ShegerApps.com - Helpful APPs & Games
474 subscribers
160 photos
9 videos
16 files
178 links
Apps made by Ethiopians, to the world.

Join us, make your life a lot easier using our APPs.

Subscribe on Youtube:
http://bit.ly/SammyYoutube

Like us on Fb:
https://www.facebook.com/HelpfulAPPsAndGames

Website:
http://shegerapps.com

Admin:
@Sammy444
Download Telegram
ሰላም፣

እንኳን ከዘመን ዘመን በቸርነቱ አሻገረን ይህም ዘመን ለኢትዮጵያ የምህረት ላዘኑት ደስታን ለተጎዱት ብርታትን ተስፋ ላጡ ተስፋን የሚዘራ ዘመን ፈጣሪ አምላክ ያድርግልን፡፡
ለዚህም የበዓል ስጦታዎ ካርድ ከሆነ በቀላሉ ከኮንታክቶ ላይ ስልኩን መርጠው ይላኩላቸው፡፡ ገበታም ከሆነ ስጦታዎ በቀላሉ መላክ የሚያስችሎትን አፕ ይኸውሎ፡፡
መልካም በዓል፡፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.easy.mobile.recharger.usingcamera.sami

💚💛❤️
ዌብ ሳይት ዶሜን መግዛት ይፈልጋሉ? አዎ ከሆነ መልስዎ እንግዲያውስ በቀላሉ ከብሉሆስት ላይ በመግዛት ቅናሽ ያግኙ፡፡
www.bluehost.com/track/helpful_studio/
እኔ የምሎት እንዴት ነው አዲሱን አመት 2013ን ሊኖሩት ያሰቡት 🤔

በእቅድ እየተመሩ ከሆነ መልካም ካላቀዱ ግን አሁኑኑ ያቅዱ ፣ እቅድዎን በወር እና በሳምንት ይከፋፍሉ፡፡ የሳምንት እቅድዎን ወደ ቀናት ይቀይሩ፡፡ ታዲያ እንዳይዘናጉ የቀን ውሎ እቅድዎን በዚህ አፕሊኬሽን ላይ አስፍረው ቀኖን በስኬት ያሳልፉ፡፡

የኔ ውሎ የተሰኘው የቀን ውሎውን አስቀድሞ መመዝገቢያ መተግበሪያ እነሆ

በቀን ውስጥ ለመስራት እና ለማከናውን የሚፈልጉትን መመዝገቢያ እና መስራት አለመስራትዎንም ማረሚያ ጊዜ ቆጣቢ እቅድን አሳኪ አፕ፡፡


መልካም ዘመን
አሁኑኑ ይጫኑት👇

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ethiopian.todolist
እንኳን ለመስቀል በዓል አደረሳችሁ!
የእርስዎ ወይም ባቅራቢያዎ ያሉ ልጆች ትምህርት ረስተዋል ብለው ያስባሉ? እንግዲያውስ ወደ ትምህርት ቤት ከመመለሳቸው በፊት ትንሽ ማነቃቂያ ያስፈልጋቸዋል እና ይህን አፕሊኬሽን ጫኑላቸው ወይም አጫውቱዋቸው፡፡

Download Link:👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=supplementary.mathematics.sammy
Hunt the Monster Game

👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=et.hunt.a.killer

The Monsters are around you. They manifest themselves as a Blond Monster Girl, Baby Monster, or the Devil Monster and most of all there is a Hidden Monster who is not visible until he reaches to you ...all these kinds of monsters are governed by one Monster King who is also fighting against you for keeping the legacy of the monsters … the amazing thing is the monsters are visible only through this game app install it and make sure to stand up while playing since the monsters are all around you they will come from all side from the front, from the side or they even may come from the back of you so make sure to hold your phone straight and starting shooting on the monsters.

Hunt and Kill them all.
Get to the next level.
Hunt them All.
Kill them All.
Be Monster Killer and Win the Medal !!!
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.easy.mobile.recharger.usingcamera.sami


Dears,

Please update EthioTeleom in easy mode App to latest version it contains update to the Gebeta packages.

የተወደዳችሁ ፣

ኢትዮ ቴሌኮምን በቀላሉ ... አፕሊኬሽን ወደ አዲሱ ቨርዥን አፕዴት ያድርጉት።

አዲሱ ቨርዥን ገበታ ላይ አደይ አበባ ጥቅል ቀርቶ ሌሎች እንዲገቡ ተደርጎዋል።

Uሳብ አስተያየትዎ ዘወትር አይለየን።
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.sammy.ethiopianamharicsignlanguagealphabet

በአለማችን ላይ ወደ ግማሽ ቢሊዮን የሚጠጋ ቁጥር ያለው ህብረተሰብ ሲወለዱ ጀምሮ አልያም በተለያየ አጋጣሚዎች መስማት የተሳናቸው ናቸው፡፡

ከነዚህ ውስጥ በኢትዮጵያ ከ 1000000(ከአንድ ሚሊዮን) በላይ የሚሆኑ መስማት የተሳናቸው ይገኛሉ፡፡

እነዚህ ሰዎች በአብዛኛው እርስ በእርስ እና መስማት ከሚችሉ ሰዎች ጋር የሚግባቡት የምልክት ቋንቋን በመጠቀም ነው፡፡

ይህን የምልክት ቋንቋም ለመማር ፍላጎቱ ያላቸው ሰዎች ትምህርትቱን መጀመር የሚያስችላቸውን አፕሊኬሽን ካቀረብን ሰነባብተናል፡፡

እርሶም የመማር ፍላጎቱ ካሎት አፕሊኬሽኑን ብቸኛ የምልክት ቋንቋ መማሪያ ከፕሌይ ስቶር ላይ በነፃ አውርደው ይጠቀሙ ይማሩበት፡፡ ለሚያስፈልጋቸውም ያጋሩዋቸው፡፡
We are live on EOTC TV program.

Watch right now.
👉 Interview with EOTC TV

https://www.youtube.com/watch?v=3wIRtdFeU1g

ውድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የቴሌቭዝን ጣቢያ ዝግጅት ክፍሎች ዲን መምህር አቤል አሰፍን አስቀድሜ ሁላችሁንም ለዚህ ቃለ መጠይቅ የተሳተፋችሁ በሙሉ ምስጋናዬን ላደርስ እወዳለው፡፡

ለተመልካቾችም በቃለመጠይቁ ላይ የተጠቀሱትን አፕሊኬሽኖች ከዚህ ስር በሚገኘው ማስፈንጠሪያ ልታገኙዋቸው ትችላላችሁ

ስንክሳር * Sinksar - (Lives of Saints) Amharic + English
http://bit.ly/ስንክሳር

Ethiopian Bible መፅሃፍ ቅዱስ Verses in Amharic & English
https://bit.ly/BibleQuotesApp

ወይም ከቴሌግራም ቻናል ላይ ማግኘትም ይችላሉ
https://t.me/joinchat/AAAAAE9_Op24XtjV3ZC4Yw

ፈጣሪ ለዚህ የተሻለ ያበርታን!!
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን
አሜን!!
ሒሳብ ላይ እንዴት ኖት? እስቲ ይችን ጌም መጀመሪያ ለብቻዎ ከዛም ከጓደኞቾት ጋር ሆነው ዘና ፈታ እያሉ ተጫውተው የሂሳብ ችሎታዎን ያስመስክሩ፡፡

በተለይም ተሸናፊዎችን አንድ ብርጭቆ ውሃ በማስጠጣት ቢጫወቱት ይበልጥ ያዝናናዎታል፡፡
አሁን በዚህ ሊንክ ገብተው ይጫኑትና የሒሳብ ችሎታዎን እያሳደጉ ፈታ ይበሉ፡፡
Link to Download: 👇
👉https://play.google.com/store/apps/details?id=ethio.sammy.reversemath
👉ውድ የኢትዮ ቴሌኮም አፕሊኬሽን ተጠቃሚዎች

በዛሬው እለት አፕዴት ያደረግነው አዲሱን የኢትዮ ቴሌኮም ጥቅሎች የያዘ አፕሊኬሽን ከያዛቸው አዳዲስ ነገሮች መካከል ዋነኛው ከዚህ በኋላ የገበታ ጥቅሎች ላይ ማንኛውንም ለውጥ ቢኖር አፕሊኬሽኑን አፕዴት ማድረግ ሳይጠበቅቦት ኦንላይን ሆነው ገበታ ገፅን ሲከፍቱ በቀጥታ ወደ አዲሱ ጥቅሎች አፕሊኬሽኑ እራሱን ያሳድጋል፡፡

ከእርሶ የሚጠበቀው አሁን ስልኮት ላይ ያለውን ወደ አዲሱ ቨርሽን ማሳደግ ብቻ ነው፡፡

በቅርቡም በዚሁ አፕ ላይ የምንጨምራቸው አዳዲስ ገራሚ ነገሮች ይኖራሉ ይጠብቁን፡፡

https://t.me/joinchat/AAAAAE9_Op24XtjV3ZC4Yw


👇 APP Link 👇

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.easy.mobile.recharger.usingcamera.sami
ውድ የኢትዮ ቴሌኮም በቀላሉ(EthioTelecom in Easy Mode) አፕሊኬሽን ተጠቃሚዎች በቅርቡ የአፕሊኬሽናችን ስም ከናንተው በመጣ ጥያቄ መሰረት የአፕሊኬሽኑን ስም በቀላሉ ወደ ሚያዝ እና ቀለል ወዳለ ስም እንዲሁም አሁን ካለበት ስም ብዙም ሳይርቅ ለመቀየር አስበናል፡፡

ሃሳባችሁን በግሩፑ ላይ አሳውቁን፡፡
ባሎት ትርፍ ሰዓት ለምን የምልክት ቋንቋን አይማሩም?

ለመማር ከወሰኑስ በዚህ አፕሊኬሽን መጀመር ይችላሉ 👇

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.sammy.ethiopianamharicsignlanguagealphabet
የተወደዳችሁ እንዴት ናችሁ?

ከ20 በላይ መተግበሪያዎችን ስንሰራ ላበረታታችሁን እና ከጎናችን ለነበራችሁ በሃገር ውስጥም በውጭም ለምትገኙ የመተግበሪያዎቻችን ተጠቃሚዎች ልናመሰግናችሁ እንወዳለን፡፡

መጪው የነጮች 2021 ዘመንም ከወረርሽኝ ፣ ከዘረኝነት እንዲሁም ከጦርነት የፀዳ ሰላም✌️ እና ፍቅር ❤️ የነገሰበት መተሳሰብ የሰፈነበት መልካም ነገሮችን ብቻ የምንሰማበት ገራሚ ዘመን ይሆንልን ዘንድ መልካም ምኞታችንን ከወዲሁ እንገልፃለን፡፡

በ2021 በእቅድ እንዲመሩ እየመከርን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን የቀን ውሎዎን የሚመዘግቡበትን የኔ ውሎ የተሰኘውን መተግበሪያ እንዲጠቀሙ ጀባ ስንልሎ በደስታ ነው፡፡

👉 http://bit.ly/የኔ_ውሎ
We need a BIG & BRIGHT SMILE on your face today! 😀😀 Because we have got something awesome for you!👌
👉 RECURRING MONTHLY MOBILE PACKAGE IS NOW LAUNCHED!
From now on your unused monthly package will no more expire, instead it will be transferred to the next month. Subscribe and enjoy the discount!

ወርሃዊ ታዳሽ ጥቅል ተጀመረ
አፕሊኬሽኑን ከፍተው ኦን ላይን በመሆን ገበታ ገፅ ላይ ሲሆኑ አፕሊኬሽኑ ይህን አዲሱን የጥቅል አገልግሎት Recurring በሚል ርዕስ ያስገባልዎታል

Download APP NOW: 👉 http://bit.ly/EthioTelecomInEasyMode
Happy new year!! Something great is coming. Can you feel it?
አንድ ጊዜ የገዙትን ጥቅል እንዳሻዎ እያቀያየሩ የሚጠቀሙበት ፍሌክሲ ጥቅል ከገና ተጨማሪ ስጦታ ጋር ተለቀቀ፡፡ ይህን ጥቅል ሞባይ አፕልኬሽናችን ላይ ለማግኘት ኢንተርኔት(ዳታ ወይም ዋይፋይ) አብርተው ገበታ ላይ ሲሆኑ አፕሊኬሽኑ እራሱ አዲሱን ጥቅል ያስገባሎታል፡፡
መልካም በዓል
Download APP NOW: 👉 http://bit.ly/EthioTelecomInEasyMode
Flexi unit conversion rates

6 Flexi units = 1 minute local call
2 Flexi unites = 1 MB data
2 Flexi units = 1 local SMS