Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
182 subscribers
2.56K photos
1.01K videos
34 files
932 links
● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን

➶ Current information about Muslims and Islam

🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️
➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸)

🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️

#Free_Palestine 🇵🇸
Download Telegram
🔴#ሰበር ዜና ሁቲዎች በኢላት የሚገኘውን የእስራኤል ጦር ሰፈር መምታታቸው ተዘግቧል።
The groaning has stopped... We have been cut off from the world... We are now being subjected to genocide.


ጩኸቱ ቆሟል... ከአለም ተቆርጠናል... አሁን የዘር ማጥፋት እየተፈጸመብን ነው።
ጥርስ የሌለው አንበሳ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ በጋዛ ያለው ጦርነት በአስቸኳ እንዲቆምና አፋጣኝ ሰብዓዊ እርዳታ እንዲገባ በሚል በዓረብ ሃገራት ጥምረት የተዘጋጀውን ረቂቅ የመፍትሄ ሃሳብ በ120 አብላጫ ድምፅ አፅድቋል።


እስኪ አላህ ለኸይር ያድርገው!

ምናልባትም እስራኤል በሰማይ፣ በምድር፣ በባህር ዛሬ እሳት ማዝነቧ ሳያስቆሙኝ በፊት የልቤን ላድርስ ብላ ይሆናል።

አላህ ከነ አገሮቿ መውደቂያዋን ያቅርበው።
ባለ አረንጓዴው ጦርነት ይቁም፣ እርዳታ ይግባ ያሉ ናቸው።
ባለ ቢጫዎቹ ድምፀ ተዓቅቦ ያደረጉ ናቸው።
ባለ ቀዩ ጦርነቱ ይቀጥል፣ እርዳታም አይገባም፣ ፈለስጢናውያን ይጨፍጨፉ ባይዎች ናቸው።

የኛዋ ቆማጣ ግን ድምፀ ተዐቅቦ ማድረጓ ጦርነቱ ይቀጥል፣ በረሃብ ይለቁ ማለቷ ነው እንደ? ሐቂቃ የሚመለከተው አካል መጠየቅ አለበት። ቆሻሻ ነገር!

©️ Murad
كَم مِن فئَه قَليلَه غَلبَت فِئةً كَثيَرَةَ بِإذنِ اللهِ واللهُ مَعَ الصَّابِرِينَ
💚
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Turkish protesters throw fireworks at the Israeli consulate in #Istanbul in response to the ongoing Israeli aggression on the #Gaza Strip.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🆕 In Diyarbakir, Türkiye protesters storm and destroy American Starbucks coffee branch for their support for Israel.
Al Qassam Brogades says it has ‘foiled ground incursion’ in northern Gaza

Reports Israeli occupation vehicles have now retreated beyond the borders of the Gaza Strip, after falling into an ambush by the Palestinian resistance east of the Al-Bureij refugee camp and north of the Gaza Strip.

The cowards continue to send their warplanes and strike from the skies, choosing to massacre civilians rather than face any conflict.
BREAKING! Al Jazeera: Israeli warplanes are bombing the vicinity of the Indonasian Hospital in #Gaza.
Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
BREAKING! Al Jazeera: Israeli warplanes are bombing the vicinity of the Indonasian Hospital in #Gaza.
ሰበር! አልጀዚራ፡ የእስራኤል የጦር አውሮፕላኖች በጋዛ የኢንዶኔዥያ ሆስፒታል አካባቢ በቦምብ እየመቱ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የእስራኤልን በጋዛ ላይ እያደረሰች ያለችውን ጄኖሳይድ (የዘር ማጥፋት) ወንጀል ላልተረዳው ሁላ ይበልጥ ይገነዘበው ዘንድ በአኒሜሽን ይህን ይመስላል!

አለም ይህን አረመኔ ተግባር ነው እየቀደሰ ያለው!!
🤔1
🆕❗️BREAKING! At least 8,005 Palestinians, including 3,342 children and 2,062 women, have been killed and over 20,242 injured in ongoing Israeli airstrikes on the #Gaza Strip.

- 679 Palestinians, including 304 children, have been killed since communications blackout.

- Thousands are feared dead under the rubble

- 881 Palestinian families have been massacred.

- 70% of the victims of the Israeli aggression are children, women, and the elderly.

- 116 health personnel have been killed and over 100 others have been injured.

- 12 hospitals and 32 health centres have gone out of service due to targeting and fuel depletion.

- Lives of over 130 Palestinian babies in incubators are at risk as Israel continues to cut off fuel.

29th October 2023 / 14 Rabi Al Thani 1445

Join:-

YouTube.com/@SecretsofTruth

tiktok.com/@secretsof_truth

Twitter.com/Secretsof_Truth

Instagram.com/secretsof_truth

t.me/Secretsof_Truth

Fb.com/SecretsofTruth1

https://ummalife.com/ReshadMuzemil

t.me/ReshadMuzemil
😢1
➡️ This is Udayy Abu Mohsen. He was only one day old! He was killed in an Israeli airstrike which targeted his home in #Gaza.

His death certificate was issued before his birth certificate!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😢3
እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ላይ ባካሄደችው የአየር ድብደባ ቢያንስ 9,061 ፍልስጤማውያን፣ 3,760 ህጻናት እና 2,326 ሴቶች ተገድለዋል። ከ22,911 በላይ ደግሞ ቆስለዋል።

- ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 110 ህጻናትን ጨምሮ 256 ፍልስጤማውያን ተገድለዋል።

- 1,150 ህጻናትን ጨምሮ 2,060 ያህል ሰዎች አሁንም በፍርስራሹ ውስጥ ይገኛሉ።

- 965 የፍልስጤም ቤተሰቦች በጥቅሉ ተጨፍጭፈዋል።

- በእስራኤል ጥቃት ሰለባ ከሆኑት መካከል 70% የሚሆኑት ህጻናት፣ ሴቶች እና አዛውንቶች ናቸው።

- 134 የጤና ባለሙያዎች ሲሞቱ ከ100 በላይ ቆስለዋል።

- በትንሹ 36 የፍልስጤም ጋዜጠኞች ተገድለዋል።

- 12 ሆስፒታሎች እና 32 ጤና ጣቢያዎች በነዳጅ መመናመን ምክንያት ከአገልግሎት ውጪ ሆነዋል።

- እስራኤል ነዳጅ ማቋረጧን በቀጠለችበት ሁኔታ ከ130 በላይ የፍልስጤም ጨቅላ ሕጻናት በህይወትና በሞት መካከል ናቸው።

#DOAM
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አባትየው ልጁን “እናትህ የት ናት?” ሲል ጠየቀ፥ ልጁም “እናቴ ሞታለች” ሲል መለሰ።

ከጋዛ ክስተቶች መካከል
😢1
🔰 ባሮችህ ረገፉ

በፈለስጢን ምድር - በአላህ ቤት
በመስጂደል አቅሳ - ነብዩ ባረፉበት
በካኃዲዋ እስራኤል - ረገፉ ህፃናት
ቦምብ ዘነበባቸው - እንቅልፋቸውን በተኙበት
ዓለምም ችላ አለው - ይህን የዘር ማጥፋት
ያረቢ የአላህ - ሰማዩ ሰማይህ
ያራህማን ያራሂም - ምድሩም ምድርህ
ድረስላቸው ጌታችን - ጀባሩ ያአላህ
ሙስሊም የሆኑ - ኢባዱ ራህማን ናቸው
ሰው ናቸውና ያራሂም - ካጠፉም ማራቸው
መንገድ ስተው እንደሆን - መንገድ አሳያቸው
ሙስሊሞቹም ያንተ - ህፃኖች ያንተው
ካንተ ውጭ ሌላ መጠጊያም ዬላቸው!
አዎ ወጀለኞች ነን - ነብሳችንን በዳይ
ድንበር አላፊዎች ነን - በሰጧን አታላይ
ለብልጭልጭ ህይወት - በርከክ ባይ
ለዚህች ለቀን ጤዛ - ደሞም ለዱንያ
ላትሆነን መንገድ - ጀነትን መዝለቂያ
እያጠለቀችልን - የአዛብ ሜዳሊያ
ግን አንገሰፅም - ከዚህ ሁሉም ነገር
በኛ ወንጀል የተነሳ - ሙስሊሙ ሲሸበር
ጠላት ተጠራርተው - ሁሉም ባአንድ ሲያብር
እኛ ስንባላ - በጎሳ በብሄር
እኛ ስንከፋፋል - በቋንቋ በዘር
አስክሬኖች በርክተው - አፈር ሲለብስ በዶዘር
እኛ ቆይ የት ገባን - ቆይ የትስ አለቅን!?
ቆይ ምን ዋጠን - ምንስ ላይ ሰመጥን!?
ሙስሊም ረገፈ እኮ - እኛ በቁም እያለን
ጂሃዱስ አይሳካ - ያአላህ ማለት አቃተን!
የሙስሊም መሣሪያው - ዱዓ ነው እየተባልን፤
ያራህማን ያራሂም - እኛስ ቀሽሞች ነን፤
ሙስሊሞች ነንና - እባክህን ማረን
አዛኝ ነህና - ያአላህ እዘንልን
ውስጣችን ቆሰለ - ደም ዘነበ ከዓይን
ወንድሞቻችን አለቁ - በከሃዲዎች ረገፉብን
እነዛ የሰው አውሬዎች - ያንተን ቤት ደፈሩብን።
ያረቢ የአላህ - ሰማዩ ሰማይህ
ያራህማን ያራሂም - ምድሩም ምድርህ
ያአላህ ያ! ራህማን - ቤቱም ቤትህ
ድረስላቸው ጌታችን - ጀባሩ ያአላህ
ከጭንቅ ጠብቃቸው - ከጭንቅ አውጪ ነህ
ብዙዎች ቆሰሉ - ብዙዎች አለፉ
በህይወት እያሉ - ባሮችህ ደም ተፉ
በዘረጋሃው ምድርህ - ሙስሊሞች ተገፉ
እነዛ አውሬዎች - ሬሳን አሰለፉ
ሴትም አልቀራቸው - ገደልን እያሉ ደነፉ
⭕️ በባረከው ምድርህ - *ባሮችህ ረገፉ* ።



በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል

ቀን: ጥቅምት 20/2016 E.C [Oct 31/2023 G.C]

Join:-

YouTube.com/@SecretsofTruth

tiktok.com/@secretsof_truth

Twitter.com/Secretsof_Truth

Instagram.com/secretsof_truth

t.me/Secretsof_Truth

Fb.com/SecretsofTruth1

https://ummalife.com/ReshadMuzemil

t.me/ReshadMuzemil
የቀሳሞች ጀግንነት ልዩ ነው 💪💪🇵🇸

አንዱ ሙ'ጃ'ሂድ  የጠላቶች ታንክ ላይ ከስር የሚታየውን ቦ'ን'ብ አስቀምጦ ይሄዳል። ይሄን ሁሉ ሲያደርግ ወታደሮቹ የሚያዩም የሚሰሙም ሳይሆኑ ማለት ነው። ታንካቸውን የ'ሚያ'ጋየውን ቦ'ን'ብ ሲያስቀምጥ ተከታዩን አያ እየቀራ ነበር

{ وَجَعَلۡنَا مِنۢ بَیۡنِ أَیۡدِیهِمۡ سَدࣰّا وَمِنۡ خَلۡفِهِمۡ سَدࣰّا فَأَغۡشَیۡنَـٰهُمۡ فَهُمۡ لَا یُبۡصِرُونَ }
«ከበስተፊታቸውም ግርዶን ከበስተኋላቸውም ግርዶን አደረግን ሸፈንናቸውም ስለዚህ እነሱ አያዩም»
ብዙዎች ቆሰሉ - ብዙዎች አለፉ
በህይወት እያሉ - ባሮችህ ደም ተፉ
በዘረጋሃው ምድርህ - ሙስሊሞች ተገፉ
እነዛ አውሬዎች - ሬሳን አሰለፉ
ሴትም አልቀራቸው - ህፃንም ቀጠፉ
ገደልን እያሉ - በደስታም ደነፉ
⭕️ በባረከው ምድርህ - *ባሮችህ ረገፉ* ።



በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል


Join:-

YouTube.com/@SecretsofTruth

tiktok.com/@secretsof_truth

Twitter.com/Secretsof_Truth

Instagram.com/secretsof_truth

t.me/Secretsof_Truth

Fb.com/SecretsofTruth1

https://ummalife.com/ReshadMuzemil

t.me/ReshadMuzemil
Did you know that there was no such thing as «The State of Israel» before 1948, and that the only country name you could find on early maps where «Israel» is located now was that of Palestine.

Did you also know that there is no Palestine on today's maps!

Sheikh Ilyas Ahmed

#Palestine #Israel #Map
#Gaza #GazaUnderAttack #EthnicCleansing