ShegerApps.com - Helpful APPs & Games
474 subscribers
160 photos
9 videos
16 files
178 links
Apps made by Ethiopians, to the world.

Join us, make your life a lot easier using our APPs.

Subscribe on Youtube:
http://bit.ly/SammyYoutube

Like us on Fb:
https://www.facebook.com/HelpfulAPPsAndGames

Website:
http://shegerapps.com

Admin:
@Sammy444
Download Telegram
**ኢድ ሙባረክ**

👉 የዒድ አል-ፈጥር እስክ 26% ቅናሽ የያዘውን ጥቅሎች በቀላሉ ገዝተው ይጠቀሙ፡፡ አፕሊኬሽኑ ላይ ጥቅሎቹ እንዲመጡ ኢንተርኔት ዳታ ወይም ዋይፋይ አብርተው አፑን ይክፈቱና ጥቅሎችን ወደ ያዘው ገፅ ሲያመሩ አፑ አዲሱን የዒድ አል-ፈጥር ጥቅሎች ያስገባሎታል፡፡ አንዴ ከገባሎት በኋላ ካለ ኢንተርኔት መጠቀም ያስችሎታል፡፡

መልካም በዓል

Access EID alFitr Packages easily. To access EID alFitr Package list just turn on internet using data or WIFI then open the App go to Gebeta Packages list Tab then the App will automatically update the new EID alFitr packages for you without updating the App itself and once you got the list you can use offline for future.

EID Mubark
Happy EID.

Download the App here ⤵️

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.easy.mobile.recharger.usingcamera.sami
Ethopian FLY bird have been upgraded and you can now fly on Addis Ababa city in addition to the previous Ethiopian mountains and Depressed Areas.


https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ethiopian.flappy.bird
Ethiopian FLY bird have been upgraded and you can now fly on Addis Ababa city in addition to the previous Ethiopian mountains and Depressed Areas.
እቺን እየዘፈንክ በአዲስ አበባ ሰማይ ላይ መብረር ነው
አዲስ አበባ ቤቴ
አዲስ አበባ ቤቴ
አዲስ አበባ ቤቴ
አዲስ አበባ ቤቴ
ሸጋ ልጅ ቆንጆ ልጅ
አለች ጎረቤቴ

ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ
ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ

ኧረ እንዲያው ይመኙሻል
ኧረ እንዲያው ይመኙሻል
ኧረ እንዲያው ይመኙሻል
ኧረ እንዲያው ይመኙሻል
በምኞት ይጓዙ ወዴት ያገኙሻል
ያገኙሻል ያገኙሻል ያገኙሻል
ያገኙሻል ያገኙሻል ያገኙሻል

Game Link: http://bit.ly/FlyEthiopianGame
Forwarded from ShegerApps.com - Helpful APPs & Games (Sammy)
ከዚህ በኋላ ደላላ ለመፈለግ መንከራተት አበቃ !!
ባነር ላይ ማንጋጠጥ ሆነ በእግር መኳተን አያስፈልጎትም

ምክንያቱም

ደላሎች ዘምነዋል
በዚህ ደላላ አፕሊኬሽን እየተመዘገቡ ይገኛሉ።

እርሶስ
👉 ደላላ ኖት? እስካሁን አልተመዘገቡም ምን ይጠብቃሉ አፕሊኬሽኑን ጭነው ይመዝገቡ ገቢዎንም ያሳድጉ

👉 ደላላ ይፈልጋሉ? ጊዜዎን ሳያጠፉ እርቀት ሳይገድቦት እቤቶ ቁጭ ብለው የሚፈልጉት ቦታ ላይ ካለ ደላላ ጋር በቀላሉ ይገናኙ አፕሊኬሽኑን አውርደው በነፃ ይጠቀሙ

👉 በኮሚሽን ስራ መስራት የሚልጉም ከሆነ አፕሊኬሽኑ ላይ በተጠቀሰው ስልክ ይደውሉልን። አብረን መስራት እንችላለን።

አፑን
ለማግኘት ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ 👇
👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.delala.et
Are you having a lit Arafa eve?
Buy Special Arafa Mobile Package with an awesome discount.

Eid Mubarak!

Download APP
http://bit.ly/EthioTelecomInEasyMode
ደላላ አፕ
በአቅርቢያዎ ያሉ ደላሎችን በቀላሉ ያግኙ

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.delala.et
Buy the new Adey Ababa Packages using our App
Use this EthioTelecom in Easy Mode App and make your life easier!

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.easy.mobile.recharger.usingcamera.sami
እንኳን ለ2014 አደረሳችሁ
ዘመኑ መሻታችሁ ሁሉ የሚፈፀምበት መልካም ዘመን እንዲሁን ኢቴል 630 ይመኛል፡፡ ኢቴል 630 የሞባይል መተግበሪያ ወደ 1,000,000 የሚጠጉ ተጠቃሚዎች ያሉት ብቸኛ የኢትዮ ቴሌኮም እና የአሞሌ አፕሊኬሽን ነው፡፡ እርሶም ይህን አፕሊኬሽን በመጫን አንድ ሚሊዮን ሰዎችን ይቀላቀሉ ህይወቶንም ያቅሉ፡፡
ኢቴል 630 Etel 630
👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.easy.mobile.recharger.usingcamera.sami
እንኳን ለ2014 አደረሳችሁ

ዘመኑ መሻታችሁ ሁሉ የሚፈፀምበት መልካም ዘመን እንዲሁን ኢቴል 630 ይመኛል፡፡ ኢቴል 630 የሞባይል መተግበሪያ ወደ 1,000,000 የሚጠጉ ተጠቃሚዎች ያሉት ብቸኛ የኢትዮ ቴሌኮም እና የአሞሌ አፕሊኬሽን ነው፡፡ እርሶም ይህን አፕሊኬሽን በመጫን አንድ ሚሊዮን ሰዎችን ይቀላቀሉ ህይወቶንም ያቅሉ፡፡

💚💛❤️በዚህም አዲስ አፕዴት ላይ ከአሞሌ ጋር ያስተሳሰርነው ሲሆን እርሶም ከአሞሌ አካውንቶ ላይ ካርድ መሙላት፣ ዲኤስቲቪ ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቲኬት እንዲሁም የተለያዩ የትምህርት እና የኮንሰርት ትኬቶችን በቀላሉ መግዛት ያስችሎታል፡፡
አሞሌ ከሌሎትም በቀላሉ መመዝገብ ያስችሎታል💚💛❤️

ኢቴል 630 Etel 630
መልካም ዘመን

👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.easy.mobile.recharger.usingcamera.sami
የምስራች!!
ኢቴል 630 አፕሊኬሽን በአዲሱ አፕዴት (ቨርዥን) ከአሞሌ ጋር ተጣመረ፡፡

ይህ አፕ በፊት ሲሰጥ ከነበረው የኢትዮ ቴሌኮም እና የኢትዮ ገበታ ተግዳሮቶች በተጨማሪ አሁን ደግሞ አሞሌን በመጨመር ዲጂታል ገንዘብንም በቀላሉ አካውንት መክፈት(ሎጊን/ሎግአውት ማድረግ) ሳይጠበቅቦት በቀላሉ በዚህ አፕሊኬሽን ውስጥ አሞሌን በመጠቀም፡
👉 የሞባይል ካርድ በቀላሉ መግዛት
👉 ዲኤስ ቲቪ መክፈል
👉 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ትኬት መክፈል
👉 ትኬቶችን ፣ የትምህርት ቤት ፣ የኮንሰርት ፣ የእግር ኳስ ከሌሎች እጅግ ብዙ ክፍያዎች ጋር ወረፋ ሳይጠብቁ ሳይጋፉ ዘና ብለው በስልኮት ባሻዎት ጊዜና ቦታ ሆነው መክፈል
👉 አሞሌ ከሌሎትም የትም ሳይሄዱ አፕሊኬሽኑ ላይ በቀላሉ መመዝገብ ያስችሎታል

አፕሊኬሽኑ ካሎት አዲሱን አሞሌን በዚህ አፕሊኬሽን በኩል ይጠቀሙ
ከሌሎት አሁኑኑ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ጭነው 969,000 በላይ ተጠቃሚ ቤተሰቦቻችንን ይቀላቀሉ

https://bit.ly/etel630
በጣም በቀላሉ የአንድ ብር ፓኬጆችን መግዛት ይፈልጋሉ፧ እንግዲያውስ ክስር ባለው ማስፍንጠሪያ አፕሊኬሽኑን ይጫኑ
https://shrinke.me/etel630
👉 የዳሽን ባንክ አሞሌ አካውንቶን በኢቴል 630 አፕሊኬሽን በኩል ማንቀሳቀስ እንደሚችሉ ያውቃሉ?
👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.easy.mobile.recharger.usingcamera.sami
ኢቴል 630 ከዳሽን ባንክ አሞሌ ዲጂታል ፔይመንት ሲስተም ጋር በመሆን ኢቴል 630 ላይ የአሞሌ ሰርቪሶችን ማለትም ካርድ መሙላት፣ ዲኤስቲቪ ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ትኬት ክፍያዎችን እንዲሁም የኮንሰርት ፣ የትምህርት ቤት እና የተለያዩ ክፍያዎችን በቀላሉ መክፈል የሚችሉበትን አገልግሎቶች አካቶ በዚህ አመት አዲስ ቨርዥን ለቋል፡፡ ይህም በአሞሌ ዳሽን ባንክ በኩል ተወዳጅ ሆኖ በመገኘቱ የኢቴል 630 አፕሊኬሽን ማስታወቂያ በዋና ዋና የዳሽን ባንክ ቅርንጫፎች ላይ ማስታወቂያው እንዲለጠፍ ተደርጎዋል፡፡

እርሶም የኢቴል 630 አፕሊኬሽን ተጠቃሚ ከሆኑ 👍 መልካም ካልሆኑ ከዚህ በታች ባለው ማስፈንጠሪያ ተጠቅመው ወይም ዳሽን ባንክ ቅርንጫፎች በር ላይ በሚገኘው የአፕሊኬሽኑ ማስታወቂያ ላይ ኪውአር ኮዱን ስካን በማረግ ቀጥታ አፕሊኬሽኑን ጭነው ቀለል 971 ሺህ የአፕሊኬሽናችን ተጠቃሚ ቤተሰቦችን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡

👉 https://bit.ly/etel630
#NO MORE
Make it your profile and be a voice to Ethiopia and Africa.

የፌስቡክ፣ የቴሌግራም፣ የቲዊተር ፕሮፋይላችን በማድረግ ንቅናቄውን ይቀላቀሉ። አሁኑኑ (ሼር) ያድርጉ Share it

እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጠብቅ ያሻግር አሜን።
t.me/SammyStudio
ኢቴል 630 በመጠቀም የተለያዩ የኢትዮቴሌኮም እና የአሞሌ አገልግሎቶችን
በአንድ ላይ እንዲገለገሉ ያስችላል ከነዚህም አገልግሎቶች ውስጥ አንዱ

የወርሃዊ የዲኤስቲቪ ክፍያዎን መክፈል የሚያስችለው ሲሆን
ክፍያዎን ካሉበት ሆነው ሳይጉላሉ በቀላሉ መፈፀም ያስችሎታል።

bit.ly/EtelAmole