ሐምሌ 29 ቀን 2012 ዓ.ም
ማስታወቂያ
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2013 ዓ.ም ለድህረ ምረቃ ትምህርት በቀን መርሃ ግብር ለሁለተኛ እና ለሶስተኛ ዲግሪ እንዲሁም በማታ መርሃ ግብር ለሁለተኛ ዲግሪ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ የትምህርት አሰጣጡ የኮቪድ-19 በሽታ ወረርሽኝ እስከሚሻሻል ድረስ በቨርቹዋል እና በኢለርኒግ የመማር ማስተማር መንገድ በተጨማሪም እንደ አስፈላጊነቱ በገጽ ለገጽ የሚካሄድ መሆኑን እያሳወቀ የሚከተሉትን በማሟላት ማመልከት እንደምትችሉ ያሳስባል፡፡
1. የማመልከቻ ፎርሙን በዩኒቨርስቲው ድረገጽ (portal.aau.edu.et) መሙላት
2. ከማመልከቻው ፎርም የሚያገኙትን የማመልከቻ ቁጥር (Application Number) በመያዝ ብር 200 /ሁለት መቶ/ ለመመዝገቢያ ብር 600 /ስድስት መቶ/ የመግቢያ ፈተና ለመውሰድ በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ በሞባይል CBE ብር ወይም በወኪሎች ወይም በቅርንጫፍ አማካኝነት ክፍያ መፈጸም ያስፈልጋል (ክፍያ የሚፈጸምበትን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2 አጭር ኮዶች ምዝገባው ከመጀመሩ በፊት በዩኒቨርሰቲው ድረ ገጽ እና በፌስቡክ እናሳውቃለን)፡፡
3. ክፍያዎትን ካጠናቀቁ በኋላ ወደ ማመልከቻ ፎርሙ በመመለስ ፒዲኤፍ (PDF) ፎርማት የተለወጠ የትምህርት ማስረጃዎትን፣ የወጪ መጋራት ሰነድዎትን$፣ እንዲሁም ለቀን መርሃ ግብር የትምህርት ወጪዎን /Sponsorship/ የሚሸፍንልዎት የመንግስት መስሪያ ቤት ከሆነ የተፈረመበትና ማህተም የተደረገበት ፎርም አስገብተው እና ሌሎች መረጃዎችን በማከል ምዝገባዎትን ማጠናቀቅ ይኖርብዎታል፡፡
4. የSponsorship ከዩኒቨርስቲው ድረ ገጽ (portal.aau.edu.et/ aau.edu.et) ማግኘት ይችላሉ፡፡
5. ለPhD አመልካቾች የ BA/BSc ዲግሪ/ጊዜያዊ ዲግሪ እና CGPA ያለው ትራንስክሪፕት እና የMA/MSC ዲግሪና ትራንስክሪፕት ማያያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
6. በተጨማሪም ለPhD አመልካቾች ትምህርት ክፍሉ የሚጠይቀውን ማያያዝ ይኖርብዎታል፡፡
7. ለMA/MSC አመልካቾች የ BA/BSc ዲግሪ/ጊዜያዊ ዲግሪ እና CGPA ያለው ትራንስክሪፕት ማያያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
ማሳሰቢያ
• ምዝገባው የሚከናወነው portal.aau.edu.et ብቻ ሲሆን ምንም አይነት ማስረጃ በአካል ይዞ በመቅረብ ማስገባት አይቻልም፡፡
• የወጪ መጋራት ያጠናቀቃችሁበትን ማስረጃ ዋናውን በተጠየቃችሁ ግዜ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡
• ኦፊሻል ትራንስክሪፕት ለአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር ቢሮ ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1176 ያላስላከ አመልካች ቀጣይ የምዝገባ ሂደቶች እንደማይከናወኑለት እናሳስባለን፡፡
• የፈተና ግዜውን በተመለከተ ከትምህርት ክፍሉ ማስታወቂያ ሰሌዳ እንዲሁም ከዩኒቨርስቲው ድረ ገፅ (portal.aau.edu.et/aau.edu.et) መከታተል የምትችሉ ያሳውቃል፡፡
• ጤና ላይ ለሚያመለክቱት አመልካቾች ዲግሪያቸዉን ሲጨርሱ ከጤና ጥበቃ ወይም ከተማሩበት ዩኒቨርስቲ የሚሰጣቸዉን ደብዳቤ ወይም በየሴምስተሩ የሚሰጣቸዉን Grade report ማያያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
• የተማሪዎች ቁጥር ከመቀበል አቅም በታች (ዝቅተኛ) ከሆነ የትምህርት ፕሮግራሞች የማይከፈቱ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የመመዝገቢያ ቀን ከነሐሴ 06 እስከ ነሐሴ 21 2012 ዓ.ም
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በቀን /መደበኛ/ ፕሮግራም ከ2005 እስከ 2012 ዓ.ም ተምረዉ ለተመረቁ አካል ጉዳተኛና ሴት ተማሪዎች የነፃ ትምህርት ዕድል (Scholarship) አዘጋጅቷል፡፡ የትምህረት አሰጣጡ የኮቪድ-19 በሽታ ወረርሽኝ እስከሚሻሻል ድረስ በቨርቹዋል እና በኢለርኒግ የመማር ማስተማር መንገድ በተጨማሪም እንደ አስፈላጊነቱ በገጽ ለገጽ የሚካሄድ መሆኑን እያሳወቀ የሚከተሉትን በማሟላት ማመልከት እንደምትችሉ ያሳስባል፡፡
ከመንግስት ዩኒቨርስቲ በቀን /መደበኛ /ፕሮግራም የተመረቀ/ች
የመጨረሻ የትምህርት ዉጤት (CGPA) 2.75 እና በላይ ያላቸዉ
ያለባቸዉን የወጪ መጋራት ክፍያ ከፍለዉ የጨረሱ እና ኦፊሻል ትራንስክሪፕት ከተማሩበት ዩኒቨርስቲ ማስላክ የሚችሉ
በገንዘብ ድጎማ (የኪስ ገንዘብ እየተከፈላቸዉ) ለሚወዳደሩ ከፍለዉ መማር እንደማይችሉ ከሚኖሩበት ወረዳ የተመሰከረ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
ለአካል ጉዳተኞች ከሚኖሩበት ወረዳ የተመሰከረ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
ትምህርት ክፍሉ የሚያወጣዉን የመግቢያ መስፈርት የሚያሟሉ መሆን ሲኖርባቸው
አመልካቾች
የማመልከቻ ፎርሙን በዩኒቨርስቲው ድረገጽ (portal.aau.edu.et) መሙላት
ከማመልከቻው ፎርም የሚያገኙትን የማመልከቻ ቁጥር (Application Number) በመያዝ ብር 200 /ሁለት መቶ/ ለመመዝገቢያ ብር 600 /ስድስት መቶ/ የመግቢያ ፈተና ለመውሰድ በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ በሞባይል CBE ብር ወይም በወኪሎች ወይም በቅርንጫፍ አማካኝነት ክፍያ መፈጸም ያስፈልጋል (ክፍያ የሚፈጸምበትን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2 አጭር ኮዶች ምዝገባው ከመጀመሩ በፊት በዩኒቨርሰቲው ድረ ገጽ እና በፌስቡክ እናሳውቃለን)
ክፍያዎትን ካጠናቀቁ በኋላ ወደ ማመልከቻ ፎርሙ በመመለስ ፒዲኤፍ (PDF) ፎርማት የተለወጠ የትምህርት ማስረጃዎትን፣ የወጪ መጋራት ሰነድዎትን እና ሌሎች መረጃዎችን አስገብተው ምዝገባዎትን ማጠናቀቅ$
የBA/BSc ዲግሪ/ጊዜያዊ ዲግሪ እና ያለው CGPA ትራንስክሪፕት ማያያዝ ይጠበቅብዎታል፡፡
ማሳሰቢያ
ምዝገባው የሚከናወነው aau.edu.et ብቻ ሲሆን ምንም አይነት ማስረጃ በአካል ይዞ በመቅረብ ማስገባት አይቻልም፡፡
የወጪ መጋራት ያጠናቀቃችሁበትን ማስረጃ ዋናውን በተጠየቃችሁ ግዜ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡
ኦፊሻል ትራንስክሪፕት ለአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር ቢሮ ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1176 ያላስላከ አመልካች ቀጣይ የምዝገባ ሂደቶች እንደማይከናወኑለት እናሳስባለን፡፡
የፈተና ግዜውን በተመለከተ ከትምህርት ክፍሉ ማስታወቂያ ሰሌዳ እንዲሁም ከዩኒቨርስቲው ድረ ገፅ (portal.aau.edu.et/aau.edu.et) መከታተል የምትችሉ ያሳውቃል፡፡
ጤና ላይ ለሚያመለክቱት አመልካቾች ዲግሪያቸዉን ሲጨርሱ ከጤና ጥበቃ ወይም ከተማሩበት ዩኒቨርስቲ የሚሰጣቸዉን ደብዳቤ ወይም በየሴምስተሩ የሚሰጣቸዉን Grade report ማያያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
የተማሪዎች ቁጥር ከመቀበል አቅም በታች (ዝቅተኛ) ከሆነ የትምህርት ፕሮግራሞች የማይከፈቱ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

Application for Extension Postgraduate programs
Addis Ababa University would like to invite applicants for MSc Programs to the Academic Year 2020/21 (2013E.C). The class will be given virtually and using E-learning modalities. Sometimes the class may follow a face to face procedures.
Online application is mandatory
Programs Available School of Commerce, AAU
1. Master of Arts in Business Leadership
2. Master of Science in Development Economics
3 . Master of Arts in Human Resource Management
4 . Master of Arts in Logistics and Supply Chain Management
5 . Master of Arts in Marketing Management
6 . Master of Arts in Project management
Requirements:
1. Fill a form on portal.aau.edu.et.
2. After you are getting your application number, Settle your application fee 200.00 birr by account number 1000087392067 and Graduate Admission Test fee 600.00 birr by account number 1000087393422
3. Using a reference number from CBE Birr complete your application processes.
4. Upload in a pdf format, your educational records (Degree and Transcript), Bank receipt and Cost sharing completion letter.
5. Send your official transcript to Addis Ababa University Registrar P.O.Box 1176 from your previous institutions including AAU Alumni.
6. Dates of entrance examination will be notified on the notice board of departments, on portal.aau.edu.et and on aau.edu.et.
7. Applicants who presented their degrees from abroad need to attach Equivalence Certificate of their foreign qualification from Higher Education Relevance and Quality Agency (HERQA).
8. To submit additional documents use the following email address: admission@aau.edu.et Please indicate the department you applied and application number
9. For MSC in Development Economics: The applicant must have graduated at bachelor’s degree level in Economics, Agricultural economics, and other fields of specialization related to Economics (in which he/she taken Microeconomics, Macroeconomics, Calculus, Statistics and Econometrics). Applicant must pass, in addition to the English Language Proficiency and Analytical skill test, course-specific examination administered by the Department of Economics, School of Commerce. It is three hours examination comprising four core courses: Microeconomics, Macroeconomics, Statistics and Econometrics, and Mathematical Economics.
Application Date: From August 12, 2020 To September 10, 2020
Application Place: Submit academic documents online

በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የንግድ ስራ ትምህርት ቤት የማህበረሰብ አገልግሎት እንኩዋን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ በአዲሱ አመት በአጫጭር ስልጠናዎች፣ በማማከር አገልግሎትና የሥራ ምደባ ፈተናዎች አግልግሎቱን ተደራሽ ለማድረግ የበለጠ አጠናክሮ ይሰራል።መልካም አዲስ አመት።