ShegerApps.com - Helpful APPs & Games
473 subscribers
160 photos
9 videos
16 files
178 links
Apps made by Ethiopians, to the world.

Join us, make your life a lot easier using our APPs.

Subscribe on Youtube:
http://bit.ly/SammyYoutube

Like us on Fb:
https://www.facebook.com/HelpfulAPPsAndGames

Website:
http://shegerapps.com

Admin:
@Sammy444
Download Telegram
Forwarded from Sammy
Helpful APPs & Games - ShegerApps.com, [15.04.20 00:15]
Download Here: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ethiopian.word.puzzle

እርሶስ ከየትኛው ወገን ይመደባሉ በፍጥነት ቃላቶቸን ማስታወስ ከሚችለው 10 ፐርሰንት ወይስ ቃላቶችን እስኪመጡለት ድረስ ጊዜ የሚወስድባቸውን 90 ፐርሰንት ያህል ህዝብ።
አሁኑኑ አፕሊኬሽኑን ጭነው የማስታወስ ፣ የመመራመር እናም ችግሮችን የመፍታት ብቃቶን ያሳዩ እንዲሁም ያሳድጉ።

Get it on Telegram: https://t.me/joinchat/AAAAAE9_Op24XtjV3ZC4Yw

More Apps on our website: https://shegerapps.com
Forwarded from Sammy
ይህንን ከላይ ያለውን አዝናኝ የአማርኛ ፐዝል ተጫውቶ ደረጃ 50 ላይ ቀድመው ለደረሱ 3 ሰዎች የመቶ ብር ካርድ እንሸልማለን … ልክ 50ኛው ደረጃ ላይ ሲደርሱ ስክሪንሻት አድርገው ይላኩልን፡፡ ወዲያውኑ ሽልማቶ በእጆ ይገባል፡፡
Forwarded from Sammy
ቃል የአማርኛ ፐዝል Word Amharic Puzzle_v1.7.apk
11 MB
የአማርኛ ፐዝል አፕሊኬሽኑን ከጉገል ፕሌይ ላይ ማውረድ ለማትችሉ ከዚህ ውሰዱ
Forwarded from Sammy
ውድ ቤተሰቦቻችን በቃላችን መሰረት የ100 ብር ካርዱን ቅድሚያ ደረጃ 50 ላይ ለደረሱ እና ስክሪንሾት አድርገው ለላኩልን የግሩፑ አባላት ልከናል በቀጣይም ሌሎች ሽልማት ያላቸው ጨዋታዎችን ይዘን ስለምንመጣ ቻናላችንንም ግሩፓችንንም በመቀላቀል ይጠብቁን በዚህ አጋጣሚም ተሸላሚዎቻችንንም እንኳን ደስ አላችሁ እያልን አሸናፊ ያደረጋችሁን የአማርኛ ፐዝል ሞባይል አፕሊኬሽንንም ለቤተሰቦችዎ እንዲሁም ለጉዋደኞችዎ ልከውላቸው እነሱም በጌሙ ፈታ ዘና እንዲሉ ምክንያት ሁኑዋቸው እንላለን፡፡

ሸገር አፕስ
ለተጨማሪ መረጃ ግሩፑ ላይ ገብተው ይመልከቱ
ቃል የአማርኛ ፐዝል Word Amharic Puzzle_v1.7.apk
11 MB
ይህንን ብዙዎች በቤታቸው ተጫውተው የተደሰቱበትን እንዲሁም ገንዘብ ያገኙበትን የአማርኛ ፐዝል ጌም ከጉግል ፕሌይ ስቶር ላይ በኢንተርኔት ወይም በተለያየ ምክንያት ማግኘት ላልቻላችሁ ከዚህ ላይ 👆ዳውሎድ አድርጋችሁ በቀላሉ ልትጭኑት ትችላላችሁ።

@SammyStudio
Channel name was changed to «ShegerApps.com - Helpful APPs & Games»
ከብዙ ልፋትና ድካም በኋላ ለሃገራችን የመጀመሪያ የሆነውን ኦግመንትድ ሪያሊቲ ላይ የተመሰረተ ጌም ለውጭም ለሃገር ውስጥም ተጫዋቾች አቅርበናል ጌሙን ለየት የሚያደርገው ደግሞ የጌሙም አጨዋወት እንደ ሞንስተር ሆነው የተሰሩት የኮሮና ቫይረሶችን ከአካባቢያችን በመግደል የምናጠፋበት ጌም ነው፡፡

ተጫወቱ ተዝናኑበት ሀሳብ አስተያየታችሁነም ስጡን፡፡

እናመሰግናለን!!!

The monsters are around you. They manifest themself as a Blond Monster Girl, Baby Monster, or the Devil Monster and most of all there is a Hidden Monster who is not visible until he reaches to you ...all these kinds of monsters are governed by one Monster King who is also fighting against you for keeping the legacy of the monsters … the amazing thing is the monsters are visible only through this game app install it and make sure to stand up while playing since the monsters are all around you they will come from all side from the front, from the side or they even may come from the back of you so make sure to hold your phone straight and starting shooting on the monsters.

Hunt and Kill them all.
Get to the next level.
Hunt them All.
Kill them All.
Be Monster Killer and Win the Medal !!!

https://play.google.com/store/apps/details?id=et.hunt.a.killer
ከብዙ ልፋትና ድካም በኋላ ለሃገራችን የመጀመሪያ የሆነውን ኦግመንትድ ሪያሊቲ ላይ የተመሰረተ ጌም ለውጭም ለሃገር ውስጥም ተጫዋቾች አቅርበናል ጌሙን ለየት የሚያደርገው ደግሞ የጌሙም አጨዋወት እንደ ሞንስተር ሆነው የተሰሩት የኮሮና ቫይረሶችን ከአካባቢያችን በመግደል የምናጠፋበት ጌም ነው፡፡
ተጫወቱ ተዝናኑበት ሀሳብ አስተያየታችሁነም ስጡን፡፡
እናመሰግናለን!!!

https://play.google.com/store/apps/details?id=et.hunt.a.killer
ኢትዮጵያ ከዳሉል ከፍተኛ ዝቅታ እስከ ዳሽን አስደናቂ ከፍታ አካታ የያዘች ሃገር ናት፡፡ ይህንንም እይታ በአንድ ጊዜ ማሳየት የሚችል የሞባይል ጌም ጀባ ብለናል፡፡
በቤትዎ ቁጭ ብለው ይህን ጌም እየተጫወቱ በኢትዮጵያ ተራሮች ላይ ያለ ከልካይ ይንሸራሸሩ፡፡

As we all know Ethiopia has incorporated the lowest depression of Danakil dallol and also the highest Dashen Mountain. We have developed a mobile Game which shows this Ethiopian reality.
Fly over Ethiopian Mountains while staying at your home in safe.
Please Share for your friends and family.
Join for more 👉 @SammyStudio

Download Link: 👇

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ethiopian.flappy.bird
Sheger Apps is a private company whose aim is to provide Mobile Application and Mobile Game based solutions that enhance productivity, efficiency, and general performance of businesses for Ethiopia and to the rest of the world.

Join us and lets here your feedback:
https://t.me/SammyStudio
ሳምንት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከ100 በላይ ተጫዋቾችን ማስደሰት የቻለውን ጌም እርሶም ጭነውት በኢትዮጵያ ተራሮች ላይ ይብረሩ ከ200 በላይ ስኮር ሲያደርጉም ስክሪንሻት አድርገው ይላኩሉን።

Play and enjoy our game which has got more than 100 downloads just in less than a week. Don’t forget to send us screenshots when you scored above 200 scores.


https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ethiopian.flappy.bird