Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
182 subscribers
2.56K photos
1.01K videos
34 files
932 links
● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን

➶ Current information about Muslims and Islam

🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️
➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸)

🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️

#Free_Palestine 🇵🇸
Download Telegram
#ReviveaSunnah

FOUR Forgotten Sunan After Waking Up From Sleep

1. Using The Hands To Rub Off The Traces of Sleep

Ibn Abbas (رضي الله عنهم) narrated in a long hadeeth that:

"...The Prophet (ﷺ) sat up when he woke up and rubbed the traces of sleep off his face with his hands."

📚: Sahih Bukhari 4572

2. Washing The Hands Three Times

The Messenger of Allah (ﷺ) said:

"When anyone amongst you wakes up after having slept, let him refrain from putting his hand in the utensils, until after he washed his hands thrice, for he does not know where his hand falls upon while sleeping."

📚: Sahih Muslim 278 (643)

3. Cleaning Nose (By Blowing Out) Three Times

The Prophet Muhammad (ﷺ) said:

"When any one of you awakes up from sleep, let him clean his nose thrice, for the shaytaan spends the night in the nasal cavities."

📚: Sahih Muslim 238 (564)

4. Using A Miswak (Tooth-Stick)

Hudhaifa (رضي الله عنه) narrated that:

"Whenever the Prophet (ﷺ) got up at night, he used to clean his mouth with Siwak."

📚: Sahih Bukhari 245

👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞

YouTube.com/@SecretsofTruth

tiktok.com/@secretsof_truth

Twitter.com/Secretsof_Truth

Instagram.com/secretsof_truth

t.me/Secretsof_Truth

Fb.com/SecretsofTruth1

ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-

t.me/ReshadMuzemil
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
سورة الأعراف: ٢٠٤ || إدريس أبكر

👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞

YouTube.com/@SecretsofTruth

tiktok.com/@secretsof_truth

Twitter.com/Secretsof_Truth

Instagram.com/secretsof_truth

t.me/Secretsof_Truth

Fb.com/SecretsofTruth1

ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-

t.me/ReshadMuzemil
ከትንሳዔ መከራ ለመዳን…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَنْ سَرَّهُ أَنْ يُنْجِيَهُ اللَّهُ مِنْ كُرَبِ يَوْمِ الْقِيَامَةِ فَلْيُنَفِّسْ عَنْ مُعْسِرٍ، أَوْ يَضَعْ عَنْهُ﴾

“ከትንሳኤ መከራ አላህ ነፃ እንዲያወጣው የወደደ ሰው ያበደረውን ሰው እዳ ያቅልለት ወይም ሙሉ ለሙሉ ያንሳለት።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1563

©️ BuhariMuslimAmharic

👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞

YouTube.com/@SecretsofTruth

tiktok.com/@secretsof_truth

Twitter.com/Secretsof_Truth

Instagram.com/secretsof_truth

t.me/Secretsof_Truth

Fb.com/SecretsofTruth1

ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-

t.me/ReshadMuzemil
እሰኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ፦

ሶላት ላይ ተሽሁድ ስንቀመጥ የምንለዉ
’’አተሂያቱ’’ ትርጉም ምን እንደሆነ የምናዉቀዉ ስነቶቻችን ነን?

’’አተሂያቱ’’ በእለት ተእለት ሰላታችን ዉስጥ
የምንፈፅመዉ ምርጥ ዱአ ነዉ፡፡ እኔ አታህያቱን ተሽሁድ ላይ ስቀራ በጣም ሃሴት ይሰማኛል፡፡ ምክኒያቱም ከንግግሮች ሁሉ የላቀ ንግግር፤ በፈጣሪያችን አላህ(ሱወ) እና ለአለማት እዝነት በሆኑት ሃቢቡና ሙሰጠፋ ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙን አለይሒ መካከል የተደረገ እዝነትና መተናነስ የተሞላበት እፁብ ድንቅ ንግግር በመሆኑ ነዉ፡፡

ይህም ነቢያችን (ሰዐወ) በኢሰራዕ ወል ሚዕራጀ ጉዞዋቸዉ ወቅት ነበር፡፡

ትርጉሙም እነደሚከተለዉ ነዉ፡-

ነቢያችን (ሰዐወ) በኢሰራዕ ወል ሚዕራጀ ጉዞዋቸዉ ወቅት አላህ (ሱወ) ሲገናኙ አሰላሙ አለይኩም አላሉትም ምክኒያቱም አላህ(ሱወ) ከኛ የሰላም ምኞት የተብቃቃና የሠላም ሁሉ ምንጭ በመሆኑ ይህ ሰላምታ አይገባዉም፡፡

እናም ነቢያችን (ሰዐወ) እነዲህ ነበር ያሉት
’’ አታህያቱ ሊላሂ ወሰለዋቱ ፤ ወጠይባ’’ ’’ .....

ክብር ሁሉለአላህ ነዉ፡፡ ሰላቶች እና መልካም ተግባራቶችም ለአላህ ሲባል የሚደረጉ ናቸዉ አሉ::

አላህም፤- መለሰላቸዉ ’’አሰላሙ አለይካ አዩሀነቢዩ
ወራህመቱላ ወበረካቱ’´ ’’አነተ ነብይ ሆይ! ሰላም
ባንተ ላይ ይዉረድ፡፡ የአላህ እዝነትና ዉዴታም ይስፈንብህ አለ።

ነቢያችን (ሰዐወ) እንዲህ በማለት መለሱ፤-
’አሰላሙ´አለይና ዋኣላ ኢባዲላሂ አሳሊሂነ’’´

በእኛ እና በአላህ ቅን ባሪያዎችም ላይ ሰላም ይስፈን። አሉ!

ይህንን የሰላምታ ቃለ ምልልስ እየሰሙ የነበሩ መላይካዎች እንዲህ አሉ፦

’’አሽሃዱ አንላኢላሃኢለላህ ዋአሽሃዱ አነ
ሙሃመደን አብዱሁ ወረሱሉሁ’’´

’’ከአላህ ዉጪ ሌላ አምላክ እንደሌለ እመሰክራለሁ፡፡ ሙሃመድም የአላህ ባሪያና መልዕክተኛዉ እነደሆነ አመሰክራለሁ፡፡ አሉ!!

እንግዲህ ይህ ነዉ በጌታችንና በነቢያችን (ሰዐወ)
መካከል የተደረገዉ የሰላምታ ልዉዉጥ፡፡ ጥበብ የተሞላበት የነቢያችን (ሰዐወ) ኡመትን ሁሉ ያካለለ ቅዱስ ንግግር ነዉ፡፡

▮ ልብ ብላችሁ ከሆነ አላህ (ሱወ)’’ « ነብይ ሆይ! ሰላም ባነተ ላይ ይዉረድ፡፡ የአላህ እዝነትና ዉዴታም ይስፈንብህ ሲላቸዉ » ፤ « በእኛ እና በአላህ ቅን ባሪያዎችም ላይ ሰላም ይስፈን » ነበር ያሉት።

〽️ ነቢያችን (ሰዐወ) በእኔ ላይ ሰላም ይስፈን አላሉም፣
ይልቁንስ በእኛ የሚለዉን ቃል ነዉ የተጠቀሙት፡፡

ለዚህም ነዉ ተሸሁድ ስቀመጥ አታህያቱን ስቀራ
በተመስጦ የምቀራዉ፡፡ ከዚህ በፊት ትረጉሙን የማታዉቁ ሰዎች ካሁን በኋላ እነደኔ አይነት ስሜት ይኖራችሁዋል ብየ አሰባለሁ፡፡

ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ውብረካቱ ፡፡

Via--- Copy


👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞

YouTube.com/@SecretsofTruth

tiktok.com/@secretsof_truth

Twitter.com/Secretsof_Truth

Instagram.com/secretsof_truth

t.me/Secretsof_Truth

Fb.com/SecretsofTruth1

ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-

t.me/ReshadMuzemil
‏‌‌قال ابن القيم رحمه الله

مجالسة الصالحين تحولك من ستة إلى ستة:

1- من الشك إلى اليقين
2- ومن الرياء إلى الإخلاص
3- ومن الغفلة إلى الذكر
4- ومن الرغبة في الدنيا إلى الرغبة في الآخرة
5- ومن الكبر إلى التواضع
6- ومن سوء النية إلى النصيحة

📚إغاثة اللهفان | 1/136📚

Al-Hafidh Ibn Al-Qayyim [رحمه الله] [D. 751 A.H.] said:

❝Gatherings of the righteous transfers six to six:

1 - From doubt to certainty

2 - From Riyaa [showing off] to Ikhlaas

3 - From negligence to remembrance

4 - From desiring the Duniyaa [worldly life] to desiring the Hereafter

5 - From pride to humility

6 - From a bad intention to giving advise.❞

📚[Igatha Al Lahafaan, (1/136) | Translated By Abbas Abu Yahya Miraath Al-Anbiyya]📚


👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞

YouTube.com/@SecretsofTruth

tiktok.com/@secretsof_truth

Twitter.com/Secretsof_Truth

Instagram.com/secretsof_truth

t.me/Secretsof_Truth

Fb.com/SecretsofTruth1

ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-

t.me/ReshadMuzemil
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መውሊድ ቢድዓ ነው ሲባሉ መኪና ቢድዓ ነው እና መሰል ሃሳቦችን ለሚያነሱ አጭር መልስ ..

በኡስታዝ አሕመድ ኣደም

YouTube.com/@SecretsofTruth

tiktok.com/@secretsof_truth

Twitter.com/Secretsof_Truth

Instagram.com/secretsof_truth

t.me/Secretsof_Truth

Fb.com/SecretsofTruth1

ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-

t.me/ReshadMuzemil
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአፋልጉን ጥሪ �

ሁላችሁም በፍለጋ እንድትተባበሩን በፈጣሪ ስም እየጠየቅን ህጻን ፎዉዚያ ሰዒድ ሰኞ መስከረም 21 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 12፡30 አከባቢ ሸገር ከተማ ቡራዩ ልዩ ቦታዉ ኬላ ቲቸሪ ከሚባል አከባቢ ከቁርዓን ትምህርት እንደወጣች ከቤተሰቦቿ ጋር ሳትገናኝ ጠፍታለች፡፡
ህጻን ፎዉዚያ የ7 ዓመት ልጅ ስትሆን በጠፋችበት እለት በምስሉ ላይ የተመለከተውን ተቀራራቢ የሆነ አለባበስ ከቀይ ጫማ ጋር ለብሳ ነበር።
ጉዳዩን ለቡራዩ ክፈለ ከተማ መናገሻ ኮሎቦ ፖሊስ ጣቢያ አመልክተን በፍለጋ ላይ እንገኛለን።

ህጻን ፎውዚያን ያያችሁ ወይም የሰማችሁ ካላችሁ ከዚህ በታች ባለው ስልክ ለቤተሰቦቿ እንድታሳውቁን በፈጣሪ ስም እንለምናችኋለን!

ፈላጊ አባትዋ ሰኢድ
0972898989
0917707428
00910138966
★ ሁሉም ነገር በልኩ ሲሆን ውበት ነው ። ከልኩ ሲያልፍ ግን ወሰን የማለፍ ጥፋት ውስጥ ይከታል ።
————————
ከውዱ ነብያችን ሷለላሁ አለይሂ ወሰለም አስተምህሮት ውስጥ ይህን ውብ መልእክት እናገኛለን : –
(عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ أُرَاهُ رَفَعَهُ قَالَ أَحْبِبْ حَبِيبَكَ هَوْنًا مَا عَسَى أَنْ يَكُونَ بَغِيضَكَ يَوْمًا مَا وَأَبْغِضْ بَغِيضَكَ هَوْنًا مَا عَسَى أَنْ يَكُونَ حَبِيبَكَ يَوْمًا مَا) رواه الترمذي وقال هذا حديث غريب وصححه الألباني

"ምትወደውን አካል ስትወድ በልኩ ይህኑ ምናልባት አንድ ቀን ልትጠላው ትችላለህና : ምትጠላውንም አካል ስትጠላ በልኩ ይሁን ምናልባት አንድ ቀን ወዳጅህ ሊሆን  ይችላልነና "።
★የሰው ልጅ በሀሳቡም ይሁን በተግባሩ ፉፁም (መእሱም) አይደለም ከአንቢያዎች በስተቀር ። የሰው ልጅ መልካም ነገር እንዳለው ሁላ በተለያዩ ምክንያቶችና ሁኔታዎች ለተለያዩ ስህተቶች ይጋለጣል : ስለሆነም አሁናዊ ማንነቱን አይተህ በመውደድህም ይሁን በመጥላትህ ድንበር አትለፍ ።
* ማድረግ ያለብህ መልካም ነገር ስታይበት አበረታታው አላህ እንዲቀበለውና እንዲያዘወትረውም ዱዓ አድርግለት
* መጥፎ ነገር ስታይበት ፣ አላህ አንተን ከዚህ ነገር ስለጠበቀህ እያመሰገንከው ለሱ ምክርህን ለግሰው አላህ እንዲምረውና እንዲመልሰውም ዱዓ አድርግለት ።

©ኡስታዝ መሀመሀድ ፈረጅ

Join:-

YouTube.com/@SecretsofTruth

tiktok.com/@secretsof_truth

Twitter.com/Secretsof_Truth

Instagram.com/secretsof_truth

t.me/Secretsof_Truth

Fb.com/SecretsofTruth1

ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-

t.me/ReshadMuzemil
ሳይከካ ተቦካ
~
ካሚልም ውቅያኖስ አይደለም። የሱን ሃሳብ የነቀፈው ህዝብም እፍኝ አፈር አይደለም። በርግጠኝነት ከካሚል ስህተት ይልቅ የያሲን ኑሩ ንቀትና እብሪት ይበልጥ ያበሽቃል። ይህን ያክል እብሪት ያዘለ ቃል የሚሰነዝረው ምንም ቢናገር ከጎኑ የሚቆም መንጋ እንዳፈራ ማሰቡ ነው። የሚገርመው ለህዝበ ሙስሊሙ በጠላት የሚቀርብለት ፋታ የማይሰጥ ተደራራቢ አጀንዳ አልበቃ ብሎ ራሳቸውን አጀንዳ የሚያደርጉ አካላት መኖራቸው ነው።
1- የያሲን ኑሩ ጥፋት ሀ ብሎ የሚጀምረው "ውቅያኖስ" አይትተችም ብሎ ሲነሳ ነው። ወንድሜ ያንተ ውቅያኖስ ቀርቶ ሶሐቦች ይሳሳታሉ። "ሁላችንም አራሚዎች እና ታራሚዎች ነን" ያሉት ኢማሙ ማሊክ ናቸው።
2- ደግሞም እወቅ! በኢስላም ግለሰባዊ ቅድስና የለም። ከነብያት ውጭም ፍፁምነት (ዒስማ) የለም። አንድ ሰው ባደባባይ ለታየ ስህተቱ እርምት መሰጠቱን ስብእና መግደል እንደሆነ ማሰብ ጥራዝ ነጠቅነት ነው። ይህንን እከክልኝ ልከክልህ በቡድን ማሰብ አቁሙ።
3- ደግሞም ከውግዘት በፊት ማጣራት የምትለው ምኑን ነው? በሚስጥር የተነገረ ሳይሆን በምስል የታጀበ ባደባባይ የተነገር ድምፅ ሰምቶ ነው ሰው የተቸው። ይዘት በሚቀይር መልኩ የተቆረጠበት ካለ እርምት መስጠት የሱ ድርሻ ነው። የተናገረው ነገር ለቀረበበት መድረክ የማይመጥን፣ ወቅታዊ ፈተናዎችን ከግንዛቤ ያላስገባ፣ የጉዳዩ ሰለባ የሆኑ ሙስሊም ወገኖቹን ስሜት ያልጠበቀ ነው። ይህንን መንቀፍ ነው እፍኝ አፈር የሚያሰኘው?
ደግሜ እላለሁ! የካሚል ንግግር ስህተት ከመሆኑ ጋር እንዲህ አይነት እብሪት የለውም።
ለማንኛውም ህዝቡ እያለ ያለው አጭርና ግልጽ ነው። ምናልባት እናንተን ካልታያችሁ አናውቅም እንጂ እየደረሰብን ያለ ጥቃት አለ። ጥቃትና መድሎ ለሚያደርሰው አካል በፍጆታነት የሚያገለግል ንግግር ከመናገር ተቆጠቡ ነው። አሁን ይሄ ሃሳብ ለመረዳት ሩቅ ነው? ይገርማል! ሌላው አካል አላማው ስለሆነ ነው የሚጎዳን። እናንተ ምንድነው የምትፈልጉት?

"ምሳርማ ምን ያርግ የብረቶች ልጅ
ያ የኛ ወልጋዳ አስጨረሰን እንጂ!"

Ibnu Munewor
=

Join:-

YouTube.com/@SecretsofTruth

tiktok.com/@secretsof_truth

Twitter.com/Secretsof_Truth

Instagram.com/secretsof_truth

t.me/Secretsof_Truth

Fb.com/SecretsofTruth1

ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-

t.me/ReshadMuzemil
👍1
ጥሪ ለአስተዋይ ክርስቲያኖች
~
ክርስትና ውስጥ ከሚመለኩ ነገሮች ውስጥ አንዱ መስቀል ነው። በገሃድ የምናየው ከመሆኑ ጋር መፅሀፍ መጥቀሱ አይከፋም፡፡ ይሄውና :-

-  “ዓለምን ለማዳን ሲል እየሱስ ክርስቶስ ለተሰቀለበት መስቀልም እሰግዳለሁ፡፡ መስቀል ሀይላችን ነው፡፡ ሃይላችን መስቀል ነው፡፡ የሚያፀናን መስቀል ነው፡፡ መስቀል ቤዛችን ነው፡፡ አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን፡፡ ያመነውም እኛም በመስቀሉ እንድናለን፡፡ ድነናልም።” [ውዳሴ ማርያም፤ የዘወትር ፀሎት፡ 8]
- “… ለእየሱስ ክርስቶስ መስቀልም ምስጋና ይገባል፡፡” [ውዳሴ ማርያም፤ የዘወትር ፀሎት፡ 9]

ህሊናችሁን ጠይቁ እስኪ። እንዴት ነው "ጌታችን በግፍ ተገደለበት" ለምትሉት መስቀል የምትሰግዱት? በቢላዋ ቢታረድ ቢላዋ ልታመልኩ ነበር? በድንጋይ ተወግሮ ቢገደል ድንጋይ ልታመልኩ ነበር?
አምላክ ይቅርና ሰው ወንድሙ ወይም አባቱ የተገደለበትን ጩቤ የቤቱን ግድግዳ አሸብርቆበት ብታዩት ምን ትላላችሁ? በኪሱ ይዞት ቢዞርስ? አንገቱ ላይ ቢያስረውስ? ቢስመውስ? ቢሳለመውስ? ቢሰግድለትስ? በእምነት ስም ስለቀረበ እንጂ አዕምሮው እያለ ሰው ይህን ያደርጋል ተብሎ ይታሰባል ግን? ዘወትር ስለምናየው ለምደነው እንጂ ይሄ እኮ እጅግ በጣም የሚደንቅ ነገር ነው፡፡ ሰው በራሱ ጊዜ በዚህ መጠን በህሊናው ላይ ይሸፍታል? ግዴላችሁም አስተውሉ። በአባት በአያት ውርስ ሳትሸነፉ ለእውነት እጅ ስጡ። ትርፉ ለራሳችሁ ነው።

* ያያዝኩት ምስል ከፌስቡክ ሰፈር የተወሰደ ነው።

Ibnu Munewor
=

Join:-

YouTube.com/@SecretsofTruth

tiktok.com/@secretsof_truth

Twitter.com/Secretsof_Truth

Instagram.com/secretsof_truth

Fb.com/SecretsofTruth1
ራስህን አትርሳ
~
ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን - አላህ ይዘንላቸውና - እንዲህ ይላሉ፦
"ትኩረትህ ሁሉ የራስህ ጉዳይ ላይ፣ ሃሳብህ ሁሉ የራስህ ሃሳብ ላይ ይሁን። ወደሚጠቅህ ነገር ተመልከትና ፈፅመው፡፡ የማይጠቅምህን ተወው። የማይመለከቱህን ነገሮች ማሰስ ከኢስላምህ ውበት ውስጥ አይደለም።"

[ሸርሑ ሪያዲ ሷሊሒን፡ 1/511]

Ibnu Munewor

=

Join:-

YouTube.com/@SecretsofTruth

tiktok.com/@secretsof_truth

Twitter.com/Secretsof_Truth

Instagram.com/secretsof_truth

t.me/Secretsof_Truth

Fb.com/SecretsofTruth1

ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-

t.me/ReshadMuzemil
አንድ የኛን ነባራዊ ሁኔታ ገላጭ የሆነ እንዲህ የሚል ግጥም አለ:-

"ዝም ያለው ዘመዴ - እኔ ሳጣጥር፣
ሞተ ቢሉት መጣ - አልቅሶ ሊቀብር።"
.
በቅርቡ አንድ ዳዒያ ለህክምና ወደ ቱርክ በሄደበት የሞቱ ዜና ሲዘዋወር ነበር፣ አላህ ይማረውና። በርግጥ ይህንን ወንድም ቀድሜ ከነ ጭራሹ አላውቀውም። ግን ረዘም ላለ ጊዜ በህመም ላይ እንደቆየና ማንም ከጎኑ እንዳልነበረ አሁን ከሞተ በኋላ ሲወራ ሰማሁ። በጣም የሚያሳዝን ነው። ለምንድነው ግን በዚህ መጠን ሰው በቁሙ እያለ ከመጠየቅ ይልቅ ሩጫችን ብዙም በማይጠቅምበት ባለቀ ሰዓት መዋከብ ወይም ሞቱ ሲሰማ ጊዜ መጯጯህ የሚቀናን? ያሳዝናል።
ለማንኛውም አሁንም ከምናውቃቸው መሻይኾችና ኡስታዞች ውስጥ ጤናቸውና ኑሯቸው ፈተና ውስጥ የሆኑ ይኖራሉና ቀረብ ብሎ መጠየቅ ይልመድብን። በርግጥ እንዲሁ ሰሞንኛ ስሜቴን ለመግለፅ ያህል እንጂ ዞረን እዚያው እንደሆንን ይገባኛል። ብቻ ባለቀ ሰዓት መሯሯጥ ወይም ሞታቸውን ጠብቆ ከንፈር መምጠጥ ትርጉም የለውምና ሊበቃን ይገባል። ይሄ አካሄድ ከሞቱት ባልተናነሰ ያሉትንም ጭምር ሞራላቸውን በመጉዳት፣ ተስፋቸውን በማደብዘዝ፣ ልባቸውን በሃዘን በመስበር የሚገድል ነው። አላህ ልብ ይስጠን!

Ibnu Munewor

=

Join:-

YouTube.com/@SecretsofTruth

tiktok.com/@secretsof_truth

Twitter.com/Secretsof_Truth

Instagram.com/secretsof_truth

t.me/Secretsof_Truth

Fb.com/SecretsofTruth1

ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-

t.me/ReshadMuzemil
ሰሞኑን በኢኽዋን ቡድን በኩል "መዳኺላ መዳኺላ" የሚሉ ጩኸቶች በዝተዋል። የዚህ ቡድን አባላት የጋራ በሽታ የሚጮሁትን ሆኖ አለመኖር ነው። "ስም እየሰጣችሁ አትከፋፍሉን" ይልና ዞሮ "ጃሚያ" "መድኸሊያ" እያለ ይወነጅላል። "ዑለማእ አትሳደቡ" እያለ የሱና ዑለማዎችን ግን "የቤተ መንግሥት ቅጥረኞች" እያለ እጅግ ፀያፍ ውንጀላ ይወነጅላል።
ከሰሞኑ ያደረጉትም ይህንኑ ነው። ምንም ዓይነት ቡድናዊ ይዘት በሌለው ጉዳይ ላይ ከብዙ ጩኸት መሃል ነጥለው "መዳኺላ" እያሉ ቡድናዊ ታርጋ መለጠፍ ላይ ተጠምደው አይተናል። አንዱ ኢኽዋኒም ስለ መዳኺላ ሊያብራራ እየተዘጋጀ እንደሆነ ፅፎ አይቻለሁ። ይህንን ካየሁ በኋላ ይህንን የዲን ነጋዴ ቡድን በተከታታይ ለመቆንጠጥ እያሰብኩ ነው። እነሱ ውንጀላቸውን በለቀቁ ቁጥር እየተከተሉ መከላከል አልታየኝም። ከዚያ ይልቅ የቡድኑንና የቁንጮ አካላቱን ጉዳጉድ በድምፅ ትምህርት ለመዘርዘር እያሰብኩ ነው። ሸይኽ ሙቅቢል - ረሒመሁላህ - "እኔ ማጥቃት ነው ደስ የሚለኝ። እንጂ መከላከል አይደለም" የሚሉት ወደው አይደለም። ባይሆን ጊዜየን ብዙም በነሱ ላይ ማጥፋት ስለማልፈልግ አለፍ አለፍ እያልኩ በሚመቸኝ ጊዜ ነው የማቀርበው፣ ኢንሻአላህ።

Ibnu Munewor

=

Join:-

YouTube.com/@SecretsofTruth

tiktok.com/@secretsof_truth

Twitter.com/Secretsof_Truth

Instagram.com/secretsof_truth

t.me/Secretsof_Truth

Fb.com/SecretsofTruth1

ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-

t.me/ReshadMuzemil
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሕመዲን ጀበል ይናገራል

ቪድዮው የቆዬ ቢሆንም ካለንበት ተጨባጭ ጋር መልዕክቱ ስለገጠመ፤ እስኪ ለነዛ ያጠፋ አይታረምም ብለው ለሚያስቡ በጭፍን ለሚከተሉት አድርሱላቸው።

Join:-

YouTube.com/@SecretsofTruth

tiktok.com/@secretsof_truth

Twitter.com/Secretsof_Truth

Instagram.com/secretsof_truth

t.me/Secretsof_Truth

Fb.com/SecretsofTruth1

ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-

t.me/ReshadMuzemil
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኢማም አን-ነወዊ ረሂመሁሏህ ቲብያን በሚባለው መፅሀፋቸው ውስጥ እንዲህ ይላሉ

"ከ አላህ መፅሐፍ (ከቁርዓን) ጋር ከሚኖረን ስነ ስርዓት መካከል ይቆጠራል ይህን ይመስል አንቀፅ በምናነብበት ጊዜ

[وَقَالَتِ الْيَهُودُ يَدُ اللَّهِ مَغْلُولَةٌ ۚ]

(አይሁዶችም «የአላህ እጅ የታሰረች ናት» አሉ፡፡...)

ይህን የሚያነበው አካል ድምፁን ዝቅ አድርጎ ቀንሶ በማንበብ ከአላህ ጋር ስነስርዓትን መጠበቅ መቻል ይኖርበታል
ኢማም አን-ነኻኢ በዚህ መልኩ ነበር የሚያነቡት"
.......................................
የመካ ሀረም ኢማም የሆነው ቃሪዕ ሸይኽ አብደላህ አል-ጁሃኒ በዚህ ባማረ እና ስነ ስርዓቱን በጠበቀ መልኩ ይህን አንቀፅ አንብቦታል

©️ Toleha Ahmed

Join:-

YouTube.com/@SecretsofTruth

tiktok.com/@secretsof_truth

Twitter.com/Secretsof_Truth

Instagram.com/secretsof_truth

t.me/Secretsof_Truth

Fb.com/SecretsofTruth1

ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-

t.me/ReshadMuzemil
👍2
ታሪኩ ብዙ ነው ፤ ያስታወስነው ግን እኛ ብቻ ነን‼️

እኛ ሞኝ መስለናቸው ይደልሉናል በእውነታው ግን እኛን ወደውን አያውቁም፤ አይወዱንምም የእነሱን እምነት እስከምንከተል ድረስ።

አላህም ይህንን እውነት በተከበረው ቃሉ ነግሮናል።

▲ ታዲያ እውነተኛው ታሪክ ይህ ከሆነ፤ አኛ እነሱ ይወዱናል በሚል ወራዳ አስተሳሰብ ከአላህ ለምን እንርቃለን!?
◉ የእነሱን ውዴታ እናገኛል በሚል የዘቀጠ አስተሳሰብ ሙስሊም ወንድሞቻችንና እህቶቻችንን ለምን እንበድላለን!?

◉ የእነሱን ክብር ለማግኘት በሚል፤ ከሙስሊሞች ሊመነጭ የማይችልን አስተሳሰብ እያመነጨን በዲናችን ለምን እንቀጥፋለን፣ ድንበርስ ለምን እናልፋለን!?

ወንድም እህቶቼ እኛ ምንም ብንዘቅጥላቸው እነሱ አይወዱንም የነሱን እምነት እስካልተቀበልን ድረስ። ስለዚህ ያማረና ውብ የሆነ ማንም የሚቀናበት ምነው ሙስሊም ባረገኝ ብሎ የሚቆጭበት ዲን አለን።

ከዘር፣ ከብሄር፣ ከጎሳችንና ከነብሳችንም ጨምሮ ሊነፃፀር በማይች ውዴታ አስበልጠን የምንወደው ዲናችንን (እስልምናችንን) ነው መሆን ያለበት!

መጎራበትም ካለብን፣ መጨነቅ መጠበብም ካለብን፣ መደገፍ ለክብራቸው ዘብ መቆምም ካለብን ለሙስሊም እህት ወንድሞቻችን ነው መሆን ያለበት። መተናነስም ካለብን ለሙስሊሞች ነው መሆን ያለበት!!

በዱኒያ ጉዳይ ሲሆን ሙስሊም ካልሆኑ አካላትም እስልምናችንን በማይጋጭ መልኩ ከነሱ ልንውል ልናመሽ እንችላለን። ከዛ ውጭ ግን ዲናችንን ልናስደፍር አይገባንም! በኛው ጥፋት፣ በኛ ወንጀል፣ በኛ አላዋቂነት፣ በኛ ችኮላ፣ ለስልጣን ባለን ጥማትና ጉጉት ምንም አይነት ሙሲባ ከመጣብን በኛ ይምጣ እንጂ በዲናችን መሆን የለበትም።

⭕️ ዲናችን ነው የኛ ህይወት!!
⭕️ እስልምናችን ነው የህይወት መርሆዎችን!!
⭕️ የአላህ መልዕክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰልም) ብዙ መስዋዕትነት የከፈሉለት ዲን ነው። ሶሀቦች የቆሰሉለት፣ የተሰቃዩለት ዲን ነው። ዲኑን ያከበሩ ይከበራሉ፣ ዲኑን ለማዋረድ የሚሞክሩ ደግሞ በዱኒያም ከአኺራም ይዋረዳሉ። አላህ ይጠብቀን።
〽️〽️▬▬▬▬〽️〽️

► የትላንቱ ታሪክ ዛሬም እንደዛው ነው!!
► የትላቱ አግላይነት ዛሬም በዘመናዊነት ቀጥሎዋል።
► የትላንቱ ሙስሊም ጠልነት ዛሬም በዘመነ መልኩ እየተጧጧፈ ነው።
► የትላንቱ ሙስሊምን መጨፍጨፍ ማሰቃየት ዛሬም በዘመነ መንገድ እየተካሄደ ነው።
► የትላንቱ ሙስሊም እህቶችን ሂጃብ የማስወለቅ ሴራ ዛሬም በትምህርት ሴኩላሪዝም በሚል በወደቀ አስተሳሰብ እንደቀጠለ ነው።

▲ ይህ ሁሉ እየሆነ እኛ ለሙስሊሙ ማህበረሰብ በመታገል ፋንታ ሌላ ዝባዝንኬ ነገር ያምረናልን!?
〽️ ይህ ሁሉ እየሆነ እኛን (ሙስሊሞችን) ስልጣንና ገንዘብ ይሸውደናልን!?

〽️ ይህ ሁሉ እየሆነ አውቀንም ሆነ ሳናውቅ ሙስሊም ጠል ከሆነው ከአግላይና ከግፈኛው ጋር ማበራችን አላህ እኛ ላይ በላዕ (መዓት) እንዳያመጣብን አንፈራምን!? *እንደው በአላህ፡ ቆም ብለን አናስብምን።*

*ትላንትናም እኮ እንደዚሁ ነበር፤ ዛሬም ልክ እንደዛው ነው።*

ወንድም እህቶች የተቀየረ ነገር የለም፣ የሙስሊም ጠላቶች ተላንትም ነበሩ ዛሬም አሉ።
⭕️ የተቀየረ ነገር ቢኖር እኛ ነን። በስልጣን፣ በገንዘብ፣ ጠፊ በሆነችው ዱኒያ እየተሸነገልን ሙስሊም ወንድም እሆቶቻችን ላይ በደል ሲፈፀም በዝምታ እናልፋለን። ይባስ ብለን *«ልወደድ ባይ እርኩስነታችን»* ብዙ ነገር ያስለፈልፈን ጀምሯል!!

ለታማኝነታቸው፣ ለእውነተኝነታቸው፣ ለንፁህ ልብ ባለቤትነታቸው፤ አላህ፣ መላኢኮች፣ ሰሃቦች የመሰከሩላቸውን የአላህን መልዕክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰልም) ከአላህ የታዘዙባቸውን ትዕዛዞችናና ሰሒሕ ማስረጃዎችን ችላ ብለን እኛ በስሜት ያለ እውቀት መቀባጠሩንም ተያይዘነዋል።

⭕️ ዛሬ ላይ “*« ተግባራቶች ሁሉ ለስልጣንና ለገንዘብ ሲባል የሚደረጉ ናቸው »*” የሚል ወራዳ ስሜት ውስጣችን ላይ ያለ ይመሥላል።

◆ አላህን ልንፈራ ይገባል፤ ለገንዘብ ለስሜት፣ ለስልጣን ስንል በሙስሊሙ ማህበረሰብ በተለይም የአላህን ውዴታ ፍለጋ ሂጃብ በለበሱ እህቶቻችን (ሱመያዎቻችን) ላይ በደል አንፈፅም። ⭕️*ክብራቸውን የሚነካ፣ ለሙስሊም ጠል አካላቶች ቀዳዳን የሚያበጅና ሙስሊሙን የሚጨርስ ሚሳኤል የሆነ ንግግር ከምላሳችን እንዳይወጣ።* ‼️

በወንድማችሁ ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል

ቀን:- መስከረም 25/2016 አ.ል

Join:-

YouTube.com/@SecretsofTruth

tiktok.com/@secretsof_truth

Twitter.com/Secretsof_Truth

Instagram.com/secretsof_truth

t.me/Secretsof_Truth

Fb.com/SecretsofTruth1

ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-

t.me/ReshadMuzemil