ShegerApps.com - Helpful APPs & Games
474 subscribers
160 photos
9 videos
16 files
178 links
Apps made by Ethiopians, to the world.

Join us, make your life a lot easier using our APPs.

Subscribe on Youtube:
http://bit.ly/SammyYoutube

Like us on Fb:
https://www.facebook.com/HelpfulAPPsAndGames

Website:
http://shegerapps.com

Admin:
@Sammy444
Download Telegram
Congradulations to PM Abiy Ahmed. Burj khalifa also lit up to celebrate Ethiopian prime minister Abiy Ahmed's Nobel peace prize award.
EthioTelecom in Easy Mode.apk
4.2 MB
EthioTelecom App Version 4.4.1 ... Over 900,000 users Install and enjoy.

@SammyStudio
@SammyStudio
@SammyStudio
ስንክሳር.apk
8.5 MB
አንዳንዴ በቤታችን ወይም በተለያየ ቦታ የሚሰቀሉ የቅዱሳን ስእላትን ታሪኮች አናቅም ይህ አፕሊኬሽን ግን የቅዱሳንን ስእል ከነ ታሪኮቻቸው አቅርቦልናል - የቅዱሳንን ታሪክ ለማንበብ ከታሪካቸውም ለመማር እኛም በክርስትና ህይወታችን እንዲሁም በእለት ተእለት የኑሮ እንቅስቃሴያችን ውስጥ በዋነኝነት ቅዱሳኑ እንዲራዱን እንዲያማልዱንም በሌላም መልኩ ከነሱ የክርስትና ህይወት በመነሳት እኛስ ምን ማረግ እንችላለን ከቅዱሳኑ ታሪክ ምንን እማራለው የሚለውን እንድናስብ ይረዳናል ብሎ በማሰብ እንዲሁም በብዙ መፅሃፈ ስንክሳርን ማግኘት በማይችሉ ምእመናን ጥያቄ መሰረት ይህን የሞባይል አፕሊኬሽን ለራሶ እንዲሁም ከጉዋደኞቾ ፣ ቤተሰቦቾ ፣ የስራ ባልደረቦቾ ባጠቃላይ ከወዳጅ ዘመዶቾ ጋር በመሆን ይጠቀሙበት ዘንድ ትልቁን የቤተክርስቲያን መፅሃፍ መፅሃፈ ስንክሳርን ጠቅለንም ባይሆን ፈጣሪ በፈቀደ የቻልነውን ሙሉውን ታሪክ ያልቻልነውን ደግሞ ዋና ታሪኩን ጨምቀን አቅርበናል፡፡ አሁኑኑ ጭነው ይጠቀሙበት፡፡

@SammyStudio
@SammyStudio
@SammyStudio
Tianshi Business App.apk
7.5 MB
በዋነኝነት ስለ ቲያንሺ ቢዝነስ ላይ የሚያተኩር ሆኖ በውስጡ ግን እጅግ በጣም ብዙ ስለ ኔትዎርክ ማርኬቲንግ እና ከ12 በላይ የቢነስ ስልጠናዎች እንዲሁም ከ15 በላይ የአመራር እና የገንዘብ አያያዝ ስልጠናዎችን የያዘ አፕሊኬሽን ነው ይጠቀሙበት ለወዳጆቾም ሼር ያድርጉት @SammyStudio
Reverse Math.apk
2 MB
Single & Two Players very interesting and amazing Mathematics App
ShegerApps.com - Helpful APPs & Games
EthioTelecom in Easy Mode.apk
Some of the Reviews we got from our EthioTelecom App users install and give us your review now.
BTW we read each and every review.
Visit Ethiopia from the comfort of your home, Install now

http://bit.ly/visit_ethio
Make Your Life a Lot Easier Just by Using Our Apps.
@SammyStudio
@SammyStudio
@SammyStudio
https://play.google.com/store/apps/details?id=innovation.sami.smallbusinessentrepreneurshipideas

If you want to start your own business, start to do it now.
If you don't, you're going to regret it

Do It Now.
Sometimes Later Becomes Never.

በቤትዎ ወይም ከስራዎ ጎን ለጎን ሊሰሩዋቸው የሚችሉዋቸውን የቢዝነስ ሃሳቦች እየፈለጉ ግን ምን መስራት እንዳለቦት ግራ ገብቶዎታል/
እንግዲያውስ በዚህ አፕሊኬሽን ውስጥ ከ1000 በላይ በቀላል ገንዘብ ሊሰሩ የሚችሉ የቢዝነስ ሃሳቦች አሉሎት ደስ ያሎትን ከእርሶ ጋር የሚስማማውን ወስነው አሁኑኑ ይጀምሩ፡፡
Small Business Entrepreneurship Ideas_V1.0.apk
3.1 MB
ከ1000 በላይ በትንሽ ገንዘብ ሊሰሩ የሚችልሉ የቢዝነስ ሃሳቦችን የያዘ አፕሊኬሽን::
Puzzle_ Ethiopian Tourist Sites_V1.0.apk
7.6 MB
https://play.google.com/store/apps/details?id=sammy.ethiotourism.puzzle

ለልጆች የሚሆን በቀላሉ ታሪካዊ ቦታዎችን ከነ ቅርፃቸው እንዲማሩበት የሚያግዝ ፐዝል፡፡

Amazing Puzzle game for Children which let them to learn about Ethiopian tourist attraction sites.
Download and try it now.
EthioTelecom in Easy Mode.apk
4.2 MB
Easy App = Easy Life - 900,000++ Downloads
Smartphone አብዝተን ስንጠቀም የሚመጣው በሽታ
-Premature Death
-Diabetes
-Heart disease
-የተለያዩ የCancer በሽታዎች
-Discomfort
-Musculoskeletal Symptoms

ቴክኖሎጂ የራሱ የሆነ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ እንዳለው ሁሉ የራሱም የሆነ ከፍተኛ ጉዳት አለው ስለዚህ በተቻለን መጠን የSmartphone አጠቃቀማችንን እንቀንስ የዛሬው መልዕክታችን ነው።
══════❁✿❁ ══════

🗣➹share &Join Us
@SammyStudio
https://play.google.com/store/apps/details?id=innovation.sami.smallbusinessentrepreneurshipideas

Small Business Entrepreneurship Ideas for Africa
Entrepreneurship Ideas like Side Business Ideas, Business ideas with low Investment capital, Small Startup Money Business, Categorized Business Ideas … and also some kind of questions which will help you to choose the best business idea.

If you want to start your own business, start to do it now.
If you don't, you're going to regret it

Download it on Google Play or Below 👇
Small Business Entrepreneurship Ideas_V1.0.apk
3.1 MB
Small Business Entrepreneurship Ideas for Africa