ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
2.49K subscribers
720 photos
93 videos
3 files
309 links
በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣አርክቴክት/መሃንዲስ የሰዉነትና የአዕምሮ አለም አቀፍ አሰልጣኝ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል +251932333382
Download Telegram
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በአል
          
🎄Merry Christmas!

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
🙏3❤2🔥1🎉1
🧘‍♀️ሳምንታዊ የህብረት የአርምሞ ጊዜ ከዮፍታሔ (ሃፒ ) ጋር

ዘወትር ረቡዕ ምሽት ከስራ በኃላ  ከ 11:45 ሰአት ጀምሮ በክሁል ሁለንተናዊነት ማእከል ፡፡
                                   
“አርምሞ ከራስ መሸሽ ማለት ሳይሆን በተጨባጭ ከራስ ጋር ግልፅ እና እዉነተኛ መሆንን የምንለማመድበት ሂደት ነዉ፡፡“ 
ካትለን ማክዶናልድ

አድራሻ፡- ክሁል ማዕከል ፤ ዩኒኮን ህንፃ አንደኛ ፎቅ፤ ቦሌ ሩዋንዳ በድልድዩ ስር  ወደ ቦሌ ሚካኤል መሄጃ መንገድ በስተቀኝ በሦስተኛ ቅያስ በኩል እንገኛለን

ቦታ
ለማስያዝ፡- በቴሌግራም ሊንክ @Sebawi_net ወይም በስልክ ቁጥር 0978677777 #አስተውሎት ብለዉ ስምዎትን ያስመዝግቡ 

#Community_Meditation
#የህብረት_አርምሞ
#Mindfulness
#አስተውሎት
#Khulwholeness
@selfengineering
@KhulWorld
🧘‍♀️ሳምንታዊ የህብረት የአርምሞ ጊዜ ከዮፍታሔ (ሃፒ ) ጋር ✨

ዘወትር ረቡዕ ምሽት ከስራ በኃላ  ከ 11:45 ሰአት ጀምሮ በክሁል ሁለንተናዊነት ማእከል ፡፡
                                   
“አርምሞ ከራስ መሸሽ ማለት ሳይሆን በተጨባጭ ከራስ ጋር ግልፅ እና እዉነተኛ መሆንን የምንለማመድበት ሂደት ነዉ፡፡“ 
ካትለን ማክዶናልድ

አድራሻ፡- ክሁል ማዕከል ፤ ዩኒኮን ህንፃ አንደኛ ፎቅ፤ ቦሌ ሩዋንዳ በድልድዩ ስር  ወደ ቦሌ ሚካኤል መሄጃ መንገድ በስተቀኝ በሦስተኛ ቅያስ በኩል እንገኛለን

ቦታ
ለማስያዝ፡- በቴሌግራም ሊንክ @Sebawi_net ወይም በስልክ ቁጥር 0978677777 #ልቦና ብለዉ ስምዎትን ያስመዝግቡ 

#Community_Meditation
#የህብረት_አርምሞ #Heartfulness #የልቦና ልህቀት
#Khulwholeness
@selfengineering
@KhulWorld
👍3
እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
መልካም በዓል
          
Happy Epiphany !

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
ቅኝተ ህይወት
ከሰብዓዊ ምህንድስና
በክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል

በወር አንድ ረቡዕ ሳምንታዊው የአርምሞ ፕሮግራማችን በቅኝተ ህይወት ከዮፍታሄ ጋር ቆይታ ይኖረናል እንዲሁም የወሩ ንቁ ተሳታፊዎች ይሸለማሉ 🎆
ስለ... ጤና፣ ንቃት ፣ ደስታ ፣ አተነፍፈስ ፣ ዮጋ ፣ አርምሞ፣ አመጋገብ ፣ ዕውቀት/ኢ-ዕውቀት... ወዘተ እንጨዋወታለን

ወርሀዊ የሀሳብ ሽርሽር
ከዮፍታሔ ጋር

ውስን ቦታ ስላለን ቀድመው ቦታ ይያዙ

ቦታ ለማስያዝ እንዲሁም የምዝገባ መረጃ ለመውሰድ #ቅኝት ብለው  ስሞትን እና ስልክ ቁጥር በቴሌግራም መስመራችን @Sebawi_net ላይ ይላኩልን

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
@KhulWorld
በሁሉም የህይወት ክፍል እድሳት ደስታ እና ልህቀትን መጋበዝ የሚችል ፕሮግራም ቢኖርስ?

የሁለንተናዊነት ቀን
የሁለንተናዊ ጤንነት ፣ ደስተኛነት እና ልህቀት የሙሉ ቀን ኮንሰርት 🎉 🎉🎉🎉

በህይወትዎ ላይ ማየት ለሚፈልጉት  ለውጥ ታላቅ አጋጣሚ
በአይነቱ በአገራችን የተለየ፣ በአንድ ቀን ውስጥ የሚካሄድ ራስን የመፈተሻ፣ ማንነትን መመልከቻ እና አካል አዕምሮ ስሜትንና ሁለንተናን የማንቂያ ልዩ ዝግጅት 🎉 🎉 🎉

>ሁለንተናዊ ንቃት (Yoga Practice)
>እድሳተ ትንፋሽ (Breathwork)
>ድምፀ ልህቀት (Sound Healing)
>የመግለጥ አርምሞ (Manifestation Meditation)
>የሰብዓዊ ኮምፒውተርዎ ንቃት (EFT)
>የግራና ቀኝ አንጎል ጥምረት (Creative Exploration)
>ወደ ውስጠ ልጅነት ጉዞ (Inner Child Journey)
>ልህቀተ ፈንጠዝያ (ፍንጣዜ) (Ecstatic Dancing)
>ልቦናዊ አመጋገብ (Heartful Eating)
>ሁሉን አካታች የቀና ፍቅር ልምምድ (All Inclusive Loving- kindness)

አካልን፣ አእምሮን፣ ስሜትን እና አቅምዎን ለማደስ ለመግራት እና ለመቃኘት  (Reprograming) ታላቅ አጋጣሚ

ይህንን ቀን ለራስዎ፣ ለሚወዱት ሰው እና ለህይወትዎ ታላቅ ስጦታ አርገው ያበርክቱ  🎁 💝 🎉

እሁድ/ ጥር 19/2016
ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ

ስለሁለንተናዊነት ቀን የበለጠ ለማወቅ እዚህ ይጫኑ

ቦታ ለማስያዝ፡ በቴሌግራም ስምዎን እና #KWD ብለው ወደ @KhulService ይላኩ ወይም +251932333382

#የሁለንተናዊነትቀን
#ክሁል #ሁለንተናዊነት
@KhulWorld
❤2👍1🎉1
3 ቀን ማይሞላ ጊዜ ቀርቶታል  🎉🎉

የሁለንተናዊነት ቀን #9

ያለን ዉስን ቦታ ስለሆነ አሁኑኑ ቦታዎን ያስይዙ

ስለፕሮግራም የበለጠ መረጃ >>>
https://rb.gy/wcckdv

ቦታዎን ለማስያዝ በቴሌግራም መስመር @khulservice ላይ ስምዎን እና #KWD ብለው ይላኩ +251932333382

#ሁለንተናዊነት  #ኮንሰርት
#Wholeness #Concert #innerchild #traumahealing #meditation #manifestation #Soundvibration #ecstaticdancing #tapping