ኮሮና ቫይረስ፤ ስፓኒሽ ፍሉ እና የአበሻ አረቄ።
.
ኅዳር በገባ 12ተኛው ቀን ቆሻሻ ሰብስበን እያቃጠልን "ኅዳርን ማጠን" እንለዋለን። ምክንያቱ በ1911 በዓለም ላይ ተከስቶ በሚሊዮን የሚቆጠር ሰው የፈጀው ስፓኒሽ ፍሉ (የኅዳር በሽታ) የተባለው ኢንፍሉዌንዛ ነው። በወቅቱ በአዲስ አበባ ብቻ ከ6ሺህ በላይ ሰዎችን እንደገደለ መዛግብት ይናገራሉ።
ኮሮና ምን አላት።
ዛሬ የጤና ሚኒስቴር ከሰሞኑ ዓለማችን እያመሰ ያለው ኮሮና ቫይረስ ወደ አገራችንም እንደገባ አውጇል። አገራችን ከሌላው ዓለም የተለየች አይደለምና ነገሩ የሚጠበቅ ነበር። ዋናው ነገር ስለወረርሽኙ አውቆ መዘጋጀት ነው።
ወደ "የኅዳር በሽታው" ጨዋታ ስንመለስ በNOV 2015 ታትሞ የነበረው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ይህንን አስገራሚ ነገር አትሞ ነበር።
"በአበሻ አረቄ አከርካሪውን የተመታው ወረርሽኝ" ይላል ርዕሱ
" እ.ኤ.አ በ1918 እና 1919 ዓ.ም ስፓኒሽ ፍሉ (የህዳር በሽታ) የተባለ ወረርሽኝ በሽታ ዓለምን ባተራመሰበትና 1/3ኛውን የአውሮፓ ህዝብ በፈጀበት ዘመን፣ በኢትዮጵያም ሰው በተቀመጠበትና በተኛበት ሞቶ በሚቀርበት፣ ሰው ሞቶ ቀባሪ አጥቶ ጅብ የሰው ስጋ አማርጦ መብላት በሰለቸበት በዚያ ክፉ ዘመን፣ ኢትዮጵያዊቷ የባህል መድኃኒት አዋቂ (የአበሻ ዶክተር) መንዜዋ ወ/ሮ ዘነበች፣ ወደ አዲስ አበባ ከተማ መጥተው፣ ከቦታ ቦታ እየተዘዋወሩ፤ “የአገሬ ህዝብ ሆይ! ከዚህ አስከፊ ወረርሽኝ በሽታ ለመዳን ከፈለግህ፣ የአበሻ አረቄ (ካቲካላ) ጠጣበት፤ ቀይ ሽንኩርት ልጠህ በክር አስረህ፣ በቤት በርና መስኮት ላይ አንጠልጥል” በማለት አዋጅ አስነገሩ። ይህንን የወ/ሮ ዘነበችን አዋጅ የሰማ የፈረንሳይ ቆንስላ ተደናግጦና ተቆጥቶ፣ “አረቄ (አልኮል) መጠጣት በሽታውን ያባብሳልና አልኮል መጠጣት ክልክል ነው” እያለ በከተማው ውስጥ በየቦታው እየተዘዋወረ የበኩሉን አዋጅ አስነገረ፡፡ ነገር ግን የፈረንሳዩ ቆንስላ ያስነገረውን አዋጅ የሰማው እንጂ ከቁም ነገር የቆጠረው ኢትዮጵያዊ ባለመኖሩ ማሳሰቢያው ተቀባይነት አጣ፡፡
በመሆኑም የኢትዮጵያ ሕዝብ የፈረንሳይ ቆንስላውን (የፈረንጁን) ምክር ትቶ የአገሩን ተወላጅ የአበሻ ዶክተሯን የወ/ሮ ዘነበችን ምክር ተቀብሎ የታመመው ለመዳን፣ ያልታመመው ደግሞ በበሽታው ላለመያዝ ሲል ሕፃናት ሳይቀሩ የአበሻ አረቄ እንዲጠጡ ተደረገ፡፡ ቀይ ሽንኩርቱንም እየላጠ በክር አድርጐ ቤቱ ውስጥ አንጠለጠለ። እንደተባለውም በሚያስገርም ሁኔታ በበሽታው ከተያዘ ወዲያውኑ ይሞት የነበረ ሕመምተኛ፣ የአበሻ አረቄውን ሲጠጣ መሞቱ ቀረና ቆይቶ አገግሞ መዳን ጀመረ፡፡ በበሽታው ያልተያዘውም (ያልታመመውም) የአበሻ አረቄውን ሲጠጣ በበሽታው መያዙ ቀረ። መድኃኒቱ ጠፍቶ ዓለምን ያንቀጠቀጠውና ዓለምን የቀጠቀጠው ስፓኒሽ ፍሉ (ሕዳር በሽታ)፤ ለመጀመሪያ ጊዜ በአበሻ አረቄ በኢትዮጵያ ላይ በኢትዮጵያዊቷ የባህል መድኃኒት አዋቂ በአበሻዋ ዶክተር ወ/ሮ ዘነበች አከርካሪውን ተመታ፡፡ ቀደም ሲል አረቄ (አልኮል) መጠጣት ክልክል ነው እያለ አዋጅ ያስነግርና ይለፍፍ የነበረው የፈረንሳይ ቆንስላ፣ መድኃኒቱ በኢትዮጵያ ውስጥ መገኘቱን በመግለጽ፣ ወደ አውሮፓ የደስታ መግለጫ ላከ፡፡ የፈረንሳይ ቆንስላ የደስታ መግለጫ ላከ፡፡ የፈረንሳይ ቆንስላ የደስታ መግለጫውን ብቻ ሳይሆን የአበሻ አረቄና የኢትዮጵያ (የአበሻ) ቀይ ሽንኩርት በገፍ እየገዛ ወደ አውሮፓ መላክ ጀመረ፡፡
የአበሻ አረቄ በአገር ውስጥም ሆነ በውጪ አገር በጣም ተፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ በወቅቱ 10 ሳንቲም ይሸጥ የነበረው የአንድ ጠርሙስ አረቄ ዋጋ እስከ ሰባት ብር ድረስ ይሸጥ ጀመር፡፡ ቀይ ሽንኩርት በሁሉም ገበሬ ጓሮና በባለርስቱ በገፍ ተዘርቶ ስለነበር፣ እንደ አበሻ አረቄ ዋጋው አልተወደደም፡፡
ስፓኒሽ ፍሉ (የሕዳር በሽታ) መላው አውሮፓን ክፉኛ ባጠቃበት ዘመን በመኖሪያ ቤታቸው መግቢያ በር ላይ ቀይ ሽንኩርት ልጠው ከሰቀሉት ሰዎች ውስጥ አብዛኛዎቹ በበሽታው አልተያዙም ነበር፡፡ ምክንያቱም ቀይ ሽንኩርት በአየር ውስጥ የሚገኙትን ቫይረሶችና ባክቴሪያዎች ወደራሱ ስቦ (ሰብስቦ) በርሱ ላይ በማጣበቅ እንዲሞቱ (እንዲዳከሙ) የማድረግ ወይም እንዳይንቀሳቀሱ (እንዳይራቡ) የማገድ የተፈጥሮ ኃይል ስለአለው ነው፡፡ በሳይንሳዊ ምርምርም ተረጋግጧል፡፡ ተልጦ በቤት ውስጥ በክር የተንጠለጠለ ቀይ ሽንኩርት ጠቁሮ መንምኖ በኖ የሚጠፋው በአየር ውስጥ የሚገኙትን ቫይረሶችና፣ ባክቴሪያዎችን ቀስ በቀስ አጥፍቶ (አድክሞ) በመጥፋቱ ነው፡፡ ቀይ ሽንኩርት በተፈጥሮ ኃይሉ ራሱ እየሞተ የሌላውን ሕይወት ያድናል የተባለለትም ለዚህ ነው፡፡
በሁለተኛ ደረጃም በበሽታው ተይዘው የአበሻ አረቄ ጠጥተው ያልሞቱ ሕመምተኞች (ገመምተኞች) ቶሉ ድነው ከአልጋ ላይ መነሳት ሲያቅታቸው ድካሙ (ድብርቱ) እንዲለቃቸውና ቶሉ እንዲድኑ ተብሎ የደረቀ የበሬ ቆዳ በተኛው በሽተኛ ላይ በድንገት ደብድቦ በማስጮህ በሽተኛው ሲደነግጥ ከበሽታው ሙሉ በሙሉ ድኖ መነሳት ጀመረ፡፡ አይ የአበሻ ጥበብ!!
በሦስተኛ ደረጃም የማበረታቻ ፈዋሽ መድኃኒት የሆነው የደረቀ የበሬ ቆዳ ድብደባው ተሻሽሎ፣ ድብርተኛው በሽተኛ በተኛበት በድንገት በጆሮ ግንዱ ላይ አስጠግቶ፣ ጠመንጃ መተኮስ ዘመናዊና የተቀላጠፈ ፈዋሽ መድኃኒት ሆነ፡፡ በመጨረሻም፣ በሽተኛው በተኛበት በድንገት ጠመንጃ መተኮስ ፈውስ ከሆነ በየቀኑ፣ በየሰዓቱ፣ ጠዋትም፣ ቀንም፣ ማታም ለሊትም ጠመንጃ በየቦታው ከማንጦሻጦሽ ይልቅ በአንድ ቀን፣ በአንድ ለሊት፣ በጋራ በአዲስ አበባ ከተማ ከዳር እስከ ዳር በጠመንጃ ተኩስ በድንገት ከተማዋን ማናወጥ የተሻለ ይሆናል ተብሎ በመንግስት ደረጃ በምስጢር ተመከረበት። እቅዱንም ሕዳር 11 ቀን ምሽት ሌሊቱን ተግባራዊ ለማድረግ ተወሰነ፡፡
ሕዳር 11 ቀን ከጠዋቱ ጀምሮ መንግስት የውጪ ወራሪ ጠላት የመጣ በማስመሰል ሁሉም እንዲጠነቀቅ በነጭ ለባሾቹ በምስጢር እንዲነገር (እንዲወራ) አስደረገና ቀኑን ሙሉ በመንግስት ደረጃ በሹክሹክታ (በድብቅ) ሽብር ሲነዛ ተዋለ፡፡ ቀኑን ሙሉ አዲስ አበባ በወራሪ ጠላት መምጣት ወሬ ስትናወጥ ዋለች፡፡ ገመምተኛ የሆኑ በሽተኞች ይህንን ወሬ ሲሰሙ ተደናግጠው እንደምንም በርትተው ተነስተው ወራሪውን ጠላት ለመዋጋት ተዘጋጁ፡፡ ሕዳር 11 ቀን ምስጢሩን የሚያውቁም የማያውቁም አዛውንትና እስላም ክርስቲያኑ ሁሉ አንድ ላይ ሆነው ተሰባስበው የመጣውን ወራሪ ጠላት ፈጣሪ እንዲመልሰውና ለማሸነፍ ይችሉ ዘንድ ፈጣሪ እንዲረዳቸው ሲፀልዩ ዋሉ፡፡
ምስጢሩን የሚያውቁም የማያውቁም ጐልማሶችም ቀኑን ሙሉ ምሽግ ሲቆፍሩ፤ ጠመንጃቸውን ሲወለውሉ፣ ጦራቸውን ሲሰብቁ፣ ጋሻና ጐራዴአቸውን ሲያጠባብቁ፣ ስንቅ ሲሰንቁ፣ እንደ አንበሳ ሲንጐማለሉና ሲፎክሩ፣ እንደ ነብር ሲንቆራጠጡና ሲያቅራሩ ዋሉ፡፡ ሲመሽም ማታ አንድ ሰዓት ገደማ በምስጢር በታቀደው መሰረት፣ በመንግስት ጀግኖችና ነፍጠኞች (ወታደሮች) የጠመንጃው ተኩስ ከዳር እስከዳር ተጀመረ፡፡ ቀን በወሬ የተፈታችው (የታመሰችው) አዲስ አበባ ማታ በተኩስ ተናወጠች፡፡ ለሊቱን ሙሉ አዲስ አበባ ከተማና ነዋሪዋ በድንገተኛ ተኩስ ሲናጡ አደሩ። ከተኩሱ ብዛት የተነሳ በሰማይ ላይ ጥይት እርስ በርሱ እየተጋጨ እሳት ፈጠረ፡፡ በዚያን ሌሊት በባሩድ ጉም የተሸፈነ የብርሃን ወጋገን ታየ፡፡
በዚህን ጊዜ ዕውነትም ወራሪ ጠላት መጥቶ፣ አዲስ አበባ ገብቷል ተባለና መነሳት ያልቻሉ ገመምተኛ በሽተኞች በሙሉ ተደናግጠው፣ እምቢ ላገሬ እምቢ ለክብሬ ብለው ሊዋጉ ተነሱ፡፡ ታጠቁ፣ ጠመንጃቸውን ተኮሱ፣ ጦራቸውን ሰበቁ፣ ጋሻና ጐራዴአቸውን ይዘው ፎ

ከሩ፣ አቅራሩ፡፡ ሕዳር 11 ቀን ሌሊት ሊነጋጋ ሲል መንግስት ተኩሱን አስቆመ። ነጋ፡፡ ሲነጋ ጠዋት ሕዳር 12 ቀን የባሩድ ጢስ አዲስ አበባ ከተማን ጉም የለበሰች አስመሰላት፡፡ በድብርት የአልጋ ቁራኛ የነበሩት ሕመምተኛ በሽተኞች ሁሉ በተኩሱ ብዛትና ድንጋጤ፣ በባሩዱ ሽታ፣ በብሔራዊ ንዴትና ቁጣ ምክንያት ሙሉ በሙሉ ድነው ተነሱ፡፡ የአበሻ ጥበብ አይገርምም??
በአበሻ አረቄ አከርካሪውን የተመታው ስፓኒሽ ፍሉ (የሕዳር በሽታ) ሙሉ በሙሉ ተደምስሶ ከኢትዮጵያ ሲጠፋ ጨካኝ (ሳዲስት) የዓለም ሳይንቲስቶች ክፉኛ አፈሩ፡፡ ለምን ይሆን?
እነሆ እስከዛሬ ድረስ ሕዳር 12 ቀን በከተማውም ሆነ በገጠሩ ጢስ የሚሰጠው ኋላቀር ባህላዊ ልማድ ሆኖ ሳይሆን፡-
1ኛ. በስፓኒሽ ፍሉ (ሕዳር በሽታ) ወረርሽኝ በሽታ በርካታ ኢትዮጵያውያንና የዓለም ሕዝብ ሰለባ የሆነበት፣ ያልተመዘገበ ብሔራዊና ዓለም አቀፋዊ የሰማዕታት ቀን በመሆኑ ነው፡፡
2ኛ. የስፓኒሽ ፍሉ (የሕዳር በሽታ) መድኃኒት በኢትዮጵያ ውስጥ ተገኝቶ፣ በሽታው ድል የተደረገበት የድል ቀን በመሆኑ ነው፡፡"
.
ለማንኛውም ለኮሮናውም የዘመኑ "ዶ/ር" ዘነበች እስከሚመጡ ዶ/ር ሊያን መስማት ተመራጭ ነው።
.
#COVID19
@Frew Getachew
ከያሬድ ሹመቴ የተወሰደ
@SammyStudio

የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች 5 ደረሱ!
በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ [COVID-19] የተያዙ ሰዎች አሁን ላይ 5 መድረሳቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ተናግረዋል። አምስተኛው ግለሰብ ከዱባይ የመጣ መሆኑን ጠቅሰዋል።
⭐በመንግስት የተላልፉ ውሳኔዎች፦⭐
• ሰፋ ያለ ቁጥር ያላቸው ስብሰባዎች ከዛሬ ጀምሮ ለሁለት ሳምንታት እንዳይካሄዱ
• የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን ጨምሮ ሰፋ ያሉ የስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ለሁለት ሳምንታት እንዳይካሄዱ
• የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በመላ ሀገሪቱ ለሁለት ሳምንታት እንዲዘጉ
• እንዲሁም የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ባሉበት ቦታ ሆነው ሳይወጡ እና ሳይገቡ ክትትል እየተደረገላቸው እንዲቆዩ
• በእምነት ተቋማት የሚደረጉ ሰፋ ያሉ የአምልኮ ሥርዓቶች ለሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት እንዲቀንሱ የሚደረግበትን አግባብ የሃይማኖት መሪዎች እንዲያመቻቹ ተጠይቋል፡፡
#PMOEthiopia
#መረጃዎችን ለወዳጅዎ ያጋሩ።
━━━━━━━━━━━━━━━

የኮሮና ተጠቂዎች 200,000 አልፈዋል!
በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ [COVID-19] የተጠቁ ሰዎች ቁጥር ከ200,000 አልፏል። ውድ ቤተሰቦቻችን የሚተላለፉ የጥናቃቄ መልዕክቶችን በእርጋታ ተግብሩ ፤ ሰው የሚበዛባት ቦታ አትገኙ ፣ የእጃችሁን ምፅህናም ጠብቁ ፣ ከሚያስነጥሱ ፣ ከሚያስሉ ሰዎች እንድትርቁ ይመከራል። በተጨናነቁ የትራንስፖርት አማራጮች ከመጠቀም ተቆጠቡ፣ ከሰዎች ጋር በእጅ አትጨባበጡ፤ የቫይረሱ ምልክት ከታየባችሁ ራሳችሁን አግልሉ፣ በ8335 ጥቆማ ስጡ።
#መረጃዎችን ለወዳጅዎ ያጋሩ።
━━━━━━━━━━━━━━━
📢: @SammyStudio

📵📵📵📵📵📵📵📵📵📵
📱HOW TO TRACE A MISSING OR STOLEN PHONE📱
✍
If you lose your mobile phone, you can trace it without going to the police.
Most of us always fear that our phones may be stolen at any time.
Each phone carries a unique
IMEI no. i.e. International Mobile Equipment Identity No which can be used to track it anywhere in the world.
This is how it works:
1. Dial *#06# from your mobile.
2. Your mobile phone shows a unique 15 digit.
3. Note down this number at a secure place except in your mobile phone itself as this is the number which will help trace your phone in case of theft.
4. Once stolen, just E-mail this 15 digit IMEI No. to cop@vsnl.net with details as stated below:
Your name:____________________
Address:______________________
Phone model:_________________
Make:_________________________
Last used No.:_________________
E-mail for communication:_____
Missed date:___________________
IMEI No :_______________________
5.Your Mobile will be traced within next 24 hours via a complex system of GPRS and internet, You will find where your hand set is being operated and the new user's No. will be sent to your email.
6. After this, you can inform the Police with the details you got.
📍For subscriber:⬆️ Try this to track phones
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📢 : @SammyStudio
Source: Techtalk

ለአንድሮይድ ስልኮች በተደጋጋሚ ኢንተርኔት ገብተው ሲወጡ በዛ ያለ ገንዘብ እየወሰደባችሁ ለተቸገራችሁ በሙሉ የሚከተለውን ሁለት የተለታዩ መፍትሄዎችን ይዘን ቀርበንላችኋል።
🥇የስልኮቻችንን Setting በማስተካከል
🥈 Software በመጠቀም
➖➖➖➖➖➖
@SammyStudio
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✍ የሚከተሉትን የስልኮቻችንን Setting በመጠቀም ኢንተርኔት ስንጠቀም በዛ ያለ ገንዘብ እንዳይወስድብን ማደረግ እንችላለን።
🔘
Setting -> Connection ( Wireless
and networks) ከሚለው ስር Data usage የሚለው ውስጥ ስንገባ ኢንተርኔት በጣም የሚጠቀሙ አፕሊኬሽኖችን እንደወሰዱት መጠን ተዘርዝረው ያገኟቸዋል። ሁሉንም አፕ በየተራ ይክፈቷቸው። Foreground (ከፍተው የተጠቀሙት) እና Background (ያለፍቃድዎ እና ሳይታዩ አፑ በራሱ የተጠቀመው) ምን ያህል Mega Bytes እንደሆነ ያስቀምጠዋል።
እሱን ዝቅ አድርገው Limit background process ከሚለው ፊት ያለውን [ √ ] በማድረግ ይምረጡት። ይሄም ካለ እኛ ፈቃድ አፑ ኢንተርኔት እንዳይጠቀም መከልከል ሲሆን ወደ ሗላ እየተመለስን ሁሉንም Data usage ውስጥ የተዘረዘሩ አፖች እየከፈትን መዝጋት (Limit) ማድረግ አለብን።
🔘
ሁሌም አዲስ አፕ በጫን ቁጥር እየገባን መዝጋት ይኖርብናል።
🔘
🔺 አንድሮይዳቸው ከ 4.0 በታች ለሆኑ (samsung 5830 አይነቶች) Data usage የላቸውም፣ በዚህ ምትክ Setting-> Accounts and Sync ገብተን Background data የሚለውን አለመምረጥ ።
🔺በተጨማሪም Setting -> Privacy የሚለውን በመክፈት Back up my data የሚለውን እንዲሁ አለመምረጥ።
ይህ አንድሮይዳቸው ከ 4.0 በላይ ለሆኑትም ይሰራል።
🔘
ለ Huawei ስልኮች Data usage ለመግባት፣ Setting —> wireless & Networks -> more .. — > Data
Usage -> Restrict background data የሚለውን [ √ ] በማድረግ መምረጥ Setting -> personal ከሚለው ስር Location access የሚለው ውስጥ ገብተን እሱን መዝጋት።
ይሄም ስልካችን ያለንበትን ቦታ ለማወቅ ኢንተርኔት እንዳይጠቀም ያደርጋል።
🔘
Setting -> Developer option
(About phone ከሚለው ከፍ ብሎ ያገኙታል) የሚለውን ከፍተን ወደ ታች ስንወርድ Background Process limit የሚለውን እንክፈት። ይሄ ሁሌም ስልኩ በራሱ Standard Limit የሚለውን ይመርጠዋል። እዚህ ላይ No background process የሚለውን እንምረጥ። ሁሌም ስልካችንን አጥፍተን ካበራነው በራሱ ወደ Standard limit ስለሚቀየር እየገባን መቀየር ይኖርብናል። Standard Limit ላይ ከሆነ ቢያንስ እስከ 10 አፕሊኬሽኖች ያለ እኛ ፈቃድ ኢንተርኔት ጋ ይገናኛሉ ማለት ነው። ይሄም ከፍተኛ ገንዘብ ይወስዳል።
🔘
☞ Developer option የሚለውን Setting ውስጥ ካጡት የሚከተለውን ያድርጉ። Setting ->About phone የሚለው ውስጥ እንግባና Build number የሚለውን 7 ጊዜ በፍጥነት እንካው። ከዚያ ሲመለሱ Setting ውስጥ About Phone ከሚለው ከፍ ብሎ Developer option ያገኙታል።
🔘
🔺የስልካችን ሶፍትዌር ራሱን እንዳያድስ (update) መዝጋት።
ለዚህም Setting -> About phone (device) -> Software update ገብተን Auto update የሚለው የተመረጠ ከሆነ [ √ ] እሱን ማንሳት ወይንም አለመምረጥ።
🔘
GPS መዝጋት
.
ኢንተርኔት ክፍት እንዳደረግን ኢንተርኔት የማይጠይቁ አፖችን (ጌም) አለመጠቀም። ይሄም አፖቹ ከአምራቻቸው ጋ በመገናኘት ፣ ማስታወቂያ እንዲመጣ በማድረግ ... የሚጠቀሙትን ኢንተርኔት ያስቀራል።
🔺Play store በ Wi–fi ካልሆነ በስልካችን ኢንተርኔት አለመግባት።
✍ ውድ እና የተከበራችሁ የ"Computer" እና የ"አንድሮይድ ትሪክስ ቻናል ተከታታዮች ከላይ የጠቀስናቸውን የስልኮን Setting ካስተካከሉ በእርግጠኝነት ለኢንተርኔት የሚያወጡትን ገንዘብ ይቀንሳሉ።
✍ ነገር ግን ይሄን ማስተካከል ካሸገሮት በቀላሉ እንዴት አድርገን በሶፍትዌር መዝጋት እንችላለን የሚለውንም እነሆ ብለናል።
🔷 መጀመርያ ከላይ የለቀቅንላችሁን አፕሊኬሽን ( DataEye) የሚለውን ስልካችን ላይ እንጭናለን ከዛ አብልኬሽኑን ስንከፍተው ከላይ ባለው ምስል "A" ላይ እንደምታዩት በ Usage ስር date saving mode Off/On የሚል አለ እሱን On ስናደርገው በምስል "B" ላይ እንደምታዩት ያሳየናል።
🔹ከዛም በቀጥታ Control በሚለው ስር ስንገባ በምስል "C" እንደምታዩት መጠቀም የምፈልጉትን ብቻ Open ታደርጋላችሁ ለምሳሌ አሁን እኔ መጠቀም የምፈልገው በምስል "C" ላይ የሚታዩተን ብቻ ስለሆነ ሌሎቹን በሙሉ በምስል "D" እንደምታዩት ሁሉንም ዘግቻለው (Block) አድርጊያለው ይህ ማለት እኔ ከከፈትኳቸው በምስል "C" ካሉት ውጪ ምንም አይነት አፕሊኬሽን አይሰራም ማለት ነው።
🔻ለምሳሌ ይሄን አስተካክለን ከጨረስን ብኋላ ሄደን ኢንተርኔት ከፍተን የዘጋንውን አፕሊኬሽን ብንከፍተው "DataEye" on ላድርገው off የሚል ምርጫ ይሰጠናል ያኔ On ብለንው ብንከፍት ኢንተርኔት አይሰራልንም ተዘግቷል ማለት ነው ያለኛ ፍቃድ ሊሰራ አይችልም።
👽ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ኢንተርኔት ከመክፈታችን በፊት መጠቀም የምንፈልገውን ከፍተን ሌላውን በምስል "D" እንደምታዩት መዝጋት አለብን ማለት ነው።
⚠️ ከዚህም በተጨማሪ ስልካችሁ #telegram ስትጠቀሙ ብዙ ብር እየወሰደባችሁ ከተቸገራችው አሁኑኑ የቴሌግራሞን setting ያስተካክሉ‼️
•••••••ቴሌግራሞን ይክፈቱ••••••••••
⬇️
°👉Setting
° ⬇️
°👉data and storage
° ⬇️
°👉automatic media downloaded
° ⬇️
°👉#click *when using Mobile data*
° 🔑🗝🔑
° 🔰 #Unmark❌ all & #save it
☞ [_]....photos
☞ [_]....voice messages
☞ [_]....videos
☞ [_]....files
☞ [_]....music
☞ [_]....GIFS
✴️ ከላይ የጠቀስናቸውን መፍትሄዎች ካስተካከሉ እመኑን በእርግጠኝነት በትንሽ ብር ለረጅም Time መጠቀም ይችላሉ።
Source: tech talk with Solomon

📲ስልኮ ላይ ያሉ ስልክ ቁጥሮች(contacts) ባጣውስ ብለው ይሰጋሉ⁉️
❍✰✰✰✰✰◉⚇◉✰✰✰✰✰❍
✍እንግድያውስ የሚቀጥለውን መረጃ ያንብቡ።
✏️ስልክ ቁጥሮች ከሲም ካርዶ ወይም ሰልኮ በተጨማሪ በኢሜል በማስቀመጥ ስልኮ ሲጠፈ ፣ ሲበላሽ፣ በቫይረስ ሲጠቃ ከሚገጥሞት የመረጃ መጥፋት መካላከል እንችላለን። ከዚህም በተጨማሪ አዲስ ሲም ብንገዛ የስልክ ቁጥሮችን አንድ በአንድ ሴቭ በማድረግ ከኢሜላችን ጋር በማገናኘት በአንዴ ወደ ስልካችን ማምጣት ያስችለናል። ለዚህም
የሚከተለውን ስቴፕ ይመልከቱ።
1⃣ የስልኮን menu button መጫን ከዛም “Settings.”
2⃣ “Accounts and sync.” መጫን
3⃣ “Add account” button መጫን
4⃣ “Google.” የሚለው አማራጭ መጫን
5⃣ “Next” button መጫን
6⃣ የGmail login መረጃ በማስገባት “Sign in” በመጫን (ይህ ግን ከዚ
በፊት አካውን ከነበሮት ነው Gmail አካውን ት ከሌሎዎት “Create” button የሚለው መጫን ከዛ አስፈላጊውን መረጃ በማስገባት አካውን መፍጠር።
7⃣ “Sign in” button ስንጫን ስልካችን Gmail ላይ ያሉት የስልክ ቁጥር መረጃዎችን ያወርዳል።
8⃣ “Sync Contacts/Sync now” አማራጭ መጫን
9⃣ “Finish” button መጫን
✏️ ከላይ ያሉትን ስቴፖች በመከተል የስልክ ቁጥሮን ማስቀመጥ ይችላሉ።
🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇
══════❁✿❁ ══════
🗣© Share & Join Us•
🇪🇹 @SammyStudio

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህ አስተማሪ ቪዲዮ ተመልከቱት!!
እንዲሁም ለወዳጆ አጋሩት።
- እንዴት ማስክ ማድረግ እና ማውለቅ እንዳለብን
- እንዴት ሊፍቶችን መንካት እንዳለብን
- እንዴት በሮችን መክፈት እና መዝጋት እንዳለብን
-ሰላምቶቻችን እንዴት መሆን እንዳለባቸው።
@SammyStudio
እንዲሁም ለወዳጆ አጋሩት።
- እንዴት ማስክ ማድረግ እና ማውለቅ እንዳለብን
- እንዴት ሊፍቶችን መንካት እንዳለብን
- እንዴት በሮችን መክፈት እና መዝጋት እንዳለብን
-ሰላምቶቻችን እንዴት መሆን እንዳለባቸው።
@SammyStudio
#መጋቢት 18፣ 2012
መንግስት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የሚወሰዱ አዳዲስ እርምጃዎችን ይፋ አደረገ፣
በዚህም መሰረት፦
1. ከዛሬ ከሰዓት ጀምሮ ወደ አዲስ አበባ የሚደርሱ እና ለለይቶ መከታተያ በተዘጋጁት ሆቴሎች ለመቆየት አቅም የሌላቸው መንገደኞች ወደ አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ተዛውረው ከውጪ ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡ መንገደኞች ለ15 ቀናት ተለይተው እንዲቆዩ የወጣውን መመሪያ ተግባራዊ የሚያደርጉ ይሆናል፡፡
2. ከዛሬ አንስቶ ለተጨማሪ ሁለት ሳምንታት ከፍተኛ የትምሕርት ተቋማትን ጨምሮ፣ ትምህርት ቤቶች ተዘግተው የሚቆዩ ይሆናል፡፡
3. በገበያ ስፍራዎች እና በሀይማኖት ተቋማት ውስጥ ማኅበራዊ ርቀትን መጠበቅ በጥብቅ ተፈጻሚ ሊደረጉ ያስፈልጋል፡፡ የፌደራል መንግሥት አስከፊ ብሔራዊ አደጋ በሚከሰት ጊዜ ሀይማኖታዊ ስብሰባዎች እንዲቋረጡ የማድረግ ሕገመንግሥታዊ መብት አለው፡፡ ሆኖም፣ በሕገ መንግሥቱ የተደነገጉትን እርምጃዎች ተግባራዊ ከመደረጋቸው በፊት፣ ዜጎች የማኅበራዊ ርቀት መመሪያን ተግባራዊ እንዲያደርጉ በድጋሚ ጥሪውን ያቀርባል፡፡
4. ሁኔታው ተጨማሪ ድጋፍን የሚጠይቅ ከሆነ ሁሉም ጡረታ የወጡ እንዲሁም በትምሕርት ላይ ያሉ የሕክምና ባለሙያዎች ለብሔራዊ ግዳጅ እንዲዘጋጁ ጥሪ ቀርቦላቸዋል፡፡
5. የተለያየ መጠን እና ዓይነት ያላቸው መገልገያዎችን የያዙ ከ134 በላይ ተቋማት ለለይቶ መከታተያ፣ ለይቶ ማቆያ እና ሕክምና እንዲሆኑ ተለይተዋል፡፡ ስለዚህ፣ መንግሥት ሁሉም ዜጎች እንደ አልጋዎች፣ ፍራሾች፣ አንሶላዎች፣ የመተንፈሻ ቬንትሌተሮች እና ሌሎች ከሕክምና ጋር ተያያዥነት ያላቸው እና የሌላቸው መገልገያዎችን ለማሰባሰብ በመሥራት ላይ የሚገኘውን የብሔራዊ ድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ ጥረት እንዲደግፉ ጥሪ ያቀርባል፡፡
6. የማክሮ-ኢኮኖሚ ንዑስ ኮሚቴው የኢኮኖሚ ዘርፉን ደህንነት ለማስጠበቅ የሚያስችሉ አማራጮችን ለመቀየስ በልዩ ልዩ ዘርፍ ከተሠማሩት ዐበይት የኢንደስትሪ ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይትን ሲያካሂድ ቆይቷል፡፡ ይህንኑ ተከትሎም፣ ኢኮኖሚውን ለማረጋጋት የሚከተሉት እርምጃዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ፡-
የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል የሚያስፈልጉ የገቢ ዕቃዎች እና ግብአቶች ከቀረጥ ነጻ እንዲገቡ ይደረጋል፡፡
የፋይናንስ ዘርፉን ጤንነት አስጠብቆ የመቀጠል እና ባንኮች በኮቪድ-19 ቫይረስ ለተጎዱ ደንበኞቻቸው ጊዜያዊ የብድር እፎይታ እና ተጨማሪ ብድር ለመስጠት እንዲያስችላቸው፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ተጨማሪ 15 ቢሊየን ብር ለግል ባንኮች ይሰጣል፡፡
የውጪ ምንዛሬ የሚያስፈልጋቸው እና የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል የሚያስችሉ ዕቃዎችን እና ግብአቶችን ወደ ሀገር ውስጥ ለሚያስገቡ አስመጪዎች ባንኮች ቅድሚያ በመስጠት እንዲያስተናግዱ ይደረጋል፡፡
በፋይናንስ አገልግሎት የተነሳ ገጽ ለገጽ መገናኘት እና የብር ንክኪን ለመቀነስ እንዲቻል፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሞባይል አማካኝነት የሚደረግ ክፍያ እና ገንዘብ የማስተላለፍ ጣሪያውን ከፍ ያደርጋል፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለውጭ ገበያ በሚቀርብ አበባ ላይ የጣለው ዝቅተኛ የመሸጫ ዋጋ ገደብ በጊዜያዊነት እንዲነሳ ተደርጓል፡፡
ኩባንያዎች የተሻለ የገንዘብ ፍሰት እንዲኖራቸው ለማስቻል፣ የገቢዎች ሚኒስቴር የተጨማሪ እሴት ታክስ አመላለስ ሂደቱን በተለየ መልኩ እንዲያፋጥን ይደረጋል፡፡
የኮቪድ-19ን ወረርሽኝ ተከትሎ ሊከሰት የሚችለውን የሸቀጦች እጥረት እና አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ ለመቆጣጠር በንግድና ኢንደስትሪ ሚኒስቴር የጀመረው ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል፡፡

🖍ኢትዮጵያ የባህል መድሀኒት አግኝታለች‼️
ለኮሮና ተዋህሲ ባህላዊ መድሃኒት ኢትዮጵያ አግኝታለች በማለት የሳይንስና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በፌስ ቡክ ገፁ አሳወቋል ።
ምርምሩ የኮሮና ቫይረስ በዓለም ላይ መከሰቱ ከተሰማ ጊዜ ጀምሮ ከተለያዩ በሃገር ውስጥና ከሃገር ውጪ ከሚገኙ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ጋር በመሆን ሲካሄድ የቆየ ሲሆን ተደጋጋሚ የምርመር ሂደት አልፎ ወደ ምርት እና ቀጣይ የእንስሳት ፍተሻ እና ክሊኒካል ፍተሻ ስራዎች እንዲሸጋገር ተደርጓል።
መድሃኒቱ የመከላከል አቅም የሚጨምር፣ መርዛማነት የሌለው እና አዋጭነቱ የተረጋገጠ ነው፡፡ የምርምር ሂደቱ ተጠናቅቆ ወደ ምርት ለመግባት ዝግጅት እየተደረገ ሲሆን ዝርዝር መረጃዎችን በተመለከተ ዛሬ
መግለጫ ይሰጣል፡፡
VIA ተስፋዬ ጌትነት ፣ MIT-Ethiopia
━━━━━━━━━━━━━━━
📢: @SammyStudio ━━━━

የኮቪድ19 በሽታ የየቀኑ ምልክቶች
*=*=*=*=*=*=*=*=*=*=*=*=*=
፨ ከ1-3 ቀን
. በነዚህ የመጀመሪያ ቀናት ቀላል ጉንፋን መሰል ሆኖ ቀለል ያለ ትኩሳት እና የጉሮሮ ህመም ብቻ ሲኖር የምግብ እና መጠጥ ፍላጎት ጥሩ ነው ።
. የሰውነት መከላከያ ደከም ያለባቸው ስዎች ቀለል ያለ ተቅማጥ እና ማቅለሽለሽ ሊኖራቸው ይችላል ።
፨ በ 4 ኛው ቀን
. የጉሮው ህመም ይጨምራል እንደዚሁም የድምፅ መወፈር ይኖራል ።
. ብዙ ጊዜ ትኩሳት አይኖርም 36.5 degree ብቻ ይሆናል
. ቀለል ያለ እራስ ምታት እና የምግብ እና መጠጥ ፍላጎት ሊስተገዋጎል ይችላል ።
፨ በ 5 ኛው ቀን
. ስሜቶች የበለጠ ይጨምራሉ ፦ የጉሮሮ ህመም ይጨምራል ፣ ድምፅ የበለጠ ይጎረንናል ።
. በእንቅስቃሴ ወቅት የስውነት ህመምና ቁርጥማት ይኖራል ፤ የሰውነት ድካም ይኖራል ።
፨ በ 6 ኛው ቀን
. ትኩሳት ይጀምራል
. ደረቅ ሳል ከጉሮሮ ህመም ጋር ይበረታል
. ምግብ በመመገብ ፣ የሚጠጣ ነገር ሲወስድ እንደዚሁም በንግግር ጊዜ የጉሮሮ ህመም ይኖራል ።
ተቅማጥና ማቅለሽለሽ የበለጠ ይጨምራል ።
፨ በ 7 ኛው ቀን
. ትኩሳት ከ 38 ድግሪ በላይ ይሆናል
. ደረቅ ሳል ይኖራል ፣ ይጨምራል
. የስውነት ቁርጥማት ፣ ራስ ምታት ፣ ተቅማጥና ማቅለሽለሽ ይጨምራል ።
፨ በ 8 ኛው ቀን
. መተንፈስ መቸገር
. የደረት መክበድና ህመም
. ደረቅ ሳል ይኖራልም ይጨምራልም
. የስውነት ቁርጥማት ፣ ራስ ምታት ይቀጥላልም በጣም ይጨምራል ።
. ትኩሳት ይቀጥላል ፣ ይጨምራል
፨ በ 9 ኛው ቀን እና በሚቀጥሉት ቀናት
. ሁልም ከላይ የተጠቀሱት ምልክቶች በጣም ይጨምራሉ ።
⚠️ማንኛው ስው የሚከተሉት አደገኛ ምልክቶች ካሉ በአፋጣኝ ወደ ህክምና ተቁአም መሄድ ያስፈልጋል ።
፧ የተራዘመ ድረቅ ሳል
፧ የትንፋሽ ማጠር
፧ የደረት ህመም
፧ ከፍተኛ ትኩሳት
━━━━━━━━━━━━━━━
@SammyStudio
━━━━━━━━━━━━━━━
☞ሼር በማድረግ ሃላፊነቶን ይወጡ!!!

🚨ተጠንቀቁ -- ሼር‼️
እንደሚታወቀው በበሽታው ምክንያት ሁላችንም ጭንቀት ውስጥ ነን። ነገ የፈረንጆቹ አፕሪል 1 ወይም April fools day ነው። ስለዚህ ሀላፊነት የሌለው አንዳንድ ድንዙዝ ሰው አይጠፋም እና ነገ ከበድ ያለ ነገር በማህበራዊ ሚዲያም ይሁን ሰዎችም ቢነግሯችሁ ሳታጣሩ ምንም እርምጃ አትውሰዱ። ቅድመ ማስጠንቀቂያ ነውና ብዙዎች እንዳይሸወዱ በጭንቅ ላይ ጭንቅ እንዳይሆንባቸው ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ አጋሩ!!
Share @SammyStudio
እንደሚታወቀው በበሽታው ምክንያት ሁላችንም ጭንቀት ውስጥ ነን። ነገ የፈረንጆቹ አፕሪል 1 ወይም April fools day ነው። ስለዚህ ሀላፊነት የሌለው አንዳንድ ድንዙዝ ሰው አይጠፋም እና ነገ ከበድ ያለ ነገር በማህበራዊ ሚዲያም ይሁን ሰዎችም ቢነግሯችሁ ሳታጣሩ ምንም እርምጃ አትውሰዱ። ቅድመ ማስጠንቀቂያ ነውና ብዙዎች እንዳይሸወዱ በጭንቅ ላይ ጭንቅ እንዳይሆንባቸው ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ አጋሩ!!
Share @SammyStudio
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በቤትዎ ሆነው በአዲሱ ኢትዮጵያዊ አፕሊኬሽናችን ፈታ ዘና ይበሉ
Check out "ቃል የአማርኛ ፐዝል - Word Amharic Puzzle"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ethiopian.word.puzzle

Ethiopian Telecom in Easy Mode ኢትዮ ቴሎኮምን በቀላሉ
Download now for free 👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.easy.mobile.recharger.usingcamera.sami

Google Play
Etel - Et Charge & Pay Service - Apps on Google Play
ኢትዮ ቴሎኮምን በቀላሉ Ethiopian Telecom in Easy Mode - The Only APP that works offline.
🇪🇹 ውድ የሆናችሁ የዚህ ቻናል ተከታታዮች የፌስቡክ አካውንቶትን ሌላ ሰው
ሲጠቀም አጭር የፅሁፍ መልዕክት ሞባይሎት ላይ እንዲደርሶት ማድረግ የሚችሉበትን ቀለል ያለ ዘዴ እነሆ ብለናል።
✍
1.የፌስ ቡክ አካውንቶት ውስጥ በተለመደው ሁኔታ ከገቡ በኋላ ሴቲንግ የሚለውን አማራጭ ይጫናሉ ሴቲንግ የሚለው ቦታ እንደ ምትጠቀሙት ብሮዘራችሁ ሰለሚለያይ ፈልጉት
2. በመቀጠልም ከሚመጡት አማራጮች ሴኪዩሪቲ
ሴቲንግ የሚለውን አማራጭ እንመርጣለን ከዚህ በኋላ ሎግ ኢን አለርት የሚለውን አማራጭ እንጫናለን።
3. ከዚህ በኋላም ከተቀመጡት ሶስት አማራጮች ውስጥ ቴክስት ሜሴጅ የሚለው አማራጭን በመጫን የሞባይል ቁጥሮን ያስገባሉ፡፡
4. በመቀጠልም ሴቭ የሚለውን ቁልፍ ሲጫኑ ወደ ሞባይሎ የማረጋገጫ ኮድ ይልክሎታል ይህ ኮድ ሞባይሉ የእርሶ መሆኑን ለማረጋገጥ የሚላክ ሲሆን ያንን ኮድ ኮምፒተሩ ላይ በተቀመጠው ክፍት ቦታ በማስገባት ሴቭ ማለት በመጨረሻም ቁጥሮ የገባበትን ምርጫ በመጫን ሴቭ ቼንጅስ የሚለውን ስትጫኑ አክቲቭ ይሆናል፡፡ ከዛም በኋላ የትኛውም ኮምፒውተር ወይም ሞባይል ላይ ፌስ ቡኮት ላይ ሲገቡ መግባቶን በአጭር
ጽሁፍ መልእክት ሞባይሎ ላይ ይደርሶታል ማለት ነው፡፡
✍አስተውሉ⚠️ ይሄን አክቲቬት አድርገው በስልኮ አጭር የጽሁፍ መልእክት ከተላኮለት ያኔ የፌስቡክ አካውንቶን ሌላ ሰው እየተጠቀመ ነው ማለት ነው ያኔ ቶሎ ብለው የአካውንቶን ሚስጥር ቁጥሮን መቀየር አሎበት።
#ሼር

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ማወስፈፀሚያ ደንብ ይፋ ሆነ።‼️⬇️
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ማስፈፀሚያ ደንቡን የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ይፋ አደረገ።
የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል፣ለመቆጣጠርና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ በሚኒስተሮች ምክር ቤት የወጣው ረቂቅ አዋጅ ትናንት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መፅጽደቁ ይታወቃል።
የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የአዋጁን ማስፈፀሚያ ደንብ አጠቃላይ ይዘት በሚመለከት ዛሬ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
ማስፈፀሚያ ደንቡ አጠቃላይ አራት ዋና ዋና ከፍሎች ያሉት ሲሆን ይሄውም ክልከላን የሚያስቀምጥ፣ ግደታዎችን የሚጥል፣ የአስፈፃሚ አካላትን ክንውን እንዲሁም ልዩ ለዩ ድንጋጌዎችን የያዘ ነው።
ክልከላን በሚመለከት:
ማንኛውም ሃይማኖታዊ ይሁን ፖለቲካዊ ስብሰባዎች፣ እድር፣ ደቦ፣ እቁብና ሌሎችም ከ4 ሰው በላይ ስብሰባዎች ክልክል ናቸው።
ከአራት ሰዎችም ቢሆኑ ሁለት የአዋቂ ሰው እርምጃ የጠበቀ መሆን እንዳለበት አቃቤ ህጓ አብራርተዋል።
ቀብርና ሌሎች አስፈላጊ ጉዳዮች ሲኖሩ ግን እየታዩ ሊፈቀዱ የሚችሉበት አሰራር መኖሩን ጠቁመዋል።
ታራሚዎች ከጠበቆቻቸው ጋር አስፈላጊው ጥንቃቄ ተደርጎ እንዲገናኙ የሚፈቀድ ቢሆንም ጥየቃ ለሚሄዱ ሰዎች የማይፈቀድ መሆኑ ተገልጿል።
በፖሊስ የተያዙ እስረኞችንም ስንቅ ከማቀበል በስተቀር መገናኘት የተከለከለ መሆኑን አስረድትዋል።
በድንበር አካባቢ ከካርጎ፣ የደረቅና ፈሳሽ ጭነት አገልግሎቶች በስተቀር ሌሎች እንቅስቃሴዎች ዝግ ተደርገዋል።
የቤት ተከራዮች በራሳቸው ፍላጎት ካልወጡ በስተቀር ማስውጣትና ኪራይም መጨመር በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ተከልክሏል።
ሰራተኞችን መቀነስና የስራ ቅጥር ውል ማቋረጥም መከልከሉን ወይዘሮ አዳነች አብራርትዋል።
በዚህ ደንብ መሰረት ተማሪዎችና መምህራን በኦን ላይን ካልሆነ በአካል እንዲገናኙ አይፈቀድም።
ስፖርታዊ ጨዋታዎች፣ የህፃናትም ይሁን የሌሎች መጫወቻ ስፍራዎች እንዲሁም የእጅ መጨባበጥ ሰላምታ የተከለከለ መሆኑን ከኢዜአ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
በትራንስፖርት ዘርፍም አገር አቋራጭ ካለው ወንበር ከ50 በመቶ በላይ ተሳፋሪ መጫን የተከለከለ ነው፡፡