Sarah Creative
202 subscribers
482 photos
18 videos
10 files
72 links
My name is Sara Abdi
Graphic Designer & Calligrapher | B.Sc. in International Environmental Engineering from AASTU
[ @Zinurah ]
Download Telegram
Forwarded from How Qur’an Benefits
Shaykh ul-Islam ibn Taymiyyah (rahimahullah) said:

The most beneficial and greatest supplication is: The supplication of (Surah) al-Fatiha.

[Majmoo al-Fatawa, 8/215, Shaykh ul-Islam ibn Taymiyyah (rahimahullah)]
In the name of Allah, the Entirely Merciful, the Especially Merciful.

"And O my people, ask forgiveness of your Lord and then repent to Him. He will send [rain from] the sky upon you in showers and increase you in strength [added] to your strength. And do not turn away as criminals."
❤‍🔥11
أذان
🔥8
Forwarded from Beneficial Knowledge
Ibn 'Abbās رضي الله عنه said: "Whoever listens to a verse of the Qur'ān, it is a light for him."

‎● [التبيان في آداب حملة القرآن]
9
تلاوة رائعة وجميلة من سورة الحج للقارئ طاهر الصميلي ❤️
ج
​​​​🔊 تلاوة رائعة وجميلة من سورة الحج للقارئ طاهر الصميلي
2
(ሂጃብ ያላደረገች) ሴት በተሳሳተች ጊዜ እንዲህ ይላሉ፦
"እያንዳንዱ ሰው በመቃብሩ ይጠየቃል።" (ማንም የራሱን ነው የሚጠየቀው)

(ኢስላማዊውን) ሂጃብ የለበሰች የተሸፈነች ሴት በተሳሳተች ጊዜ ደግሞ እንዲህ ይላሉ፦
"ከሂጃብ ፊታችሁን ዙሩ"
"ሂጃብ አትልበሱ"
"በሂጃብ ላይ የሚያደርጉትን ተመልከቱ"

* اتَّقُوا الله!
6💯6
Sarah Creative pinned an audio file
አት-ቲብያን 01
Abul Abas
የኪታብ ደርስ👇
التبيان في آداب حملة القرآن للإمام النووي
------------------------
መርከዝ አቡ ሙሳ አል-አሽዐሪ ውስጥ ለኡስታዞች እየተሰጠ ያለ ትምህርት
◉ ክፍል - 01
◉ የዕለቱ ደርስ መነሻ - مقدمة الكتاب
◉ የኪታቡን ሶፍት ኮፒ(pdf) በዚህ
    ማግኘት ይችለሰሉ 👇
t.me/c/1269314107/241617
◉ ደርሱ የሚለቀቅበት ቻናልና ግሩፕ👇
t.me/Abulabas
t.me/merkezabumussa1
አት-ቲብያን 02
Abul Abas
የኪታብ ደርስ👇
التبيان في آداب حملة القرآن للإمام النووي
------------------------
መርከዝ አቡ ሙሳ አል-አሽዐሪ ውስጥ ለኡስታዞች እየተሰጠ ያለ ትምህርት
◉ ክፍል - 02
◉ የዕለቱ ደርስ መነሻ - الباب الأول
◉ የኪታቡን ሶፍት ኮፒ(pdf) በዚህ
    ማግኘት ይችላሉ👇
t.me/c/1269314107/241617
◉ ደርሱ የሚለቀቅበት ቻናልና ግሩፕ👇
t.me/Abulabas
t.me/merkezabumussa1
አት-ቲብያን 03
Abul Abas
የኪታብ ደርስ👇
التبيان في آداب حملة القرآن للإمام النووي
------------------------
መርከዝ አቡ ሙሳ አል-አሽዐሪ ውስጥ ለኡስታዞች እየተሰጠ ያለ ትምህርት
◉ ክፍል - 03
◉ የዕለቱ ደርስ መነሻ
الباب الثاني والثالث والرابع - الفصل الأول
◉ የኪታቡን ሶፍት ኮፒ(pdf) በዚህ
    ማግኘት ይችላሉ👇
t.me/c/1269314107/241617
◉ ደርሱ የሚለቀቅበት ቻናልና ግሩፕ👇
t.me/Abulabas
t.me/merkezabumussa1
አት-ቲብያን 04
Abul Abas
የኪታብ ደርስ👇
التبيان في آداب حملة القرآن للإمام النووي
------------------------
መርከዝ አቡ ሙሳ አል-አሽዐሪ ውስጥ ለኡስታዞች እየተሰጠ ያለ ትምህርት
◉ ክፍል - 04
◉ የዕለቱ ደርስ መነሻ
الباب الرابع -  الفصل الثانى، والثالث، والرابع
◉ የኪታቡን ሶፍት ኮፒ(pdf) በዚህ
    ማግኘት ይችላሉ👇
t.me/c/1269314107/241617
◉ ደርሱ የሚለቀቅበት ቻናልና ግሩፕ👇
t.me/Abulabas
t.me/merkezabumussa1
1
Forwarded from Josad Digital Jobs
UI/UX Designer
Deadline: August 18th, 2026
Salary: Fixed (One-time)
Job Type: Remote - Contractual
Work Location: Addis Ababa, Ethiopia
Description
:
Project Overview
We are looking for a skilled UI/UX Designer to adapt a high-fidelity website design for a new client. The core features and functionality will remain identical to the original design,
Nicomas Digitals PLC
*Verified Startup *
From:
afriworket.com


#freelance_ethio #ui #ux #designer #josad #tech_jobs

@josad_digital | josad.net
Forwarded from SHIERA
Take responsibility for every part of your life.

Don’t waste your energy blaming others or making excuses.

Instead, ask yourself:

“What can I do about it?”
👍4
Book cover design for "የተስፋ ዳገቶች" 📚
​DM to order
[@Zinurah]
❤‍🔥10👍2🔥1🎉1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
​﴿يُرِيدُ اللَّهُ أَن يُخَفِّفَ عَنكُمْ﴾..
اللهم خفف عنا أثقالنا، واغفر ذنوبنا، واكتب لنا اليسر في كل أمر.
7❤‍🔥1
☑️Internship Program

ድርጅታችን በ Digital Marketing ዘርፍ በርካታ ታላላቅ እና ግንባር ቀደም የኢትዮጵያ ኩባንያዎችን በማስተዋወቅ ስራ ላይ ተሰማርቶ ይገኛል። ድርጅታችን ፈጠራ የታከለበትን የዲጂታል አለም ከእኛ ጋር በመቀላቀል ተግባራዊ ልምድ መቅሰም ለሚፈልጉ ብቁና ተነሳሽነት ያላቸውን ወጣቶች በInternship Program ማሳተፍ ይፈልጋል።

☑️የክፍት የስራ መደቦች
ቪዲዮ ኤዲቲንግ (Video Editing)
አጫጭር የማህበራዊ ሚዲያ ቪዲዮዎችን (Reels, TikToks) እና የረጅም ሰዓት ቪዲዮዎችን ማቀናበር በቪዲዮ ኤዲቲንግ ሶፍትዌሮች (Premiere Pro, CapCut, DaVinci ወዘተ) መሰረታዊ ክህሎት ያለው/ላት

ግራፊክ ዲዛይን (Graphic Design)
ማራኪ የማህበራዊ ሚዲያ ፖስቶች፣ ባነሮች እና የማስታወቂያ ዲዛይኖችን መስራት የዲዛይን ሶፍትዌሮችን (Photoshop, Illustrator) መጠቀም የሚችል/የምትችል

ይዘት ፈጠራ (Content Creation)
የሚስቡ የማህበራዊ ሚዲያ ጽሁፎችን (Captions/Scripts) እና የፈጠራ ሃሳቦችን ማመንጨትወቅታዊ የዲጂታል ትሬንዶችን (Trends) የመረዳት ችሎታ ያለው/ላት


☑️ምን እናቀርባለን?
➡️ከተለያዩ ታላላቅ ኩባንያዎች ጋር በቀጥታ በመስራት ተግባራዊ የገበያ ልምድ
➡️በዘርፉ ካሉ ባለሙያዎች ጋር የመስራት እድል
➡️Advance ሶፍትዌሮችን በነፃ ይማራሉ
➡️የልምምድ ጊዜውን በብቃት ለሚያጠናቅቁ ቋሚ የስራ እድል , የልምድ ማስረጃ እና certificate

☑️ማመልከቻ መስፈርቶች
ለስራው ከፍተኛ ፍላጎት፣ ተነሳሽነት እና አዳዲስ ነገሮችን ለመማር ዝግጁ መሆንከዚህ በፊት የሰሯቸው ስራዎች ካሉ (Portfolio / Sample Works) ማያያዝ ተመራጭ ያደርጋል

☑️እንዴት ማመልከት ይቻላል?
CV እና የሰሯቸውን ስራዎች Portfolio በቴሌግራም ይላኩልን።

🌐Telegram: @Nasidigitals
📞ስልክ ቁጥር: +251902176931
1👍1
​"وَأَن لَّيْسَ لِلْإِنسَانِ إِلَّا مَا سَعَىٰ"
Focus on the effort; the outcome will take care of itself. 🤍
@Sarah_Creative
❤‍🔥112👍1