Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
184 subscribers
2.56K photos
1K videos
34 files
932 links
● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን

➶ Current information about Muslims and Islam

🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️
➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸)

🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️

#Free_Palestine 🇵🇸
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➡️ This Palestinian baby survived a deadly airstrike which targeted his/her home in the #Gaza Strip.

Are his/her family alive or dead?

Will he/she be counted amongst the unknown babies whose families were killed in Israeli airstrikes?!
The VICTORY is near 🖤

رَبَّنَاۤ اَفْرِغْ عَلَيْنَا صَبْرًا وَّثَبِّتْ اَقْدَا مَنَا وَا نْصُرْنَا عَلَى الْقَوْمِ الْکٰفِرِيْنَ 
"Our Lord, pour upon us patience and plant firmly our feet and give us victory over the disbelieving people."

(QS. Al-Baqara 2: Verse 250)
የሙስሊሞችን ድምፅ የሚያሰራጩ (ለኡማው የሚያደርሱ) ብዙ የፌስቡክ ጉሩፖች አሉ። እናም ሁላችንም Google Translate'ን በመጠቀም በተለያዩ ቋንቋዎች የፍልስጤምን ( Palestine 🇵🇸) በደል እንቃወም፤ መረጃዎችን እናጋራ‼️

እዛ ሄደን (Palestine) ጂሃድ ማድረግ ባንችል በምንችለው ነገር ላይ ትግል እናድርግ‼️

Join:-

YouTube.com/@SecretsofTruth

tiktok.com/@secretsof_truth

Twitter.com/Secretsof_Truth

Instagram.com/secretsof_truth

t.me/Secretsof_Truth

Fb.com/SecretsofTruth1

ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-

t.me/ReshadMuzemil
ሰላሀዲን አዩቢይ፦ “በይተል – መቅዲስ  በመስቀለኞች እጅ እያለች፤ እንዴት እደሰታለሁ?! የምግብ እና የእንቅልፍ ደስታን እንዴትስ አገኛለሁ?!” ይሉ ነበር።
ኑር አል-ዲን አዝ–ዚንኪ ፈረንጆች "ዲሚያጥን" ከበው በነበሩበት ወቅት፦ “ሙስሊሞች በፈረንጆች ተከበው፤ ፈገግ ስል አላህ ቢያየኝ  አምላኬን አፍረዋለሁ” ይሉ ነበር።
📚አል ቢዳያ ወኒሃያህ
ሁሉም ቢተጋገዙበትና እያንዳንዳቸው ቢረግጡት ወይም ቢወጉት አቦሸማኔው ይሞት ነበር፣ ነገር ግን ቀጣዩ ታዳኝ፤ ተራ እስኪደርሰው ድረስ የሌላኛውን ታዳኝ ፍጻሜ ቆሞ ይመለከታል።

አሁናዊ ነባራዊ ሁኔታችን የሚገልፅ ምስል 😔💔

ከኡስታዝ Sultan Khedir
👍2
ኧረ! ይመቻቸው የምር! አስቡት እንደነ ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ ኢንስታግራም፣ ኤክስ (ትዊተር)ና ቲክቶክ ያለ አፕ ተሠርቶ ጠዋት ማታ ወቅቱን ጠብቆ ዚክር እንድታደርጉ ሲያስታውሳችሁ!

በሌሎች ሶሻል ሚዲያዎች ላይ ስለ ፈለስጢንና መሰል ጉዳዮች ሲወራ አካውንት እያገዱና የተጻፈውን እያጠፉ ነበር። እነሆ በኡማ ላይፍ እንዲህ አይነቱ ኢስላማዊ ጉዳይ በነፃነት ሲሆን ሐራም ነክ ነገሮች ግን በሌሎች ሚዲያዎች ቢፈቀዱም በዚህ አይቻልም። መጀናጀንም የለም።


https://ummalife.com/ReshadMuzemil


👆Follow አድርጉ
ጥቂት ስለ አፕሊኬሽኑ!
👍2
ይሄ አፕሊኬሽንማ… ሌላ ትኩሳት¡

ሴቶች ጆይን አናደርግም እንዳትሉ¡

√ በድረ ገፃቸው አካውንት ለመክፈት፦
www.ummalife.com

√ ከፕሌይ ስቶር ለማውረድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ummalife.android


ቀጥታ በዚህ ግቡና በዛውም ፎሎው ማድረግ ትችላላችሁ።

https://ummalife.com/ReshadMuzemil
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአይሁዶች ወረሪ አውሮፕላኖች በተያዘው ዌስት ባንክ በሚገኘው ጄኒን ካምፕ የሚገኘውን አል-አንሷሪ መስጊድ ላይ በቦምብ ደበደቡን የሚያሳይ ቪዲዮ።
🆕❗️ BREAKING! Israeli warplane bombed Al-Ansar mosque in Jenin refugee camp in Occupied West Bank.

At least two Palestinians have been killed and many injured.

#Palestine