ሴሌክት ኮሌጅ በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት ለተጎዱ ወገኖች ከግማሽ ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ
አርባ ምንጭ፦ መጋቢት 29 / 2018 ዓ.ም (ጋሞ ዞን መ/ኮሙኒኬሽን)
ሴሌክት ኮሌጅ በጋሞ ዞን በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ የተጎዱ ወገኖችን መልሶ ለማቋቋም ይውል ዘንድ የግማሽ ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የመማሪያ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አድርጓል።
ድጋፉን ያስረከቡት የሴሌክት ኮሌጅ ዲን አቶ ሄኖክ ኃይለ መስቀል በአደጋው የበርካታ ዜጎች ሕይወት በመጥፋቱ የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን ገልጸዋል።
ድጋፉ የመጀመሪያ ዙር መሆኑን የጠቀሱት ዲኑ፣ ቁሳቁሶቹ በአደጋው ምክንያት በከፊል እና ሙሉ በሙሉ ለወደሙ ትምህርት ቤቶች የሚውሉ መሆናቸውን አስረድተዋል።
አክለውም የኮሌጁ ባለቤት አቶ አዲሂና ግርማይ፤ የዞኑ አስተዳደር ተፈናቃዮችን መልሶ ለማቋቋም በሚያደርገው ጥረትና ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታቸው ለመመለስ በሚያደርገው እንቅስቃሴ ኮሌጃቸው ምንጊዜም ከጎናቸው እንደሚሆን አረጋግጠዋል።
ድጋፉን የተረከቡት የጋሞ ዞን የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ገዛኸኝ ጋሞ በበኩላቸው የአደጋው መጠን ከፍተኛ መሆኑን ጠቁመው፣ መንግስት ተጎጂዎችን ለመርዳት በሚያደርገው ሰፊ ጥረት መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት እያሳዩት ያለው አጋርነት እጅግ የሚበረታታ መሆኑን ገልጸዋል።
አቶ ገዛኸኝ አክለውም "በትውልድ ላይ መስራት በሀገር ላይ መስራት ነው" በማለት፣ ሴሌክት ኮሌጅ ላደረገው ድጋፍ በዞኑ አስተዳደርና በተጎጂ ወገኖች ስም ምስጋና አቅርበዋል።

❤12👍4👏2🙏2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሰሌክት ኦንላይን አካዳሚ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቱን ይገልፃል።
👍7🖕3❤1
ጎበዝ ተማሪዎች በSelect Online Academy እያጠኑ ነው።
እናንተስ?
ለዝግጅታችሁ አሪፍ መፍትሄ እኛ ጋር አለ!
#ESSLCE_With_Model_Exams: ከ2012 እስከ 2017 ዓ.ም የማትሪክ ፈተና ጥያቄዎች ከነመልሶቻቸውና ሙሉ ማብራርያ፣
#Concise_Summary_With_Model_Exams: ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል ያሉትን ትምህርቶች አጫጭር ማስታወሻዎች፣
#Ethiopian_New_Curriculum_All_Subjects: በከፍተኛ ጥራት የተቀረጹ ቪዲዮዎች፣ Virtual Labs ፣ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ(AI) የታገዙ ትምህርቶች፣ እና እየተዝናኑ የሚማሩበትን ጌሞችን ያካተተ።
#Short_Notes: ለእያንዳንዱ ትምህርት ዋና ነጥቦችን አጠቃሎ የያዘ
ይፍጠኑ ይህ እድል እንዳያልጥዎ
www.selectacademy.edu.et በመመዝገብ ዝግጅቶን አሁኑኑ ይጀምሩ።
መልካም እድል ለመላው ተፈታኞች
ለበለጠ መረጃ
+251 926 913 404 | 9521
Join Our Telegram
@Select_Academy
@Select_Academy
@Select_Academy
የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉ፣ ለሌሎችም ያጋሩ
👇👇👇
Facebook:https://www.facebook.com/selectonlineacademyet
TikTok: tiktok.com/@select_online_academy

❤4🙊2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የማትሪክ ፈተናን በከፍተኛ ውጤት ማለፍ ትፈልጋላችሁ? ውጤታችሁን የሚያሻሽልና ዝግጅታችሁን የሚያቀላጥፍ ስልታዊ መንገድ እየፈለጋችሁ ነው?
ሴሌክት ኦንላይን አካዳሚ (Select Online Academy) ለHighschool ተማሪዎች ተብሎ የተዘጋጀውን ዘመናዊ ዲጂታል መድረክ ይዞላችሁ ቀርቧል!
ምን ምን ያገኛሉ?
🔹 #ESSLCE_Model_Exams: ከ2012 እስከ 2017 ዓ.ም የማትሪክ ፈተና ጥያቄዎች ከነመልሶቻቸውና ሙሉ ማብራርያ ጋር።
🔹 #Concise_Summary: ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል ያሉ የትምህርት አይነቶች አጫጭርና ግልጽ ማስታወሻዎች።
🔹 #New_Curriculum: በአዲሱ ስርአተ-ትምህርት የተዘጋጁ ጥራት ያላቸው ቪዲዮዎች እና Virtual Labs።
🔹 #AI_Powered: በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ(AI) የታገዙ ትምህርቶች እና እየተዝናኑ የሚማሩባቸው ትምህርታዊ ጌሞች።
🔹 #Short_Notes: ለእያንዳንዱ ትምህርት ዋና ነጥቦችን አጠቃሎ የያዘ።
⏳ ይፍጠኑ! ይህ እድል እንዳያመልጥዎ! አሁኑኑ በድረ-ገጻችን ይመዝገቡና ዝግጅቶን ይጀምሩ፦
🌐 https://selectacademy.edu.et
ለበለጠ መረጃ፦
📞 9521 (በቀጥታ ይደውሉ)
📱 +251 926 913 404
እኛን ይከተሉ፣ ለጓደኞችዎም ያጋሩ!
🔹 Telegram: t.me/Select_Academy
🔹 Facebook: fb.com/selectonlineacademyet
🔹 TikTok: tiktok.com/@select_online_academy

❤2🔥1
Forwarded from Select College
የሰሌክት ኮሌጅ መገናኛ ካምፓስ የነርሲንግ እና የፋርማሲ ተማሪዎች ቃለ-መሀላና ጋውኒንግ መርሀ-ግብር
ሰኔ 2018 ዓ.ም
Select college Megenagna Campus Nursing and Pharmacy students Capping and Gowning Ceremony
Jul 2026

❤7