ShegerApps.com - Helpful APPs & Games
474 subscribers
160 photos
9 videos
16 files
178 links
Apps made by Ethiopians, to the world.

Join us, make your life a lot easier using our APPs.

Subscribe on Youtube:
http://bit.ly/SammyYoutube

Like us on Fb:
https://www.facebook.com/HelpfulAPPsAndGames

Website:
http://shegerapps.com

Admin:
@Sammy444
Download Telegram
ወደ ጌሙ ማስፈንጠሪያ፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.hunt.a.killer
በኮሮና(ኮቪድ 19) በጣም ተናድጄ ተናድጄ አልወጣልኝ ቢለኝ የማደርገው ቢጠፋኝ በሙያዬ ምን ማድረግ እንደምችል ማሰብ ጀመርኩ ከዛም ለምን ኮሮናን የጭራቅ ምስል ሰጥቼ ምስሉን የሚገድል ጌም አልሰራም ብዬ አሰብኩ፡፡ እናም አደረኩት የሞባይል ጌሙን ሰራሁት፡፡ ኮሮናንም በጌም ተበቀልኩት!! 😍 እስካሁን የጫኑት ሰዎች በሙሉ እልሃቸውን እንደተወጡበት በደስታ ነግረውኛል፡፡ እርሶም ኮሮናን ቂም ከያዙበት በዚህ ጌም ሊበቀሉት ይችላሉ፡፡ አሁኑኑ ሞክሩት፡፡ ሲጫወቱ ታዲያ ቆመው እየተዞዋዛሩ ይጫወቱ፡፡ በዙሪያዎ ያሉ የኮሮና ቫይረስ ጭራቆችን ያጥፉ፡፡
ስለ ጌሙ ባጭሩ😵
ጭራቆች በአካባቢህ ናቸው ፡፡ እራሳቸውን እንደ ባለ ወርቃማ ፀጉር ያላት ጭራቅ ሴት ልጅ ፣ ሕፃን ጭራቅ ፣ ወይም የዲያብሎስ ጭራቅ እና ከሁሉም በላይ አንድ አጠገብህ እስኪደርስ ድረስ የማይታይ ድብቅ ጭራቅ አለ… እነዚህ ሁሉ ጭራቆች በአንድ የጭራቅ ንጉሥ የሚገዙ ናቸው ፡፡ እነዚህ ሁሉ ጭራቆች አካባቢዎን እየወረሩ እርስዎን ለመግደል ከእርስዎ ጋር ይዋጋሉ… አስደናቂው ጭራቆች በዚህ የጨዋታ መተግበሪያ በኩል ብቻ የሚታዩ ናቸው እናም ጭራቆች በዙሪያዎ ያሉ ስለሆኑ ከጎን ሆነው የሚመጡ በመሆናቸው ጊዜ መቆምዎን ያረጋግጡ ፡፡ ፊት ለፊት ፣ ከጎንዎ ወይም እነሱ ከኋላዎ እንኳን ሊመጡ ይችላሉ ስለዚህ ስልክዎን ቀጥ አድርገው ለመያዝ እና ጭራቆች ላይ መተኮስ መጀመሩን ያረጋግጡ ፡፡

ሁሉንም ያድኑ እና ይገድሏቸው።
ወደ ቀጣዩ ደረጃ ይሂዱ ፡፡
ሁሉንም አድኑ ፡፡
ሁሉንም ይገድሏቸው ፡፡
ጭራቅ ገዳይ ሁን እና ሽልማቱን ያሸንፉ !!! 😎
Download Link: https://bit.ly/et_game
ኢትዮቴሌኮም እንደተለመደው ባመቱ የገበታ ፓኬጆች ወይም ጥቅሎች ላይ ትልቅ የሚባል ቅናሽ አድርጎልናል፡፡ ቅናሹን ለማየት እንዲሁም በቅናሹ ተጠቃሚ ለመሆን ይህን ዘርፈ ብዙ አፕሊኬሽን ስልኮት ላይ አሁኑኑ በነፃ ይጫኑ እና ይጠቀሙበት፡፡
ወደ አፕሊኬሽኑ ማስፈንጠሪያ፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.easy.mobile.recharger.usingcamera.sami
👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.easy.mobile.recharger.usingcamera.sami
የኢትዮቴሌኮምን አዳዳዲ ቅናሽ የተደረገባቸውን የገበታ ጥቅሎችን ይዞሎት ቀርቦዋል፡፡ እሳካሁን ካልጫኑት አሁኑኑ ይጫኑ፡፡ ጭነውት ከነበር ወደ አዲሱ ቨርዥን አሁኑኑ ያሳድጉ(አፕዴት ያድርጉ)፡፡
The new update includes price changes, Newly added Packages like Stay Safe Package, Good Morning Package, Premium Packages and International Packages are added.
Enjoy😇,
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉https://play.google.com/store/apps/details?id=com.easy.mobile.recharger.usingcamera.sami
ከድምፅ ኢንተርኔት እና የመልዕክት የገበታ ጥቅል ፓኬጆች በተጨማሪ የአደይ አበባ ጥቅል ፣ ድምፅ እና ኢንተርኔት በጋራ የያዘ ጥቅል ፣ ወደ ውጭ ሃገር ለመደወል የሚያስችል ጥቅል ፣ ለማለዳ ጠዋት የሚያገለግል ጥቅል ፣ በደህና ይቆዩ ጥቅል እንዲሁም ያለገደብ መጠቀም የሚያስችሉ አዳዲስ የኢትዮ ቴሌኮም ጥቅሎችን የያዘው አፕሊኬሽን እነሆ ብለናል፡፡ የነበራችሁ አፕዴት አድርጉት ያልነበራችሁ እየጫናችሁ ህይወትዎን ቀለል ያድርጉበት፡፡ በተለይም መጪውን አዲስ ዓመት ምክንያት በማድረግ እስከ 53% ቅናሽ የተደረገበትን የአደይ አበባ ልዩ የሞባይል ጥቅል አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡❤️❤️❤️
[ Photo ]
ሰላም ለሁላችሁም

የዘንድሮ የ 12ኛ ክፍል ተማሪ ነክ\ነሽ?
በተፈጠረው ሁነታና ክፍተት ማንበብ ደብሮታል?
ለፈተናው አሁኑ መዘጋጀት ይፈልጋሉ?

📚ከሚማሩበት፣ከሚያነብዋቸው እንዲሁም አጋዥ መጻህፍት በተጨማሪ በተለያዩ መምህራን የተዘጋጁ ለማንበብ ከማነሳሳትም አልፈው ለነገ ቋሚ እው
ቀት የሚያስጨብጡ አጫጭር ኖቶችን አካቶ

🎞በቪዲዮ ቲቶሪያል እንዲሁም በ ትት ሚኒስተር የተዘጋጁትን ፕላዝማዎች አካቶ

📈የብዙ አመታት የ ኢንትራንስ ና ሞዴል ፈተናዎችን ከመልስ ና ማብራርያ ጋር በዘንድሮው ኦንላየን ፈተና እና መለማመጃ እስታንዳርድ አዘጋጅቶ

📬ከታማኝ ምንጮች ስለፈተናው መረጃዎች የምታገኙበትን ገጽ ጨምሮ

📝የራሶትን ኖቶች የሚያስቀምጡበት (Note pad)ይዞ

📑በተለያዩ መምህራን የተዘጋጁ ጥያቄዎችን (Work sheet)

📖ከመምህራን ና ከትምህርት ቤቶች በቀጥታ የምትማሩበትን ገጽ እንዲሁም ቡዙ ብዙውን ይዞ

የ Entrance preparation መተግበሪያ እነሆ

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.yeabsira.entrancepreparation

👉Posted for a friend—
ለመላው የአፕሊኬሽኖቻችን ተጠቃሚዎች እና ተከታታዮቻችን ፤ ያለፈውን አመት አብራችሁኝ ስለነበራችሁ አፕሊኬሽኖቻችንን ስለተጠቀማችሁ ፣ ሃሳብ አስተያየቶቻችሁን በተለያየ መንገድ ስለለገሳችሁን ታላቅ ምስጋናን ላቀርብ እወዳለው፡፡ በመቀጠልም በአሮጌውና በአዲሱ አመት መካከል ባለች በዚህች በ13ኛተኛው ወር ላይ እያለን እንኳን ከ2012 ወደ 2013 ለመሸጋገር በሰላም አደረሳችሁ ለማለት እፈልጋለሁ፡፡

መጪው ዘመንንም ለሃገራችን ሰላምን ለኛም ፍቅርንና አንድነትን ቸሩ አምላክ ያድለን እያልኩ ፤ በ2013ም የነበሩን አፕሊኬሽኖችን ትልልቅ የሚባል እድሳቶችን አድርገን እንዲሁም ከሌሎች አዳዲስ ህይወትዎን ቀለል አድርገው በሚያጣፍጡ አፕሊኬሽኖች ይጠብቁን እላለው፡፡


መልካም አዲስ አመት!!!💚💛❤️

ሳሙኤል ምናለ
የሸገር አፕስ መስራችና አበልፃጊ
http://bit.ly/SammyPlayStore
በ2012 ከ100 እስከ 900,000 ተጠቃሚ ማፍራት የቻሉ አፕሊኬሽኖቻችን

ስንክሳር * Sinksar - (Lives of Saints)
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.sammy.mycountryquotes

Ethiopian Fly Bird
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ethiopian.flappy.bird

Hunt the Monster
https://play.google.com/store/apps/details?id=et.hunt.a.killer

ቃል የአማርኛ ፐዝል - Word Amharic Puzzle
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ethiopian.word.puzzle

Ethiopian Tourist Attraction Sites
https://play.google.com/store/apps/details?id=sammy.aboutethiopia.ethiopiantouristattractionsites

EthioTelecom in Easy Mode
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.easy.mobile.recharger.usingcamera.sami

ከጎናችን ስለነበራችሁ እናመሰግናለን❤️❤️❤️
ሰላም፣

እንኳን ከዘመን ዘመን በቸርነቱ አሻገረን ይህም ዘመን ለኢትዮጵያ የምህረት ላዘኑት ደስታን ለተጎዱት ብርታትን ተስፋ ላጡ ተስፋን የሚዘራ ዘመን ፈጣሪ አምላክ ያድርግልን፡፡
ለዚህም የበዓል ስጦታዎ ካርድ ከሆነ በቀላሉ ከኮንታክቶ ላይ ስልኩን መርጠው ይላኩላቸው፡፡ ገበታም ከሆነ ስጦታዎ በቀላሉ መላክ የሚያስችሎትን አፕ ይኸውሎ፡፡
መልካም በዓል፡፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.easy.mobile.recharger.usingcamera.sami

💚💛❤️
ዌብ ሳይት ዶሜን መግዛት ይፈልጋሉ? አዎ ከሆነ መልስዎ እንግዲያውስ በቀላሉ ከብሉሆስት ላይ በመግዛት ቅናሽ ያግኙ፡፡
www.bluehost.com/track/helpful_studio/
እኔ የምሎት እንዴት ነው አዲሱን አመት 2013ን ሊኖሩት ያሰቡት 🤔

በእቅድ እየተመሩ ከሆነ መልካም ካላቀዱ ግን አሁኑኑ ያቅዱ ፣ እቅድዎን በወር እና በሳምንት ይከፋፍሉ፡፡ የሳምንት እቅድዎን ወደ ቀናት ይቀይሩ፡፡ ታዲያ እንዳይዘናጉ የቀን ውሎ እቅድዎን በዚህ አፕሊኬሽን ላይ አስፍረው ቀኖን በስኬት ያሳልፉ፡፡

የኔ ውሎ የተሰኘው የቀን ውሎውን አስቀድሞ መመዝገቢያ መተግበሪያ እነሆ

በቀን ውስጥ ለመስራት እና ለማከናውን የሚፈልጉትን መመዝገቢያ እና መስራት አለመስራትዎንም ማረሚያ ጊዜ ቆጣቢ እቅድን አሳኪ አፕ፡፡


መልካም ዘመን
አሁኑኑ ይጫኑት👇

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ethiopian.todolist
እንኳን ለመስቀል በዓል አደረሳችሁ!
የእርስዎ ወይም ባቅራቢያዎ ያሉ ልጆች ትምህርት ረስተዋል ብለው ያስባሉ? እንግዲያውስ ወደ ትምህርት ቤት ከመመለሳቸው በፊት ትንሽ ማነቃቂያ ያስፈልጋቸዋል እና ይህን አፕሊኬሽን ጫኑላቸው ወይም አጫውቱዋቸው፡፡

Download Link:👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=supplementary.mathematics.sammy
Hunt the Monster Game

👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=et.hunt.a.killer

The Monsters are around you. They manifest themselves as a Blond Monster Girl, Baby Monster, or the Devil Monster and most of all there is a Hidden Monster who is not visible until he reaches to you ...all these kinds of monsters are governed by one Monster King who is also fighting against you for keeping the legacy of the monsters … the amazing thing is the monsters are visible only through this game app install it and make sure to stand up while playing since the monsters are all around you they will come from all side from the front, from the side or they even may come from the back of you so make sure to hold your phone straight and starting shooting on the monsters.

Hunt and Kill them all.
Get to the next level.
Hunt them All.
Kill them All.
Be Monster Killer and Win the Medal !!!
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.easy.mobile.recharger.usingcamera.sami


Dears,

Please update EthioTeleom in easy mode App to latest version it contains update to the Gebeta packages.

የተወደዳችሁ ፣

ኢትዮ ቴሌኮምን በቀላሉ ... አፕሊኬሽን ወደ አዲሱ ቨርዥን አፕዴት ያድርጉት።

አዲሱ ቨርዥን ገበታ ላይ አደይ አበባ ጥቅል ቀርቶ ሌሎች እንዲገቡ ተደርጎዋል።

Uሳብ አስተያየትዎ ዘወትር አይለየን።
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.sammy.ethiopianamharicsignlanguagealphabet

በአለማችን ላይ ወደ ግማሽ ቢሊዮን የሚጠጋ ቁጥር ያለው ህብረተሰብ ሲወለዱ ጀምሮ አልያም በተለያየ አጋጣሚዎች መስማት የተሳናቸው ናቸው፡፡

ከነዚህ ውስጥ በኢትዮጵያ ከ 1000000(ከአንድ ሚሊዮን) በላይ የሚሆኑ መስማት የተሳናቸው ይገኛሉ፡፡

እነዚህ ሰዎች በአብዛኛው እርስ በእርስ እና መስማት ከሚችሉ ሰዎች ጋር የሚግባቡት የምልክት ቋንቋን በመጠቀም ነው፡፡

ይህን የምልክት ቋንቋም ለመማር ፍላጎቱ ያላቸው ሰዎች ትምህርትቱን መጀመር የሚያስችላቸውን አፕሊኬሽን ካቀረብን ሰነባብተናል፡፡

እርሶም የመማር ፍላጎቱ ካሎት አፕሊኬሽኑን ብቸኛ የምልክት ቋንቋ መማሪያ ከፕሌይ ስቶር ላይ በነፃ አውርደው ይጠቀሙ ይማሩበት፡፡ ለሚያስፈልጋቸውም ያጋሩዋቸው፡፡