ShegerApps.com - Helpful APPs & Games
474 subscribers
160 photos
9 videos
16 files
178 links
Apps made by Ethiopians, to the world.

Join us, make your life a lot easier using our APPs.

Subscribe on Youtube:
http://bit.ly/SammyYoutube

Like us on Fb:
https://www.facebook.com/HelpfulAPPsAndGames

Website:
http://shegerapps.com

Admin:
@Sammy444
Download Telegram
ሁል ጊዜ ለምን ይሆን ነገሮችን ቀለል ማድረግ የማይቻለው ብለው አስበው ያውቁ ይሆን ይሆን?? እንግዲያውስ ተቀራርበናል ማለት ነው ለምሳሌ የቴሌያችንን የካርድ አሞላል ሂደት ስናየው ከ14 – 18 የካርድ ቁጥሮችን አንድ ባንድ በመጀመሪያ *805* በማስቀደም መሙላት ይጠበቅብናል ማለት ነው፡፡ ይህ ሂደትም ካርድ በሞላን ጊዜ ሁሌ ማድረግ ያለብን ነው፡፡ ግን ይህን ምናልባትም ደቂቃዎችን ሊወስድ የሚችል ስራ ወደ 2 እና 3 ሰከንዶች የሚቀንስሎት ኮከብን ተጫኑ ወይም መሰላልን ተጫኑ የማይባሉበት በስልክዎት ካሜራ ብቻ ተጠቅመው የስልኮን ካርድ መሙላት እንደሚችሉ ያውቃሉ???

ይህ በአይነቱ ልዬ የሆነ ቦታ የማይይዝ 3 MB ብቻ የሆነን Ethio Telecom in Easy Mode - ኢትዮ ቴሎኮምን በቀላሉ የተባለ የፈጠራ ስራን ከካርድዎት ላይ የሚሞላውን የካርድ ቁጥር ብቻ ለይቶ የሚፅፍሎትን(የሚያነብሎትን) አፕሊኬሽን ዛሬውኑ የአንድሮይድ ስልክዎት ላይ ጭነው ካርድዎን በቀላሉ ይሙሉ … ከፈለጉም በካሜራ በቀላሉ ያነበቡትን የካርድ ቁጥር ለሰው ማጋራት ይችላሉ ፤ እንዲሁም ያለዎትን ቀሪ ሂሳብ ለማወቅ ፤ መልሰው ይደውሉልኝ መልእክት በቀላሉ ለመላክ ፤ ካርድ ለማስተላለፍ ፤ ቀልጠፍ ባለ ሁኔታ ከኢትዮ ገበታ ላይ የሚፈልጉትን ጥቅል ለመግዛት ወይም ለሰው ለመላክ ፤ ወሳኝ የሆኑ የአደጋ ጊዜ ፣ የሆስፒታሎች ፣ የባንኮችን ፣ የመብራት ሃይል ፣ የውሃ ፣ የፖሊስ …. ስልክ ቁጥሮችን ለማግኘት … ዛሬውኑ ስልክዎት ላይ ይህን እጅግ አስፈላጊ የአንድሮይድ አፕሊኬሽን በነፃ ጭነው የአፕሊኬሽኑን 97,000 ተጠቃሚ ቤተሰቦች ይቀላቀሉ፡፡
ከጉገል ፕሌይ ላይ ዳውንሎድ ለማድረግ ሊንክ፡
Link: https://goo.gl/bzAsRh
Ethio_Telecom_in_Easy_Mode_ኢትዮ_ቴሎኮምን.MKV
9.6 MB
ኢትዮቴሌኮምን በቀላሉ፡፡ የአፕሊኬሽኑ ሊንክ https://goo.gl/bzAsRh
ለኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን (ኢትዮ ቴሌኮም) ደንበኞች የሚሆን, ከሲም ካርድ ጋር የተያያዙ አገልግሎቶችን የያዘ አፕሊኬሽን ሲሆን ከያዛቸው አገልግሎቶች መሃከልም
- የሞባይሎን ካርድ መሙላት
- አፕሊኬሽኑ ውስጥ የተካተተ ካሜራ በመጠቀም ካርዱ ላይ ያለውን ቁጥር በቀላሉ አንብበው መሙላት ይችላሉ
- ቀሪ ሂሳቦን ማየት
- መልሰው ይደውሉልኝ መልዕክት በቀላሉ ለመላክ
- በቀላሉ ገንዘብ ለማስተላለፍ
- በኢትዮ-ገበታ የቀረቡትን የጥቅል ቅናሽ መገልገያዎች በቀላሉ መጠቀም ያስችላል
- የድምጽ የአጭር መልዕክት አገልግሎት ለመጠቀም
- የድምጽ መልዕክት ለማስተላለፍ
- በቴሎኮም ዙሪያ ጥያቄ ለማቅረብ (994) መደወል ያስችላል
- የተወሰኑ ጠቃሚ ስልክ ቁጥሮች ፖሊስ ፣ ባንኮች ፣ እሳት አደጋ ጣቢያዎች
- የተደበቀ የ Android ሚስጥር ኮዶች ለማወቅ እና ለመጠቀም

An App for Ethiopian Telecommunication Corporation (EthioTelecom) Customers, the App contains most of the services for SIM card related issues like
- Recharge Current Balance by writing the numbers on the card
- Recharge Current Balance by reading the numbers on the card using in-app camera
- Request Current Balance
- Request Call Me Back just by selecting the user from contacts
- Money Transfer just by selecting the user from contacts
- Ethio Gebeta Package Offer Utilities in a comfortable way to access
- Voice Short Message Service(VSMS)
- Voice Mail
- Call to Support persons (994)
- Useful Ethiopian Numbers like police, banks, fire stations …
- Hidden Android Secret Codes
https://goo.gl/bzAsRh
ማንኛውም የኢትዮጵያ ቴሌ ተጠቃሚ የሆነ ሰው ሁሉ የሚያስፈልገው አፕሊኬሽን ነው፡፡ ዳውንሎድ አድርገው ኑሮዎን ያቅሉበት፡፡
EthioTelecom in Easy Mode App Share to others to make thier life easier👉 APP LINK: https://goo.gl/bzAsRh @helpful_apps
Channel name was changed to «Helpful Ethio Apps»
ኢትዮቴሌኮም በቀላሉ - ሪፖርታችንን ይመልከቱ፡ በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ ብቻ 98069 ኢትዮጵያውያን ተጠቃሚዎችን ማፍራት የቻለ ብቸኛ አንደሮይድ አፕሊኬሽን፡፡ APP LINK: https://goo.gl/bzAsRh @helpful_apps
በቅርብ ቀን ደግሞ ሌሎች ገራሚ አፕሊኬሽኖቻችንንም እናስተዋውቆታለን፡፡ ቻናላችን ላይ ይቀላቀሉ እና አፕሊኬሽኖቻችን አፕዴት/በአዲስ መልኩ ተሻሽለው ሲሰሩ/ ወዲያውኑ እንዲያውቁ እንዲሁም ስለ አዳዲስ አፕሊኬሽኖቻችንን ቀድመው ዜናው እንዲደርሶት ቻናላችን ላይ ይቀላቀሉን፡፡ አፕሊኬሽኖቻችንም ሼር በማድረግ የሌሎች ሰዎችንም ኑሮ ያቅሉ፡፡
https://t.me/helpful_apps
ሀሳብ አስተያየትዎን ለአድሚኑ መላክ ይችላሉ፡፡
The Android Application that I made contains mathematical equations with the four fundamentals of math’s addition, subtraction, multiplication and division. This mathematical question will be generated automatically and asked in a reverse way (which will make you to think twice) than the usual way of asking in a straight forward way, the users of the App can play in two ways when they are alone as a single player and also, they can play it with their friends or families in the Two Players mode. APP LINK: https://play.google.com/store/apps/details?id=ethio.sammy.reversemath @helpful_apps