This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የእስራኤልን በጋዛ ላይ እያደረሰች ያለችውን ጄኖሳይድ (የዘር ማጥፋት) ወንጀል ላልተረዳው ሁላ ይበልጥ ይገነዘበው ዘንድ በአኒሜሽን ይህን ይመስላል!
አለም ይህን አረመኔ ተግባር ነው እየቀደሰ ያለው!!
አለም ይህን አረመኔ ተግባር ነው እየቀደሰ ያለው!!
🤔1
🆕❗️BREAKING! At least 8,005 Palestinians, including 3,342 children and 2,062 women, have been killed and over 20,242 injured in ongoing Israeli airstrikes on the #Gaza Strip.
⭕ - 679 Palestinians, including 304 children, have been killed since communications blackout.
⭕ - Thousands are feared dead under the rubble
⭕ - 881 Palestinian families have been massacred.
⭕ - 70% of the victims of the Israeli aggression are children, women, and the elderly.
⭕ - 116 health personnel have been killed and over 100 others have been injured.
⭕ - 12 hospitals and 32 health centres have gone out of service due to targeting and fuel depletion.
⭕ - Lives of over 130 Palestinian babies in incubators are at risk as Israel continues to cut off fuel.
29th October 2023 / 14 Rabi Al Thani 1445
Join:-
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
https://ummalife.com/ReshadMuzemil
t.me/ReshadMuzemil

😢1
➡️ This is Udayy Abu Mohsen. He was only one day old! He was killed in an Israeli airstrike which targeted his home in #Gaza.
His death certificate was issued before his birth certificate!

Forwarded from DOAM - Documenting Oppression Against Muslims
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😢3
እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ላይ ባካሄደችው የአየር ድብደባ ቢያንስ 9,061 ፍልስጤማውያን፣ 3,760 ህጻናት እና 2,326 ሴቶች ተገድለዋል። ከ22,911 በላይ ደግሞ ቆስለዋል።
⭕ - ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 110 ህጻናትን ጨምሮ 256 ፍልስጤማውያን ተገድለዋል።
⭕ - 1,150 ህጻናትን ጨምሮ 2,060 ያህል ሰዎች አሁንም በፍርስራሹ ውስጥ ይገኛሉ።
⭕ - 965 የፍልስጤም ቤተሰቦች በጥቅሉ ተጨፍጭፈዋል።
⭕ - በእስራኤል ጥቃት ሰለባ ከሆኑት መካከል 70% የሚሆኑት ህጻናት፣ ሴቶች እና አዛውንቶች ናቸው።
⭕ - 134 የጤና ባለሙያዎች ሲሞቱ ከ100 በላይ ቆስለዋል።
⭕ - በትንሹ 36 የፍልስጤም ጋዜጠኞች ተገድለዋል።
⭕ - 12 ሆስፒታሎች እና 32 ጤና ጣቢያዎች በነዳጅ መመናመን ምክንያት ከአገልግሎት ውጪ ሆነዋል።
⭕ - እስራኤል ነዳጅ ማቋረጧን በቀጠለችበት ሁኔታ ከ130 በላይ የፍልስጤም ጨቅላ ሕጻናት በህይወትና በሞት መካከል ናቸው።
#DOAM

👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አባትየው ልጁን “እናትህ የት ናት?” ሲል ጠየቀ፥ ልጁም “እናቴ ሞታለች” ሲል መለሰ።
ከጋዛ ክስተቶች መካከል
ከጋዛ ክስተቶች መካከል
😢1
🔰 ባሮችህ ረገፉ
በፈለስጢን ምድር - በአላህ ቤት
በመስጂደል አቅሳ - ነብዩ ባረፉበት
በካኃዲዋ እስራኤል - ረገፉ ህፃናት
ቦምብ ዘነበባቸው - እንቅልፋቸውን በተኙበት
ዓለምም ችላ አለው - ይህን የዘር ማጥፋት
ያረቢ የአላህ - ሰማዩ ሰማይህ
ያራህማን ያራሂም - ምድሩም ምድርህ
ድረስላቸው ጌታችን - ጀባሩ ያአላህ
ሙስሊም የሆኑ - ኢባዱ ራህማን ናቸው
ሰው ናቸውና ያራሂም - ካጠፉም ማራቸው
መንገድ ስተው እንደሆን - መንገድ አሳያቸው
ሙስሊሞቹም ያንተ - ህፃኖች ያንተው
ካንተ ውጭ ሌላ መጠጊያም ዬላቸው!
አዎ ወጀለኞች ነን - ነብሳችንን በዳይ
ድንበር አላፊዎች ነን - በሰጧን አታላይ
ለብልጭልጭ ህይወት - በርከክ ባይ
ለዚህች ለቀን ጤዛ - ደሞም ለዱንያ
ላትሆነን መንገድ - ጀነትን መዝለቂያ
እያጠለቀችልን - የአዛብ ሜዳሊያ
ግን አንገሰፅም - ከዚህ ሁሉም ነገር
በኛ ወንጀል የተነሳ - ሙስሊሙ ሲሸበር
ጠላት ተጠራርተው - ሁሉም ባአንድ ሲያብር
እኛ ስንባላ - በጎሳ በብሄር
እኛ ስንከፋፋል - በቋንቋ በዘር
አስክሬኖች በርክተው - አፈር ሲለብስ በዶዘር
እኛ ቆይ የት ገባን - ቆይ የትስ አለቅን!?
ቆይ ምን ዋጠን - ምንስ ላይ ሰመጥን!?
ሙስሊም ረገፈ እኮ - እኛ በቁም እያለን
ጂሃዱስ አይሳካ - ያአላህ ማለት አቃተን!
የሙስሊም መሣሪያው - ዱዓ ነው እየተባልን፤
ያራህማን ያራሂም - እኛስ ቀሽሞች ነን፤
ሙስሊሞች ነንና - እባክህን ማረን
አዛኝ ነህና - ያአላህ እዘንልን
ውስጣችን ቆሰለ - ደም ዘነበ ከዓይን
ወንድሞቻችን አለቁ - በከሃዲዎች ረገፉብን
እነዛ የሰው አውሬዎች - ያንተን ቤት ደፈሩብን።
ያረቢ የአላህ - ሰማዩ ሰማይህ
ያራህማን ያራሂም - ምድሩም ምድርህ
ያአላህ ያ! ራህማን - ቤቱም ቤትህ
ድረስላቸው ጌታችን - ጀባሩ ያአላህ
ከጭንቅ ጠብቃቸው - ከጭንቅ አውጪ ነህ
ብዙዎች ቆሰሉ - ብዙዎች አለፉ
በህይወት እያሉ - ባሮችህ ደም ተፉ
በዘረጋሃው ምድርህ - ሙስሊሞች ተገፉ
እነዛ አውሬዎች - ሬሳን አሰለፉ
ሴትም አልቀራቸው - ገደልን እያሉ ደነፉ
⭕️ በባረከው ምድርህ - *ባሮችህ ረገፉ* ።
በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
ቀን: ጥቅምት 20/2016 E.C [Oct 31/2023 G.C]
Join:-
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
https://ummalife.com/ReshadMuzemil
t.me/ReshadMuzemil
በፈለስጢን ምድር - በአላህ ቤት
በመስጂደል አቅሳ - ነብዩ ባረፉበት
በካኃዲዋ እስራኤል - ረገፉ ህፃናት
ቦምብ ዘነበባቸው - እንቅልፋቸውን በተኙበት
ዓለምም ችላ አለው - ይህን የዘር ማጥፋት
ያረቢ የአላህ - ሰማዩ ሰማይህ
ያራህማን ያራሂም - ምድሩም ምድርህ
ድረስላቸው ጌታችን - ጀባሩ ያአላህ
ሙስሊም የሆኑ - ኢባዱ ራህማን ናቸው
ሰው ናቸውና ያራሂም - ካጠፉም ማራቸው
መንገድ ስተው እንደሆን - መንገድ አሳያቸው
ሙስሊሞቹም ያንተ - ህፃኖች ያንተው
ካንተ ውጭ ሌላ መጠጊያም ዬላቸው!
አዎ ወጀለኞች ነን - ነብሳችንን በዳይ
ድንበር አላፊዎች ነን - በሰጧን አታላይ
ለብልጭልጭ ህይወት - በርከክ ባይ
ለዚህች ለቀን ጤዛ - ደሞም ለዱንያ
ላትሆነን መንገድ - ጀነትን መዝለቂያ
እያጠለቀችልን - የአዛብ ሜዳሊያ
ግን አንገሰፅም - ከዚህ ሁሉም ነገር
በኛ ወንጀል የተነሳ - ሙስሊሙ ሲሸበር
ጠላት ተጠራርተው - ሁሉም ባአንድ ሲያብር
እኛ ስንባላ - በጎሳ በብሄር
እኛ ስንከፋፋል - በቋንቋ በዘር
አስክሬኖች በርክተው - አፈር ሲለብስ በዶዘር
እኛ ቆይ የት ገባን - ቆይ የትስ አለቅን!?
ቆይ ምን ዋጠን - ምንስ ላይ ሰመጥን!?
ሙስሊም ረገፈ እኮ - እኛ በቁም እያለን
ጂሃዱስ አይሳካ - ያአላህ ማለት አቃተን!
የሙስሊም መሣሪያው - ዱዓ ነው እየተባልን፤
ያራህማን ያራሂም - እኛስ ቀሽሞች ነን፤
ሙስሊሞች ነንና - እባክህን ማረን
አዛኝ ነህና - ያአላህ እዘንልን
ውስጣችን ቆሰለ - ደም ዘነበ ከዓይን
ወንድሞቻችን አለቁ - በከሃዲዎች ረገፉብን
እነዛ የሰው አውሬዎች - ያንተን ቤት ደፈሩብን።
ያረቢ የአላህ - ሰማዩ ሰማይህ
ያራህማን ያራሂም - ምድሩም ምድርህ
ያአላህ ያ! ራህማን - ቤቱም ቤትህ
ድረስላቸው ጌታችን - ጀባሩ ያአላህ
ከጭንቅ ጠብቃቸው - ከጭንቅ አውጪ ነህ
ብዙዎች ቆሰሉ - ብዙዎች አለፉ
በህይወት እያሉ - ባሮችህ ደም ተፉ
በዘረጋሃው ምድርህ - ሙስሊሞች ተገፉ
እነዛ አውሬዎች - ሬሳን አሰለፉ
ሴትም አልቀራቸው - ገደልን እያሉ ደነፉ
⭕️ በባረከው ምድርህ - *ባሮችህ ረገፉ* ።
በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
ቀን: ጥቅምት 20/2016 E.C [Oct 31/2023 G.C]
Join:-
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
https://ummalife.com/ReshadMuzemil
t.me/ReshadMuzemil
የቀሳሞች ጀግንነት ልዩ ነው 💪💪🇵🇸
አንዱ ሙ'ጃ'ሂድ የጠላቶች ታንክ ላይ ከስር የሚታየውን ቦ'ን'ብ አስቀምጦ ይሄዳል። ይሄን ሁሉ ሲያደርግ ወታደሮቹ የሚያዩም የሚሰሙም ሳይሆኑ ማለት ነው። ታንካቸውን የ'ሚያ'ጋየውን ቦ'ን'ብ ሲያስቀምጥ ተከታዩን አያ እየቀራ ነበር
{ وَجَعَلۡنَا مِنۢ بَیۡنِ أَیۡدِیهِمۡ سَدࣰّا وَمِنۡ خَلۡفِهِمۡ سَدࣰّا فَأَغۡشَیۡنَـٰهُمۡ فَهُمۡ لَا یُبۡصِرُونَ }
«ከበስተፊታቸውም ግርዶን ከበስተኋላቸውም ግርዶን አደረግን ሸፈንናቸውም ስለዚህ እነሱ አያዩም»
አንዱ ሙ'ጃ'ሂድ የጠላቶች ታንክ ላይ ከስር የሚታየውን ቦ'ን'ብ አስቀምጦ ይሄዳል። ይሄን ሁሉ ሲያደርግ ወታደሮቹ የሚያዩም የሚሰሙም ሳይሆኑ ማለት ነው። ታንካቸውን የ'ሚያ'ጋየውን ቦ'ን'ብ ሲያስቀምጥ ተከታዩን አያ እየቀራ ነበር
{ وَجَعَلۡنَا مِنۢ بَیۡنِ أَیۡدِیهِمۡ سَدࣰّا وَمِنۡ خَلۡفِهِمۡ سَدࣰّا فَأَغۡشَیۡنَـٰهُمۡ فَهُمۡ لَا یُبۡصِرُونَ }
«ከበስተፊታቸውም ግርዶን ከበስተኋላቸውም ግርዶን አደረግን ሸፈንናቸውም ስለዚህ እነሱ አያዩም»
ብዙዎች ቆሰሉ - ብዙዎች አለፉ
በህይወት እያሉ - ባሮችህ ደም ተፉ
በዘረጋሃው ምድርህ - ሙስሊሞች ተገፉ
እነዛ አውሬዎች - ሬሳን አሰለፉ
ሴትም አልቀራቸው - ህፃንም ቀጠፉ
ገደልን እያሉ - በደስታም ደነፉ
⭕️ በባረከው ምድርህ - *ባሮችህ ረገፉ* ።
በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
Join:-
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
https://ummalife.com/ReshadMuzemil
t.me/ReshadMuzemil
በህይወት እያሉ - ባሮችህ ደም ተፉ
በዘረጋሃው ምድርህ - ሙስሊሞች ተገፉ
እነዛ አውሬዎች - ሬሳን አሰለፉ
ሴትም አልቀራቸው - ህፃንም ቀጠፉ
ገደልን እያሉ - በደስታም ደነፉ
⭕️ በባረከው ምድርህ - *ባሮችህ ረገፉ* ።
በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
Join:-
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
https://ummalife.com/ReshadMuzemil
t.me/ReshadMuzemil
Did you know that there was no such thing as «The State of Israel» before 1948, and that the only country name you could find on early maps where «Israel» is located now was that of Palestine.
Did you also know that there is no Palestine on today's maps!
Sheikh Ilyas Ahmed
#Palestine #Israel #Map
#Gaza #GazaUnderAttack #EthnicCleansing

በዩ ቲዩብ ገንዘብ መቀበል እንደት ይታያል⁉️
============================
✍ ሌላኛው ባለፈ ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ መልስ ከሰጠባቸው ጥያቄዎች አንዱ የሰማሁት በዩ ቲዩብ ቻነል በኩል ዩ ቲዩብ የሚከፍለውን ገንዘብ በተመለከተ ብይኑ ምንድን ነው የሚለው ነው።
ይህ ብዙዎቻችሁን ስለሚመለከት ቃል በቃል ባይሆን የመልሱን ይዘት ላጋራችሁ።
እኔ እስከማውቀው ድረስ ዩ ቲዩብ ገንዘብ የሚከፍለው ማስታወቂያ እንዲሠራላቸው የሚፈልጉ አካላት ገንዘብ ይከፍሉትና ዩ ቲዩብ ደግሞ ያንን እንዲሰራጭ የሚፈልጉትን ማስታወቂያቸውን በተለያዩ ቻነሎች ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች ሲታዩ ማስታወቂያው ጣልቃ እንዲገባ በማድረግ ነው። እነዚህ የማስታወቂያ ጣልቃ የሚገባባቸው ቻነሎች ከዩ ቲዩብ ጋር መስፈርቱን አሟልተው ተነጋግረው ይህ ማስታወቂያ በሚሰሯቸው ቪድዮዎች ጣልቃ እንዲገባና ቪድዮዋቸውን የሚያይ እንዲያየው መፍቀዳቸው ነው። (በጎግል AdSense በኩል የሚፈጸመው የዩቲዩብ monetization ማለት ነው በአጭሩ!)
★
ነገሩ እንደዛ ከሆነ እነዚያ በማስታወቂያነት ጣልቃ የሚገቡት ነገሮች በይዘት ደረጃም ሆነ ማስታወቂያው በሚቀርብበት መንገድ ሐላልነታቸው ሊረጋገጥ ይገባል። ማለትም እነዚህ ማስታወቂያዎች ይዘታቸው በሸሪዓው የተከለከለ ሐራም ነገር መሆን የለበትም። በመሠረታቸው ሐላል ቢሆኑ እንኳ ማስታወቂያ የቀረበበት መንገድ ሐራም መሆን የለበትም። (ለምሳሌ፦ አንድ አዲስ ሐላል ለስላሳ መጠጥ ቢመረትና ያመረተው አካል ማስታወቂያውን ያሠራው በተገላለጠች ሴት ሊሆን ይችላል።)
ስለዚህ እነዚህ በየ ቪድዮው ጣልቃ የሚገቡ ማስታወቂያዎች (Ads) በይዘትም ሆነ በአቀራረብ ሐራም ከሆኑ በነርሱ ሰበብ የተገኘውም ገንዘብ ሐራም ይሆናል። ምክንያቱም አላህን በማመፅና በወንጀል መተባበር ስለሌለብን።
ምናልባት ግን ዩ ቲዩበሩ ከዩ ቲዩብ ጋር ስምምነቱን ሲፈጽም፤ በቪድዮው ላይ ጣልቃ እንዲገቡ የሚፈቅድላቸውን ኮንተንቶች ሐላል ሐላሎቹን ብቻ መርጦ ስምምነት መፈጸም የሚችልበት ነገር ካለ ችግር የለውም። ይሄን ደግሞ እርግጠኛ መሆን አለበት።
እንደ ጥቅል ደግሞ ዲናዊ በሆኑ ቪድዮዎች ገንዘብ ባይቀበልና ለአላህ ብሎ ቢሠራ የተሻለ ነው። ከዚያ ውጭ እንደ አካዳሚክና መሰል ሐላል ኮንተንቶች ላይ ይሻላል። ይሄውም ሐራም ማስታወቂያን መከላከል ከተቻለ ነው።
አላሁ አዕለም! በሉ! በዚህ ዘርፍ ላይ የተሰማራችሁና ለመሠማራት ያቀዳችሁ ካላችሁ ማስታወቂያውን ተውት፤ ወይም ለገንዘብ ከሆነ ደግሞ ሌላ ሐላል ከስብ ፈልጉ። በዚህ ሰበብ ነፍስያችሁን ካላሸነፋችሁ ሌላውንም ሐላል ገንዘባችሁን እንዳይበክልባችሁ።
Murad Tadesse
Join:-
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
https://ummalife.com/ReshadMuzemil
t.me/ReshadMuzemil
============================
✍ ሌላኛው ባለፈ ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ መልስ ከሰጠባቸው ጥያቄዎች አንዱ የሰማሁት በዩ ቲዩብ ቻነል በኩል ዩ ቲዩብ የሚከፍለውን ገንዘብ በተመለከተ ብይኑ ምንድን ነው የሚለው ነው።
ይህ ብዙዎቻችሁን ስለሚመለከት ቃል በቃል ባይሆን የመልሱን ይዘት ላጋራችሁ።
እኔ እስከማውቀው ድረስ ዩ ቲዩብ ገንዘብ የሚከፍለው ማስታወቂያ እንዲሠራላቸው የሚፈልጉ አካላት ገንዘብ ይከፍሉትና ዩ ቲዩብ ደግሞ ያንን እንዲሰራጭ የሚፈልጉትን ማስታወቂያቸውን በተለያዩ ቻነሎች ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች ሲታዩ ማስታወቂያው ጣልቃ እንዲገባ በማድረግ ነው። እነዚህ የማስታወቂያ ጣልቃ የሚገባባቸው ቻነሎች ከዩ ቲዩብ ጋር መስፈርቱን አሟልተው ተነጋግረው ይህ ማስታወቂያ በሚሰሯቸው ቪድዮዎች ጣልቃ እንዲገባና ቪድዮዋቸውን የሚያይ እንዲያየው መፍቀዳቸው ነው። (በጎግል AdSense በኩል የሚፈጸመው የዩቲዩብ monetization ማለት ነው በአጭሩ!)
★
ነገሩ እንደዛ ከሆነ እነዚያ በማስታወቂያነት ጣልቃ የሚገቡት ነገሮች በይዘት ደረጃም ሆነ ማስታወቂያው በሚቀርብበት መንገድ ሐላልነታቸው ሊረጋገጥ ይገባል። ማለትም እነዚህ ማስታወቂያዎች ይዘታቸው በሸሪዓው የተከለከለ ሐራም ነገር መሆን የለበትም። በመሠረታቸው ሐላል ቢሆኑ እንኳ ማስታወቂያ የቀረበበት መንገድ ሐራም መሆን የለበትም። (ለምሳሌ፦ አንድ አዲስ ሐላል ለስላሳ መጠጥ ቢመረትና ያመረተው አካል ማስታወቂያውን ያሠራው በተገላለጠች ሴት ሊሆን ይችላል።)
ስለዚህ እነዚህ በየ ቪድዮው ጣልቃ የሚገቡ ማስታወቂያዎች (Ads) በይዘትም ሆነ በአቀራረብ ሐራም ከሆኑ በነርሱ ሰበብ የተገኘውም ገንዘብ ሐራም ይሆናል። ምክንያቱም አላህን በማመፅና በወንጀል መተባበር ስለሌለብን።
ምናልባት ግን ዩ ቲዩበሩ ከዩ ቲዩብ ጋር ስምምነቱን ሲፈጽም፤ በቪድዮው ላይ ጣልቃ እንዲገቡ የሚፈቅድላቸውን ኮንተንቶች ሐላል ሐላሎቹን ብቻ መርጦ ስምምነት መፈጸም የሚችልበት ነገር ካለ ችግር የለውም። ይሄን ደግሞ እርግጠኛ መሆን አለበት።
እንደ ጥቅል ደግሞ ዲናዊ በሆኑ ቪድዮዎች ገንዘብ ባይቀበልና ለአላህ ብሎ ቢሠራ የተሻለ ነው። ከዚያ ውጭ እንደ አካዳሚክና መሰል ሐላል ኮንተንቶች ላይ ይሻላል። ይሄውም ሐራም ማስታወቂያን መከላከል ከተቻለ ነው።
አላሁ አዕለም! በሉ! በዚህ ዘርፍ ላይ የተሰማራችሁና ለመሠማራት ያቀዳችሁ ካላችሁ ማስታወቂያውን ተውት፤ ወይም ለገንዘብ ከሆነ ደግሞ ሌላ ሐላል ከስብ ፈልጉ። በዚህ ሰበብ ነፍስያችሁን ካላሸነፋችሁ ሌላውንም ሐላል ገንዘባችሁን እንዳይበክልባችሁ።
Murad Tadesse
Join:-
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
https://ummalife.com/ReshadMuzemil
t.me/ReshadMuzemil
ዲቪ መሙላት እንደት ይታያል⁉️
=====================
✍ ባለፈ እሁድ በኢማሙ አሕመድ መስጅድ ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ በነበረው የፈታዋ ፕሮግራም ላይ መልስ ከሰጠባቸው ጥያቄዎች አንዱ ወደ ሃገረ አሜሪካ ለመሄድና ነዋሪ ለመሆን የሚሞላውን የዲቪ እጣ (DV Lottery) በተመለከተ ነበር።
ጉዳዩ የብዙዎቻችሁም ጥያቄ ይሆናል ብዬ ስላሰብኩ ቃል በቃል ባይሆንም የመልሱን ጭብጥ ላጋራችሁ።
ሐቂቃ ወደ ኩፍ'ር ሃገር ሂዶ በነርሱ የፈሳድ ህግ ተገዢ ሆኖ ለመተዳደር መሄድ አይፈቀድም። ከዲን አንፃር እነርሱ ጋ ካለው ፈሳድ በአንፃሩ የኛ የተሻለ ነው። (ምንም እንኳ የኛም ሃገር በሸሪዓህ የሚተዳደር ባይሆንም!)
አንድ ሰው የቱንም ያክል በዲኑ ጠንካራ ቢሆንም እዛ ሲሄድ ያለው የፈሳድ ጫና ከመክበዱ የተነሳ ሳያስበው ቀስ በቀስ እየተሸረሸረ ይሄዳል። በተለይ ደግሞ የልጆች ጉዳይ አሳሳቢ ነው። አንድ ሰው ለራሱ እዚህ የሆነ የዲን ግንዛቤ ኖሮት በዛ ጥንካሬው እቋቋማለሁ ብሎ ቢያስብ እንኳ እዛ ሂዶ ልጅ ከወለደ በኋላ ግን፤ ያለው የሃገሪቱ ህግ ወላጅ በልጁ ላይ እንኳ መብት እንዳይኖረው ተደርጎ የተደነገገ ስለሆነ ልጆችን በመልካም ኢስላማዊ አስተዳደግ ለማኖር ይከብዳል።
ስለዚህ የምንሄደው መቼም ዱንያን ፍለጋ ስለሆነ ያ ዱንያ ዲንን የሚያሳጣ ከሆነ ከነ ድህነታችን ይሄው ሃገራችን ይሻለናል።
(በተለይም ይሄ ከቅርብ ጊዜ በኋላ የጀመሩት ወላጆች የልጆቻቸውን እንኳ ጾታ መምረጥ አይችሉም ተብሎ ህፃናቱ ራሳቸው ናቸው ሲያድጉ ጾታቸውን የሚመርጡት ተብሎ የተደነገገው ነገር፤ በተለያዩ የትምህርት አይነቶቻቸው ላይ የሰገሰጉት የፈሳድ ጉዳይ፣ ለምሳሌ፦ ግብረ ሶዶማዊነትን ከመብት መቁጠር፣ እምነት አልባነትን… ወዘተ የልጆችን ለጋ አስተሳሰብ ይቀይራል። ገና አስተሳሰባቸው ሳይጎለብት ይሄንና መሰል ፈሳዶችን እየተጋቱ ያደጉ ልጆች ወላጆች ላስተካክላቸው ቢሉ እንኳ አይችሉም።
ይሄንን ደግሞ በደንብ የሚያውቁት እዛው ውጭ ላይ ያሉ ልጅ ያላቸው ወላጆች ናቸው። ሌላው ቀርቶ ኢስላማዊ ት/ቤቶች ራሱ ይሄንና መሰል ነገሮች ከመተዳደሪያቸው ውስጥ አስገብተው እንዲተገብሩ በሃገሪቱ ህግ ጫና የሚደረግባቸው አሉ። አሜሪካ ብቻ ሳይሆን እንደ እንግሊዝ፣ ፈረንሳይ፣ ደንማርክና መሰል የአውሮፓ ሃገራት ላይም ይህ አይነት ፈሳድ በብዛት ስላለ በተለይም ለልጁና ለሚስቱ የወደፊት ህይዎት የሚቆረቆር ወላጅ ወደነዚህ የፈሳድ ሃገራት ለመኖር ባይመርጥ የተሻለ ነው።)
አላሁ አዕለም!
|| Murad Tadesse

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Richard Boyd Barrett ይባላል በአየርላንድ የሚገኝ People before profit የተሰኘ የማርክሲዝም ሶሻሊስት አይዲዮሎጂ አራማጅ የፖለቲካ ድርጅት አባል ነው። የፖለቲካ የድርጅቱ ስያሜ እንደሚጠቁመው "ከጥቅም በፊት ለህዝብ" እንደማለት ነው።
ለማንኛውም በፍልስጤማውያን ላይ እየደረሰ ያለውን የዘር ማጥፋት Genoside በመቃወም አይሁዳውያን ላይ ብርቱ ዘመቻ ከከፈቱ ፖለቲከኞች ውስጥ ይህ ሰውና ድርጅቱ ተጠቃሽ ናቸው። የእስራኤል ምርቶችን ከመጠቀም በማስጠንቀቁ ረገድ የፖለቲካ ድርጅታቸው ኦፊሴላዊ ድህረገፅ በፊትለፊት ገፁ ላይ አስፍሮ ዘርዝሮ እያስጠነቀቀ ይገኛል።
በዚህ የፓርላማ ስብሰባ ላይ ያደረገውን ንግግር እስቲ አድምጡት

BREAKING! At least 9,488 Palestinians, including 3,900 children and 2,509 women, have been killed and over 24,158 injured in ongoing Israeli airstrikes on the #Gaza Strip.
⭕ - 231 Palestinians, including 74 children, have been killed in the past 24 hours.
⭕ - There are about 2,200 people still under the rubble, including 1,250 children.
⭕ - 1,006 Palestinian families have been massacred.
⭕ - 70% of the victims of the Israeli aggression are children, women, and the elderly.
⭕ - 150 health personnel have been killed and over 100 others have been injured.
⭕ - At least 46 Palestinian journalists have been killed.
⭕ - 16 hospitals and 32 health centres have gone out of service due to targeting and fuel depletion.
⭕ - Lives of over 130 Palestinian babies in incubators are at risk as Israel continues to cut off fuel.
4th November 2023 / 20 Rabi Al Thani 1445

Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
BREAKING! At least 9,488 Palestinians, including 3,900 children and 2,509 women, have been killed and over 24,158 injured in ongoing Israeli airstrikes on the #Gaza Strip. ⭕ - 231 Palestinians, including 74 children, have been killed in the past 24 hours.…
የፈለስጢን የሟች ቁጥር 9,488 ደርሷል ከዚህ ውስጥ 3,900'ዎቹ ህፃናት ናቸው!
● መረጃውን የማጋራው አላህ ላይ ያለን ተስፋ እንዲመነምን ሳይሆን ወንጀሎቻችንን እርግፍ አድርገን ትተን ወደአላህ ተመልሰን ከዛም እጆቻችንን በማንሳት የኛ ረዳት የሆነውን አላህን ልንለምን (ልንማፀን / ዱዓ ልናደርግ) ነው‼️

«ጋዛ (ጘ-ዝ'ዛ) ማለት 41 ኪሎ ሜትር በ10 ኪሎ ሜትር የሆነች አነስተኛ ከተማ ናት። እንዳውም መሃል አካባቢ ላይ ከ10 ኪሎ ሜትር በታች ናት።
ይህ ማለት ርዝመቷ ከአዲስ አበባ ደብረዘይት እንደማለት ነው። ወደ ጎን ደግሞ ከሜክሲኮ እስከ መገናኛ ያህል የሆነች ከተማ ማለት ነው።
እንግዲህ ይህችን ከተማ ነው ለተከታታይ 28 ቀናት ይህ ሁሉ ቦንብ 24/7 የሚዘንብባት። እስካሁን የዘነበባት የቦምብ መጠን ከ2 ኒዩክሌር ጋር ይመጣጠናል ተብሏል።
ዙሪያህን ተከበህ፣ መብራት፣ ኤሌትሪክ፣ ውሃ፣ ነዳጅ፣ ምግብ ተቋርጦብህ፣ መጠለያህ ከላይ ከታች በእሳት እየነደደ… አይደለም 1 ወር 1 ቀን ራሱ መቆየት ትችላለህን?»
አላህ ጽናቱን ይስጣቸው!

DO NOT STOP TALKING ABOUT PALESTINE
LET'S SPREAD THE WORDS‼️📢
IT'S A HUMANITARIAN DUTY!
No internet communication, no food, no safe place to live.
How many PALESTINIAN CHILDREN have to die before Israel stops their TERRORISM?
#StopGenocideInGaza
#CeaseFireNOW
#NoOilForIsrael