ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
2.77K subscribers
640 photos
85 videos
3 files
295 links
በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣አርክቴክት/መሃንዲስ የሰዉነትና የአዕምሮ አለም አቀፍ አሰልጣኝ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል +251932333382
Download Telegram
ወደዚህ ታላቅ የኦንላይን አርምሞ ስልጠና ምዘገባውን ሙሉ በሙሉ የጨረሳችሁ
እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉

በዚህ የቅድመ ስልጠና ቅኝት ተዘጋጁ
ለስልጠናው ወደተዘጋጀው ልዮ የቴሌግራም ግሩፕ እስክትገቡ ድረስ

ኦንላይን ፎርም ሞልታችሁ የጨርሳችሁ፣ የምዝገባ ደረሰኛችሁን መላክ ብቻ ይቀራቹሀል 😁

ለበለጠ መረጃ ወይንም ጥያቄ ...አጋፋሪአችን 🌞@Self_Engineering_Bot
ዝግጁ ነው 🕊

#አርምሞ #ስልጠና #በቤትዎ 🌅
#Online #Meditation #Course

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
👍1
ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
ኦንላይን የአርምሞ (Meditation) ስልጠና ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና በአርምሞ ክህሎት፣ ጤነኛ ደስተኛ እና የላቀ ህይወት የሙሉ የስልጠናውን ማብራሪያ፣ የስልጠናውን ዝርዝር ይዘት እና የምዝገባ ቅፅ (Registeration form) ለማግኘት "Instant View" የሚለውን 👇🏽👇🏽👇🏽ተጭነው ያንብቡ https://telegra.ph/%E1%8A%A6%E1%8A%95%E1%88%8B%E1%8B%AD%E1%8A%95…
👆🏽 👆🏽 👆🏽 👆🏽
48 ሰዓታት ብቻ ቀሩት

የኦንላይን የአርምሞ (Meditation) ስልጠና ምዝገባው ሊጠናቀቅ 48 ሰዓታት ብቻ ቀሩት ይህ ዕድል ሳያመልጣችሁ፣ በአርምሞ ክህሎት፣ ጤነኛ ደስተኛ እና የላቀ ህይወት እንዲያዳብሩ ተጋብዘዋል

ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
ኦንላይን የአርምሞ (Meditation) ስልጠና ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና በአርምሞ ክህሎት፣ ጤነኛ ደስተኛ እና የላቀ ህይወት የሙሉ የስልጠናውን ማብራሪያ፣ የስልጠናውን ዝርዝር ይዘት እና የምዝገባ ቅፅ (Registeration form) ለማግኘት "Instant View" የሚለውን 👇🏽👇🏽👇🏽ተጭነው ያንብቡ https://telegra.ph/%E1%8A%A6%E1%8A%95%E1%88%8B%E1%8B%AD%E1%8A%95…
👆🏽 👆🏽 👆🏽 👆🏽
ከ24 ያነሱ ሰዓታት ብቻ ቀሩት

የኦንላይን የአርምሞ (Meditation) ስልጠና ምዝገባው ሊጠናቀቅ 24 የማይሞሉ ሰዓታት ብቻ ቀሩት ይህ ዕድል ሳያመልጣችሁ፣ በአርምሞ ክህሎት፣ ጤነኛ ደስተኛ እና የላቀ ህይወት እንዲያዳብሩ ተጋብዘዋል

ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
ኢድ ሙባረክ ለውድ አባላቶቻችን
በዓሉ የደስታ የጤና እና የልህቀት ይሁን

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ከሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
ውድ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች 🌞🌅

የኦንላይን አርምሞ ስልጠናችን
ምዝገባ ሞልቷል
ከጠበቅነዉ ሰዉ በላይ ሰወች ፍላጎት ስላሳያችሁ እና በአጭር ጊዜ ውሰጥ ብዙዎች ስለተመዘገባችሁ ደስ ብሎናል፣ እናመሰግናለን 🙏🏽
መመዝገብ ፈልጋችሁ ቦታ ለሞላባችሁ ሰወች ይቅርታ እየጠየቀን ፣ በቅርቡ ሁለተኛ ዙር ስልጠና ለማዘጋጀት ቃል እንገባለን፡፡ ያኔ ሳይሞላ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

መልካም አዲስ ሳምንት

የሰብዓዊ ምህንድስና
የስልጠና ቡድን

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ከሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መሞከር የሚፈልግ ሰው አለ? 🙄😁

የ በንጂ ዝላይ ቪዲዮ ለጠየቃችሁኝ
ታይላድ ከነበረኝ ዝላይ ላይ የተቀነጨበ በGif ይኸው 😁

Dont Try it at Home lol

ዮፍታሔ
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
Forwarded from Khul World - ክሁል
Happy New Day Greetings
Yoftahe (Happy) will be one the Teachers from Ethiopia on Continental Program of Celebrating Yoga in Africa

Catch up on Zoom and Practice Yoga with him this morning at 10am CAT (11am EAT) or 5 local time in Ethiopia

Happify 😁 flow with Happy (Yoftahe) from Ethiopia 🌅

T.me/SelfEngineering
T.me/KhulWorld
👏🏽👏🏽👏🏽
አሁን በቀጥታ Live Now ሰብአዊ ምህንድስና ከአጋራችን እንዶድ የሬዲዮ ፕሮግራም ላይ እየተላለፈ ነው 😁
በ90.7 አዋሽ fm

#ሰብዓዊምህንድስና #እንዶድ
@SelfEngineering
@EndodEth
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በሷ ቦታ ብሆን ምን አደርግ ነበር???

በጣም ልብ የመሚነካ እንዲሁም ልብ የሚያድስ ታሪክ

What will I do If I faced her Life Challenges?

Powerful Story of a Big Hearted lady, that touches and Engineers your HEART

#አይተን ሌሎች ብዙ ልቦች አንዲታደሱ #ሼር እናርጋቸው
#Watch and #share

#EngineeringLovingHearts
#SelfEngineering

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ሸግዬ ሸግዬ
ሸግዬ #ሸጊቱ

#ሸግዬ ሸግዬ
ሸግዬ #ሸጋው

ሸግዬሆች እዴት ናችሁ
እሁድን እስቲ
እናክብራት እንጠበብባት
እንደሰትባት እናስደስትባት

"ከተዋደድን እኛ ከአንጀት ከልባችን ...
ከሙዚቃ ጋር አብረው ይጨርሷት እስቲ 😁🥁🥁🥁

International artists collaborating to sing #ሸግዬ together
The Nile Project
Seatle FM USA

ጥበብ ያድሳል
ማንን ማዝናናት ይፈልጋሉ ዛሬ?
ሼር ያድርጓቸው
#Watch #Enjoy #Share

#ሰብዓዊምህንድስና
@SelfEngineering
ስለ ሰብዓዊ ምህንድስና እነሆ
ከዮፍታሔ ጋር
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 በያለንበት
ውድ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች


አዲስ የተቀላቀላችሁ ቤተሰቦች እንኳን በደህና መጣችሁ 🌞🌞🌞

ትንሽ ስለ ሰብዓዊ ምህንድስና

ራስን ማሳደግና ማበልፀግ፣ ለእያነዳነዱ የህይወት ክፍላችን ትልቅ ግብዓት፡፡
ከክህሎቶች ሁሉ የላቀዉ ክህሎት፣ ራስን የማወቅ እና የመግራት ክህሎት ነዉ፡፡
የሰዉ ልጅ የምህንድስና ዉጤቶች ከስልክ እስከ ሰማይ ጠቀስ ህንፃዎች፣ ከእጅግ ፈጣን መጓጓዣዎች እስከ ኢንተርኔት፣ ለሰዉ ልጆች ታላቅ የህይወት ቅለት እና ምቾት አምጥተዋል። ይህ የምህንድስና ልህቀት፣ ትኩርቱ ወደ ባለቤቱ ዞሮ ለሰዉ ልጆች የአካል፣ የአዕምሮ፣ የስሜት እና የመንፈስ ብልፅግና ቢውልስ? ሰብዓዊ ምህንድስና አልሆነም? ሲል ደግሞ ለማህበረሰባችን የሰላም፣ የጤና እና የደስታ ግብዓት በመሆን፣ የማህበረሰባዊ ምህንድስና በር ቢከፍትልንስ?

በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣ አርክቴክት/መሃንዲስ፣ የሰዉነትና የአዕምሮ ብልፅግና አለም አቀፍ አሰልጣኝ፣ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል፡፡
@SelfEngineering

በዚህ ሊንክ ጥቅሞቹን ያንብቡ
https://bit.ly/3axSLrz

እኔ ደሞ የሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪ ነኘ🌞
https://t.me/Self_Engineering_Bot
ሀሳብ፣ አስተያየት እንዲሁም ጥያቄዎችን በዚህ መላክ ይችላሉ 🙏🏽

ታዛዥዎ
ከሰብዓዊ ምህንድስና
https://t.me/Self_Engineering_Bot

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
👍1
✉️ የ 21 ቀን የአንጎል ክህሎት የጨዋታ ግሩፕ በቀጣይ ዙር መቀላቀል ይፈልጋሉ?
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
በያለንበት፣ ሰብዓዊ መሀንዲሶች 🌞

የ21 ቀኑ የአንጎል ክህሎት/ልህቀት ጨዋታ/ቻሌንጅ 2ኛ ዙር ለዚሁ ጨዋታ በተዘጋጀው ግሩፕ በአዲስ መልክ ስለሚቀጥል፣ ዘግይታችሁ ለተቀላቀላችሁ እንዲሁም በትግበራው በደምብ ያልዘለቃችሁ ይህ ጥሩ አጋጣሚ ነው፣ በጥናታችን እዳየነው በግሩፕ ውስጥ የምናደርገው ጨዋታ/ስልጠና ቻናሉ ላይ ከሚደረገው በሰወች ተሳትፎ ከ70% በላይ እንደሚጨምር አስተውለናል
እንዲሁም ከግሩፑ በድል የጨረሱ እና ንቁ ተሳታፊዎች የተለያዩ ሽልማቶችን እንዲሁም በእጩነት የሰብዓዊ ምህንድስና ስልጠናዎች ላይ የነፃ ትምህርት ዕድል (Scholarship) ያገኛሉ 🎉🎉🎉

በቀጣይ ዙሮች ስንት ተሳታፊዎች እንደሚኖሩን እንድናውቅ፣
👇🏽👇🏽👇🏽እዚህ ጋር ፍላጎታችንን እናሳውቅ


ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering

አዲስ ነኝ፣ ቀጣዮን ዙር የ21 ቀን የአንጎል ክህሎት/ልህቀት ጨዋታ ለመሳተፍ ዝግጁ ነኝ በጉጉት እጠብቃለሁ 😉 (112 votes)
│ ▬▬▬▬▬▭▭▭▭▭ (51%)
├ Frei
├ Betty
and 110 other people.

ከተጀመረ ስለደረስኩ፣ ቀጣዮን ዙር የ21 ቀን የአንጎል ክህሎት/ልህቀት ጨዋታ ለመሳተፍ ዝግጁ ነኝ ✋🏽 (53 votes)
│ ▬▬▭▭▭▭▭▭▭▭ (24%)
├ T.
├ Su Su
and 51 other people.

ስልጠናዎቹን ባዳምጣቸውም፣ አብዛኛውን በተግባር ስላተሳተፍኩ ቀጣዮን ዙር የ21 ቀን የአንጎል ክህሎት/ልህቀት ጨዋታ ለመሳተፍ እና በህይወቴ ለውጥ ለማምጣት ዝግጁ ነኝ፣ ተግባር የእውቀት ልህቀት ነውና 🥁 (53 votes)
│ ▬▬▭▭▭▭▭▭▭▭ (24%)
├ adid adid
├ ZOE
and 51 other people.

218 users voted so far
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጋሽ ስብሀት ገ/እግዚአብሔር
ስለ ምስጋና 🌅

ጠዋት በህይወት/በጤና መነሳቱን እርግጠኛ የሆነ ማን አለ?

#ምስጋና
#ሰብዓዊምህንድስና
@SelfEngineering