SAMSON EDUCATION
1.24K subscribers
203 photos
3 videos
113 files
86 links
Download Telegram
❤3
❤4👏1
samsoneducate (1) (3).pdf
124.3 MB
PPT file i used!
❤4🔥2🥰1
በክረምት ምን ለማድረግ(ለማሻሻል) አስባችኋል? Specifically!
Final Results
13%
Sport መስራት
45%
English skill ማሻሻል
18%
Spritual መሆን
20%
Money መስራት
5%
CC መጀመር
🥰1
Here are three websites where you can prepare for the UAT for free:

1. Khan Academy:
   – Website: khanacademy.org

2. College Board:
–Website: collegeboard.org

3. SAT Prep on GEEKS FOR GEEKS! :
  –Website: geeksforgeeks.org

These resources should help you effectively prepare for the UAT without any cost!
❤7
SAMSON EDUCATION pinned «WEBSITE This is the web i used in the video!»
SAMSON EDUCATION
WEBSITE This is the web i used in the video!
30 days english challenge ምን ላይ ደረሳቹ? i mean ስንተኛ ቀን ላይ ደረሳቹ? ለውጥስ እያያቹህ ነው?
💯1
አሁን ምን እየሰራቹ ነው?🙄
Let me know 👇
❤1
What a lovely sunday...😍
Sweet sabbath for all of you ☺️
🥰5❤1
🌈 ለሁላቹህም የኦርቶዶክስ ⛪️ ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለመቤታችን የትንሳኤ እና የዕርገታ በዓል በሰላም አደረሳቹ!
👏10🙏9❤4
#MoE

ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዙሪያ ከደቂቃዎች በኋላ መግለጫ ይሰጣል።

ውጤትም ዛሬ ወይም በሚመጡት ቅርብ ቀናት ይወጣል ተብሎ ይጠበቃል።

Stay Tuned
👀7
New info on the euee result


በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና 563 ሺ 960 ተማሪዎች ተመዝግበው 550 ሺ 210 ተማሪዎች ፈተናውን ወስደዋል።

ፈተናውን ከወሰዱት ውስጥ 12.8 በመቶ የሚሆኑት ተማሪዎች 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ማምጣት ችለዋል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ/ም.
❤2
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
ከፍተኛ ውጤት !

በተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ 591.6 ከ600 ተመዝግቧል። ተማሪው የኦዳ ስፔሻል ቦርዲንግ - አዳማ ተማሪ ነው።

ከሴት ደግሞ 583 ከ600 ሲሆን ከእንጅባራ አገው ምድር ትምህርት ቤት ነው።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ/ም

@tikvahethiopia
❤2
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
" ዘንድሮ ካለፉት ዓመታት ውጤት ጋር ሲነጻጸር የተሻለ ተማሪ ቁጥር ያለፈ በመሆኑ የምንቀበለው የሬሚዲያል ተማሪ ቁጥር ይቀንሳል። ስንት ይሆናል የሚለውን በተመለከተ ግን መቁረጫ ነጥቡ ወደፊት የሚገለጽ ይሆናል። " - ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ (የትምህርት ሚኒስትር)

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ/ም

@tikvahethiopia
❤1
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
TIKVAH-ETHIOPIA
ከፍተኛ ውጤት ! በተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ 591.6 ከ600 ተመዝግቧል። ተማሪው የኦዳ ስፔሻል ቦርዲንግ - አዳማ ተማሪ ነው። ከሴት ደግሞ 583 ከ600 ሲሆን ከእንጅባራ አገው ምድር ትምህርት ቤት ነው። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia
ከፍተኛ ውጤት !

በማኅበራዊ ሳይንስ ወንድ 576.2 ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ት/ቤት ተመዝግቧል።

በሴት 569.1 ከቦሌ ሱፐር ሆሊሴቪየር ት/ቤት ተመዝግቧል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ/ም

@tikvahethiopia
❤3
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
TIKVAH-ETHIOPIA
ከፍተኛ ውጤት ! በማኅበራዊ ሳይንስ ወንድ 576.2 ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ት/ቤት ተመዝግቧል። በሴት 569.1 ከቦሌ ሱፐር ሆሊሴቪየር ት/ቤት ተመዝግቧል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia
ውጤት መቼ ይታያል ?

ተማሪዎች ውጤታቸውን ከሰኞ ጠዋት ወይም ማክሰኞ ከሰዓት ጀምሮ መመልከት ይችላሉ።

በውጤታቸው ላይ ቅሬታ የሚኖራቸው ከሆነም 5/6 ቀናት ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ የሚሰጣቸው ይሆናል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ/ም

@tikvahethiopia
❤2🔥1