Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
184 subscribers
2.56K photos
1K videos
34 files
932 links
● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን

➶ Current information about Muslims and Islam

🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️
➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸)

🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️

#Free_Palestine 🇵🇸
Download Telegram
President of the Religious Affairs at the Two Holy Mosques Sheikh Abdur Rahman As Sudais has sent a cable of congratulations and good wishes to the Custodian of the Two Holy Mosques King Salman on the ninth anniversary of His Majesty’s accession to the throne
President of the Two Holy Mosques Sheikh Abdur Rahman As Sudais:

"Targeting civilians in the Palestinian territories is a violation of religious values, humanitarian values, and international norms. The unremitting efforts of the Kingdom of Saudi Arabia, aimed at stopping the escalation in Palestine and lifting the siege on Gaza City, in a way that guarantees the Palestinian people their legitimate rights and achieves permanent security and just peace bears witness to the abundant, firm and well-established positions towards Muslim issues around the world. The aggressive actions carried out by the occupation are contrary to religion and international norms and aggressively violate the sanctities of the Holy Land. Continuous Efforts must continue to achieve comprehensive security, lasting peace, and a decent life for the Palestinian people, and the establishment of their Palestinian state, with Al-Quds Al-Sharif as its capital."
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
وَقَا لَ رَبُّكُمُ ادْعُوْنِيْۤ اَسْتَجِبْ لَـكُمْ ۗ...

"And your Lord says, "Call upon Me; I will respond to you..."

(QS. Ghafir 40: Verse 60)
በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የደቡብ አፍሪካዊ ተወካይ:-
-"የእስራኤል መንግስት በጦር ወንጀል ተሳትፏል።በአለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ተጠያቂ መሆን አለበት።"

አልጀዚራ
🆕 BREAKING! At least 3,478 Palestinians, including 1000+ children, have been killed and over 12.065 injured in ongoing Israeli airstrikes on the #Gaza Strip.

➡️ There are about 1,300 people still under the rubble, including 600 children.

➡️At least one million Palestinians have been displaced.

#Palestine #GazaUnderAttack

Follow @doamuslims
🇵🇸ሩቅ አይደለም!!

💫ነብዩ ኢብራሂምﷺ እጅ እና እግራቸው ጠፍረው እሳት ውስጥ የወረወሯቸው ሰዎች በዝያች ቅፅበት አላህ አላጠፋቸውም።

💫ፊርዓውን "እኔ ጌታችሁ ነኝ" እያለ ያልተቀበሉት ሰዎች ሰውነታቸው ቆራርጦ ሰቅሎ እየገደለ ሲያሰቃያቸው በዝያች ቅፅበት አላህ አላጠፋውም።

💫አላህ ከሰማይ መልእክት እያወረደላቸው "ጌታችሁ አላህ ነው, ተገዙት" ያሉ ነብያቶች የገደሉ ሙጅሪሞች አላህ በዝያች ቅፅበት አላጠፋቸውም።

💫"ጌታችን አላህ ነው, በእሱም አምነናል።" በማለታቸው ብቻ ጎድጓድ ቆፍረው እሳት አንድደው ያቃጠሏቸው “አስሀብ አል_ኡኽዱድ” አላህ በዝያች ቅፅበት አላጠፋቸውም።

💫ለዓለማት እዝነት ተደርገው የተላኩት ውዱ ነብይﷺ ጀርባ ላይ ፈርስ እየጣሉ፣ በተደጋጋሚም የግድያ ሙከራ ያደረጉ ሙጅሪሞች አላህ በዝያች ቅፅበት አላጠፋቸውም።

💫አላህ ከፈጠረው ሁሉ በላጭና ክቡር የሆኑት ነብዩﷺን ጦር ሜዳ ላይ ገጥመው ጭንቅላታቸው እስኪደማ የተዋጉዋቸው ሙጅሪሞች አላህ በዝያች ቅፅበት አላጠፋቸውም።

💫ቀራሚጣዎች ጀናዛ የያዙ አስመስለው ሰይፋቸው በከፈን ሸፍነው ወደ ኻረም ካስገቡ በኋላ በአንድ ጀምበር ብቻ ከሶስት ሺህ (3000) በላይ ሑጃጆች ገድለው፣ የዘምዘም ውሃ በሑጃጆች ጀናዛ ደፍነው፣ የተከበረው የካዕባ ሽፋን በጣጥሰው፣ መሪያቸው ከፍታ ላይ ቆሞ “የዛሬው ንግስና ለማን ነው?” እያለ ሲፎክር፣ “ጠይረል አባቢል የት አሉ? ሂጃራ ሚን ሲጂል የት አለች?” እያለ ሲፎክር፣ ሱረቱል ቁረይሽ እየቀራ “ከፍራቻ ሰላም ሰጣቸው ይላል ከእኛ ፍራቻ ግን ሰላም አልሰጣቸውም” እያለ ሲያላግጥ፣  ሀጀረል አስወድን ቀምተው ወደ ሀገራቸው ወስደው ሲጫወቱበት አላህ በዝያች ቅፅበት አላጠፋቸውም።

              لا إله إلا الله
በዚች ምድር ላይ ምን ግፍ አልተፈፀመም??

  ታድያ እነዝያ ሁሉ በዳዮች አሁን የት ነው ያሉት⁉️
   ወዴት ነው የሄዱት⁉️
ወላሂ ሁላቸውም ወደ ሰሩት ነገር ሄደዋል!!
ምክንያቱም፦
   ከጌታህ ሊያመልጥ የሚችል የለም!!

እናም ወዳጄ……
   የቁድስን ክብር አዋርደው፣ የሙስሊሞች ሀገር ቀምተው፣ ሴቶችና ህፃናት ጨፍጭፈው; እንዲሁ የሚተዉ ይመስልሀል!?
  ወላሂ አይተዋቸውም‼️

=> ቅጣታቸው የበለጠ አሳማሚ እንዲሆን አመፃቸው እንዲበዛ፣
=> አላህ የያዘላቸው ቀጠሮ እስከ ሚደርስ
     እና
=> አላህ የፈለገው ጥበብ እስኪሟላ ያቆያቸዋል እንጂ

   ሁሉም የጀሀነም ሙኩቶች ናቸው ወደዝያው በቅርብ ይነዳሉ።

  ቅርብ ነው, ሩቅ እንዳይመስልህ!!
  منقول

Via = Copy
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🆕❗️BREAKING! Nine Palestinians including 7 children were killed after Israeli warplanes bombed their home in Khan Younis, #Gaza.

#Palestine

Follow @doamuslims
የእስራኤል ወረራ በሰሜናዊ ጋዛ ሰርጥ ያለውን ከፍተኛውን የመኖሪያ መንደር የለወጠው በዚህ መንገድ ነው።
لم تسلم المساجد ولا المستشفيات ولا البيوت الآمنة ولا المدارس ولا شيئ , هنا كُل شيئ قصفت طائرات الاحتلال البشر والحجر والشجر وكل شيئ .. هنا غزة 🇵🇸

መስጊዶች፣ ሆስፒታሎች፣ ቤቶች፣ ትምህርት ቤቶች እና ምንም ነገር አልተረፈም። የወረራ አውሮፕላኖች ሰዎችን እና ሁሉንም ነገር በቦምብ መደበደቡ ቀጥሏል  🇵🇸
ይህች የተጎዳች ፍልስጤማዊት ሴት በካን ዩኒስ የእስራኤል አውሮፕላኖች ወድሞ ከነበረው ህንጻ ፍርስራሽ ካገገመች በኋላ በናስር ሆስፒታል በህክምና ላይ እያለች ቁርዓን በዚህ ሁኔታ ይዛ ነበር!

🀄🀄ሉን👇👇 share👇

Join:-

YouTube.com/@SecretsofTruth

tiktok.com/@secretsof_truth

Twitter.com/Secretsof_Truth

Instagram.com/secretsof_truth

t.me/Secretsof_Truth

Fb.com/SecretsofTruth1

ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-

t.me/ReshadMuzemil
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➡️❗️ 16-year-old Palestinian teen Taha Mahameed was shot dead last night by Israeli soldiers in Nour Shams Refugee Camp, Occupied West Bank.

They shot his dad who tried to assist him, leaving Taha to bleed for 30 mins and preventing any ambalance from approaching.

69 Palestinians killed in the West Bank since 7 Oct.

#Palestine

🀄🀄ሉን👇👇 share👇

Join:-

YouTube.com/@SecretsofTruth

tiktok.com/@secretsof_truth

Twitter.com/Secretsof_Truth

Instagram.com/secretsof_truth

t.me/Secretsof_Truth

Fb.com/SecretsofTruth1

ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-

t.me/ReshadMuzemil
ለፍልስጤማውያን ድምፃቸውን ያሰሙት የመስጂድ ኢማም ታሰሩ!
-------------------
ሳምንት ጁሙዓ በፍልስጤማውያን ላይ እየደረሰ ያለውን ግፍና በደል በመቃወም ኹጥባ ላይ የተናገሩት የመሳለሚያው ቢላል መስጂድ ኢማም ሸኽ አሊዩ ኢብራሂምን ዛሬ አስረዋቸዋል።

ከአሱር በኋላ አጠና ተራ ወረዳ 10 ማቆያ ለጥያቄ እንደሚፈለጉ በመግለፅ የወሰዷቸው ሲሆን ከዛ በመቀጠል ከአጠና ተራ ወደ መርካቶ አራተኛ ፖሊስ ጣቢያ አዛውረዋቸዋል።

ሸኽ አሊ በእለተ ጁሙዓ ያሰሙት ንግግር በግፈኛው በፅዮናውያን አይሁዶች በግፍ እየተጨፈጨፉ ላሉ ፍልስጤማውያን ሁላችንም ድምፅ ልንሆን እንደሚገባና ምንም እንኳ አለሙ ባጠቃላይ ለግፈኞቹ አይሁዳውያን እያገዘ ቢሆንም ይህ ግን ፍፁም ስህተት መሆኑንና እንደ ሰብአዊነት ራሱ ፍልስጤማውያን በግፍ መጨፍጨፋቸው ሁላችንንም ሊያሳዝነን የሚገባ የነበረ የግፍ ጭፍጨፋ መሆኑን ያስገነዘቡበት ነግግር ነበር።

የሸኹ መታሰር በሀገራችን ስለ ንፁሀን ደም እንኳ ማውራት ወንጀል እንደሆነና በሀገሪቱ በአመራር ደረጃ በግልፅ የግፈኞቹ ፅዮናውያን ጭፍን ተከታይ መሰግሰጉን ያሳየን ተግባር ነው!

ኢማማችን ምንም ወንጀል ያልፈፀሙ ስለሰብአዊነት ሲሉ የንፁሀንን መገደል ያወገዙ የእውነት ሰው ናቸው!! ዛሬ ነገ ሳይባል ሊፈቱልን ከመገባቱም በላይ ሰብአዊነት በሀገራችን መቀነሱንና ስለ ንፁሀን ደም በከንቱ መፍሰስ መቆም ያለበት የግፍ ተግባር መሆኑን ይበልጥ መስበክ እንዳለብን በተግባር ያሳዩንም ሆነዋል!


ጥቅምት 08 2016
ሁዳ መልቲሚዲያ