሰበዓዊምህንድስና
#ክሁል

🔥2
✨ የንቃተ አዕምሮ ሳምንት ✨
✨ በአካል ምህንድስና፣ አእምሮአችንን ለሰላም፣ ለደስታ እና ለልህቀት መሰረት እንዲሆን እንሰራለን።
✨ ሀሳቦቻችንን በመቆጣጠር እና አእምሮአችንን በማንቃት ወደ ተሻለ ማንነታችን ለመጓዝ ዝግጁ ነኝ?
አብረን እንማር ❤️
#ንቃተ_አእምሮ #የአካል_ምህንድስና
@SelfEngineering @KhulWorld
✨ በአካል ምህንድስና፣ አእምሮአችንን ለሰላም፣ ለደስታ እና ለልህቀት መሰረት እንዲሆን እንሰራለን።
✨ ሀሳቦቻችንን በመቆጣጠር እና አእምሮአችንን በማንቃት ወደ ተሻለ ማንነታችን ለመጓዝ ዝግጁ ነኝ?
አብረን እንማር ❤️
#ንቃተ_አእምሮ #የአካል_ምህንድስና
@SelfEngineering @KhulWorld
🔥2
🔥
የሳምንቱን ውጥረት አርቀው ሰላምን ያግኙ! ✨
በየሳምንቱ በሚደረገው የክሁል የህብረት አርምሞ ክፍለ ጊዜ ተቀላቀሉን። አእምሮን የሚያረጋጋ እና ግልጽነትን የሚሰጥ ልምምድ አብረን እንስራ!
🗓 መቼ፡ ረቡዕ ነሐሴ 7 ቀን፣ 5:45pm (11:45 Lt)
📍 የት፡ ክሁል ወርልድ ዩኒኮን ህንፃ 1ኛ ፎቅ፣ ቦሌ መንገድ (ወደ ሩዋንዳ መታጠፊያ)
በተጨማሪም፣ ሁለት እድለኞች ነፃ መግቢያ ስጦታ ያገኛሉ!
( ለመሳተፍ 👉 @KhulWorld )
ለመመዝገብ፣ #አስተዉሎት እና ስምዎን በቴሌግራም ወደ @KhulService ይላኩ ወይም በስልክ ቁጥሩ +251932333382 ይደውሉ።
#Meditation #Community #Mindfulness #Wellness #AddisAbaba #SelfEngineering

🔥1
✨የንቃተ አዕምሮ ሳምንት✨
📆 የሰብዓዊ ምህንድስና ሳምንታዊ ጨዋታ
✨ በትኩረት የመንቀሳቀስ ልምምድ
(Mindful Movement)✨
ይህ ልምምድ አዕምሮዬን ከሰውነቴ ጋር ለማገናኘት የሚረዳ ሲሆን፣ የምሰራቸው ቀላል እንቅስቃሴዎች በጥልቀት እንዳስተውል ያስችለኛል።
1.የየዕለት እንቅስቃሴ መምረጥ ✨
ለምሳሌ፡ መራመድ፣ እቃ ማጠብ ፣ መንጠራራት/መሳሳብ (stretching) ሊሆን ይችላል።
2. የማደርጋቸዉን ተግባራት በዝግታ ማድርግ: የምመርጠውን እንቅስቃሴ ስሰራ፣ ሆን ብዬ ፍጥነቴን መቀንስ። ✨
3. ስሜቴን ማስተውል: ትኩረቴን ሙሉ በሙሉ ሰውነቴ ላይ ማድርግ። ✨
ይህንን ልምምድ በዚህ ሳምንት በየቀኑ ከ1 እስከ 3 ደቂቃ መሞክር።
ለሚወዷቸውም ያጋሩት ያመሰግኗችኃል🙏
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ከሰብዓዊ ምህንድስና
#ንቃተ_አዕምሮ

👏1
ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
🔥 የሳምንቱን ውጥረት አርቀው ሰላምን ያግኙ! ✨ በየሳምንቱ በሚደረገው የክሁል የህብረት አርምሞ ክፍለ ጊዜ ተቀላቀሉን። አእምሮን የሚያረጋጋ እና ግልጽነትን የሚሰጥ ልምምድ አብረን እንስራ! 🗓 መቼ፡ ረቡዕ ነሐሴ 7 ቀን፣ 5:45pm (11:45 Lt) 📍 የት፡ ክሁል ወርልድ ዩኒኮን ህንፃ 1ኛ ፎቅ፣ ቦሌ መንገድ (ወደ ሩዋንዳ መታጠፊያ) በተጨማሪም፣ ሁለት እድለኞች ነፃ መግቢያ ስጦታ ያገኛሉ! …
✨
ከ 3 ሰዓት በኃላ 11:45
በክሁል ወርልድ ዩኒኮን ህንፃ 1ኛ ፎቅ፣ ቦሌ መንገድ (ወደ ሩዋንዳ መታጠፊያ)
እንገናኝ 👐
ቦታ ለማስያዝ @khulservice
@SelfEngineering
ከ 3 ሰዓት በኃላ 11:45
በክሁል ወርልድ ዩኒኮን ህንፃ 1ኛ ፎቅ፣ ቦሌ መንገድ (ወደ ሩዋንዳ መታጠፊያ)
እንገናኝ 👐
ቦታ ለማስያዝ @khulservice
@SelfEngineering