Select Online Academy
1.06K subscribers
149 photos
12 videos
1 file
37 links
Download Telegram
Forwarded from Select College
የሰሌክት ኮሌጅ መገናኛ ካምፓስ የነርሲንግ እና የፋርማሲ ተማሪዎች ቃለ-መሀላና ጋውኒንግ መርሀ-ግብር
ሰኔ 2018 ዓ.ም
Select college Megenagna Campus Nursing and Pharmacy students Capping and Gowning Ceremony
Jul 2026
7
Forwarded from Select College
እንኳን ደስ አላችሁ! Congratulations!
ሰሌክት ኮሌጅ በማስተርስ ፣ በዲግሪና በቴክኒክና ሞያ መርሀ ግብሮች በጤና፣ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ዘርፎች በመደበኛና በOnline ሲያስተምራቸው የቆዩ ተማሪዎቹ ቅዳሜ ነሀሴ 23/2018 ዓ.ም በአምባሳደር ሲኒማ ያስመርቃል።

ውድ የ2018 ዓ.ም ተመራቂዎች ሰሌክት ኮሌጅ ከናንተ ጋር በነበረን የትምህርት ዘመን በጣም ደስተኞች ነን። ለስራም ሆነ ለግል ህይወታችሁ መልካሙን ሁሉ እንመኝላቹሀለን!

የሰሌክት ኮሌጅ ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾችን ይከተሉ፣ ለሌሎችም ያጋሩ
https://linktr.ee/selectcollege
6
Forwarded from Select College
እንኳን ደስ አላችሁ!
የሰሌክት ኮሌጅ የተማሪዎች የምርቃት ስነ - ስርዓት
ነሃሴ 23/2018 ዓ.ም

Congratulations to all of you!

የሰሌክት ኮሌጅ ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾችን ይከተሉ፣ ለሌሎችም ያጋሩ
https://linktr.ee/selectcollege
2