ShegerApps.com - Helpful APPs & Games
473 subscribers
160 photos
9 videos
16 files
178 links
Apps made by Ethiopians, to the world.

Join us, make your life a lot easier using our APPs.

Subscribe on Youtube:
http://bit.ly/SammyYoutube

Like us on Fb:
https://www.facebook.com/HelpfulAPPsAndGames

Website:
http://shegerapps.com

Admin:
@Sammy444
Download Telegram
ዲያስፖራ ኖት?

ሊገዙ ወይም ሊከራዩ የሚፈልጉት ቤት መኪና ወይም ሌሎች ነገሮች አሉ? እንግዲያውስ በአቅራቢያዎ ያሉ ወይም ድለላውን የሚፈልጉበት ቦታ ላይ ያሉ ፕሮፌሽናል ዘመናዊ ደላሎችን ለማግኘት ደላላ አፕሊኬሽንን አሁኑኑ ከፕሌይ ስቶር ላይ አውርደው ይጠቀሙ፡፡

👉 እርሶስ በኢትዮጵያ ማንኛውም ክልል ላይ የሚገኙ ደላላ ኖት? እንግዲያውስ በአፕሊኬሽኑ በኩል ወይም በስልክ (0911282764) በመደወል ይመዝገቡ የድለላ ስራዎን ያቀላጥፉ አድማሶንም ያስፉ፡፡

Download APP👇
👉 https://bit.ly/ደላላ
በጣም በቀላሉ እና ካለ ኢንተርኔት አዲሶቹን ፓኬጆችን መግዛት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ክስር ባለው ማስፍንጠሪያ አፕሊኬሽኑን ይጫኑ👇
https://bit.ly/etel630
May the holy Christmas night bring warmth, happiness, and well-being into your life. Let the lights of Christmas guide you to success and prosperity and bring peace in your life. Merry Christmas dears.


በጣም በቀላሉ እና ካለ ኢንተርኔት አዲሶቹን ፓኬጆችን መግዛት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ክስር ባለው ማስፍንጠሪያ አፕሊኬሽኑን ይጫኑ👇
https://bit.ly/etel630
መልካም የክርስቶስ በዓለ ልደት
👉 እጅግ በጣም በቀላሉ እና ካለ ኢንተርኔት አዲሶቹን የቴሌ ፓኬጆችን መግዛት ይፈልጋሉ?
👉 ወይስ የዳሽን ባንክ አሞሌ አካውንቶን ማንቀሳቀስ ወይም መመዝገብ ይሻሉ?

እንግዲያውስ ከስር ባለው ማስፍንጠሪያ አፕሊኬሽኑን ይጫኑ
👇
https://bit.ly/etel630

ኢቴል 630
ላኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን መልካም ውጤት እንመኛለን!

ድል ለዋልያዎቹ!
የብርሃነ ጥምቀቱ 50% ቅናሽ የተደረገባቸው ጥቅሎችን በቀላሉ ከ ኢቴል አፕ ላይ ይግዙ።

ከስር ባለው ማስፍንጠሪያ አፕሊኬሽኑን ይጫኑ
👇
https://bit.ly/etel630

ኢቴል 630
ሊገዙ/ሊሸጡ አስበዋል?
በደላላ ቢጨርሱት ይሻሎታል ይፈጥንሎታል በተሻለ ሂሳብም ሊያገኙ ይችላሉ።

ቀልጣፋ አና ዘመናይ ደላላ ከየት እንደሚያገኙስ አሳስቦታል? እንግዲያውስ አሁኑኑ ደላላ አፕሊኬሽንን ጭነው ባቅራቢያዎ እንዲሁም በየትኛውም የኢትዮጵያ ክልል ላይ ያሉ ዘመናዊ ደላሎችን ያግኙ። ደላላ ኖት? አሁኑኑ ደላላ አፕ ላይ ይመዝገቡ።

Download APP👇
👉 https://bit.ly/ደላላ
ኢትዮጵያውያን የድል እንጂ የነጻነት በዓል አናውቅም!
እንኳን ለ126ኛው የዓድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ 💚💛❤️

https://t.me/SammyStudio
ረመዳን ከሪም

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን መልካም የረመዳን የፆም ወር እንዲሆንላቹ እንመኛለን።
The Ethiopian Orthodox Church view the death and resurrection of Jesus Christ as far more significant than His birth, Fasika is the most important Christian festival, hence it is normally one week longer than Western celebrations. Fasika sees all Christian denominations within Ethiopia, including Orthodox, Catholic and Protestant, come together for a series of traditional services and activities.

The closer Ethiopians get to Easter Sunday, the bigger their celebrations and the more intense their fasting. Orthodox Christians partake in a 55-day fast by becoming vegan and fasting for hours every day except weekends upto Easter Sunday.

On Easter Saturday, the Paschal Vigil takes place where Orthodox Christians will bow down and rise up until too tired to continue. The vigil starts with sombre and sacred reflections. At 12am a symbolic chicken is killed, and then at 3am, everybody returns to their houses to break their fast with their family. Doro, bread, a honey and milk loaf, is baked in perception, coffee ceremonies take place in the afternoon and Orthodox Christians often brew a traditional alcohol from fresh honey, called tej, enjoyed with friends and family around the dinner table.

On Easter Sunday, a sheep is killed to start the feasting and all denominations have special Services and Masses that bring their communities together. The sheep is symbolic of the story in the Old Testament where Abraham’s faith is tested when God asks him to sacrifice his only son. Just before Abraham is about to carry out God’s wishes, God sends a sacrificial lamb in his son’s place. The story is said to be a prophetic foreshadowing of Jesus’ death, being God’s only son, as a sacrifice for the world.

These jubilations represent the Christian celebration of Christ’s death and resurrection, in addition to this they highlight the wonderful diversity and vibrancy of Ethiopian Orthodox Christians culture.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ብርሃነ ትንሣኤ 

የዓለማት ሁሉ ፈጣሪ የዘላለም አምላክ ወልድ ዋሕድ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህች ዕለት መግነዝ ፍቱልኝ መቃብር ክፈቱልኝ ሳይል በባሕርይ ኃይሉና ሥልጣኑ ተነስቷልና እንኳን ደስ አለን።
ከዚህ በኋላ ለሃምሳ ቀናት እንዲህ እያልን ሰላምታ እንለዋወጣለን።


ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን!

¤በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን!

አሠሮ ለሰይጣን!

¤አግዐዞ ለአዳም!

 ሰላም!

¤እምይእዜሰ!

ኮነ!

¤ፍሥሐ ወሰላም!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የጎፈሬ ኮንሰረት ትኬቶን አሁኑኑ በኢቴል መተግበሪያ ቀድመው በመግዛት ቅናሽ ያግኙ👇👇👇

1. አፑን ከከፈቱ በዋላ አሞሌ የሚለውን ከስር የሚገኘውን ቁልፍ ይጫኑ
2. አራተኘውን ቁልፍ ትኬቶችን በአሞሌ ለመክፈል የሚለውን ይጫኑ
3. ኮንሰርት ትኬት የሚለው እስኪመጣ ወደ ጎን ስላይድ ያድርጉ
4. ጎፈሬ አፍሮ ቢትስ ፌስቲቫል የሚለውን በመጫን በቀላሉ ከአሞሌ ሂሳቦ ላይ ይክፈሉ

አሞሌ ከሌሎት እንዃን እዛው አፕ ላይ በቀላሉ ይመዝገቡ ለሌሎችም ብዙ ነገሮች አፑ ስለሚጠቅሞት አሁኑኑ ይጫኑት።
👇👇👇

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.easy.mobile.recharger.usingcamera.sami
አዳዲሶቹን የቴሌ ገበታ ጥቅሎችን አይተዋቸዋል? ጥቅሎቹን በቀላሉ ለመጠቀም 👉 ኢቴል 630 አፕ ይጠቀሙ

👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.easy.mobile.recharger.usingcamera.sami
Addy Abeba Packages.

Use this EthioTelecom in Easy Mode App and make your life easier!

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.easy.mobile.recharger.usingcamera.sami
Enkwan Aderesachu