Forwarded from Select College
የሰሌክት ኮሌጅ መገናኛ ካምፓስ የነርሲንግ እና የፋርማሲ ተማሪዎች ቃለ-መሀላና ጋውኒንግ መርሀ-ግብር
ሰኔ 2018 ዓ.ም
Select college Megenagna Campus Nursing and Pharmacy students Capping and Gowning Ceremony
Jul 2026
ሰኔ 2018 ዓ.ም
Select college Megenagna Campus Nursing and Pharmacy students Capping and Gowning Ceremony
Jul 2026
❤7
Forwarded from Select College
እንኳን ደስ አላችሁ! Congratulations!
ሰሌክት ኮሌጅ በማስተርስ ፣ በዲግሪና በቴክኒክና ሞያ መርሀ ግብሮች በጤና፣ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ዘርፎች በመደበኛና በOnline ሲያስተምራቸው የቆዩ ተማሪዎቹ ቅዳሜ ነሀሴ 23/2018 ዓ.ም በአምባሳደር ሲኒማ ያስመርቃል።
ውድ የ2018 ዓ.ም ተመራቂዎች ሰሌክት ኮሌጅ ከናንተ ጋር በነበረን የትምህርት ዘመን በጣም ደስተኞች ነን። ለስራም ሆነ ለግል ህይወታችሁ መልካሙን ሁሉ እንመኝላቹሀለን!
የሰሌክት ኮሌጅ ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾችን ይከተሉ፣ ለሌሎችም ያጋሩ
https://linktr.ee/selectcollege

❤6
Forwarded from Select College
እንኳን ደስ አላችሁ!
የሰሌክት ኮሌጅ የተማሪዎች የምርቃት ስነ - ስርዓት
ነሃሴ 23/2018 ዓ.ም
Congratulations to all of you!

❤2
Forwarded from Select College
ሰሌክት ኮሌጅ እንኳን ለ2019 ዓ.ም በሰላም አደረሰዎ እያለ ዓመቱ የጤና ፣የደስታ እና የስኬት እንዲሆንልዎ ይመኛል፡፡
የሰሌክት ኮሌጅ ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾችን ይከተሉ፣ ለሌሎችም ያጋሩ
https://linktr.ee/selectcollege
የሰሌክት ኮሌጅ ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾችን ይከተሉ፣ ለሌሎችም ያጋሩ
https://linktr.ee/selectcollege
👍1
Forwarded from Select Distance Academy Grade 7-12
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰሌክት የርቀት ትምህርት አካዳሚ እንኳን ለ2019 ዓ.ም በሰላም አደረሰዎ እያለ ዓመቱ የጤና ፣የደስታ እና የስኬት እንዲሆንልዎ ይመኛል፡፡
👍3❤1
እንኳን ደስ አላችሁ!
በሰሌክት የርቀት ትምህርት አካዳሚ
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው ከፍተኛ ውጤት
በማምጣት ወደ ዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎቻችን!
ሰሌክት የእውቀት ቤት!
————————————————————————————
በሰሌክት የርቀት ትምህርት አካዳሚ
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው ከፍተኛ ውጤት
በማምጣት ወደ ዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎቻችን!
ሰሌክት የእውቀት ቤት!
————————————————————————————
👏5