ShegerApps.com - Helpful APPs & Games
473 subscribers
160 photos
9 videos
16 files
178 links
Apps made by Ethiopians, to the world.

Join us, make your life a lot easier using our APPs.

Subscribe on Youtube:
http://bit.ly/SammyYoutube

Like us on Fb:
https://www.facebook.com/HelpfulAPPsAndGames

Website:
http://shegerapps.com

Admin:
@Sammy444
Download Telegram
ያስተውሉ @SammyStudio
የሞባይል ስልኮን ታቅፈው አይተኙ
@SammyStudio
ነፍሰጡር እናቶች ሞባይል ሲይዙና ሲጠቀሙ ይጠንቀቁ ለጽንሱ ሲባል አላስፈላጊ አጠቃቀምን ለምሳሌ ረጅም ሰዓት ማውራት እና ቶሎ ቶሎ መደዋወል መቀነስ አለቦት፡፡
@SammyStudio
ብረት ነክ ነገሮች ባሉበት ሥፍራ ሞባይል አይጠቀሙ ብረት የኤሌክትሮማግኔቲክ ራድየሽኑን ወይም የጨረሩን ጉልበት ያጠነክረዋል ስለዚህ መኪና ውስጥ፣r አውሮፕላን ውስጥ፣ ሊፍት ውስጥ፣ ባቡር ውስጥ፣ ብረት አጥር ወይም በር አካባቢ፣ የብረታብረት ወርክሾፕ ውስጥ፣ ጋራዥ ውስጥ ወዘተ አስቸኳይ ወይም አጣዳፊ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር በተቻለ መጠን ሞባይል አይጠቀሙ ግዴታ ከሆነቦት ለአጭር ደቂቃ ብቻ ይጠቀሙ፡፡
@SammyStudio
በተለይ!!! በተለይ!!! ዕድሜያቸው ከ15 ዓመት በታች የሆኑ ወጣት ልጆች ሞባይልን ባይጠቀሙ ወይም ባያዘወትሩ ይሻላል ጨረሩ የጭንቅላት ሴሎቻቸውን እጅግ በጣም ይጎዳዋል፤ ለካንሰርም ያጋልጣቸዋል፡፡
@SammyStudio
@SammyStudio
@SammyStudio
https://play.google.com/store/apps/details?id=supplementary.mathematics.sammy

Are you Genius?

If YES Proof it by completing all the Genius Questions.

Do you want to improve your mastermind to the next level and to have the best creative, wide thinking mind, just by practicing to answer 5 questions daily and you can watch while your thinking ability is developed.

There are 4 kinds of knowledge areas and in each area, there are 4 levels having 21 Questions, Do not try to complete the levels all at once, just play 5 questions a day.

Keep playing once in a day and increase your Genius Level.
This App is for children at the age of 6–12.

Download from Google Play Store or 👇
Yes Am Genius.apk
3.5 MB
Yes Am Genius !!
Are you Genius?

If YES Proof it by completing all the Genius Questions.
ያስተውሉ @SammyStudio
በበለጸጉት አገሮች ከ15 ዓመት በታች ባሉ ልጆች ውስጥ ለሚከሰተው ሞት በሁለተኛ ደረጃ የተቀመጠው ምክንያት የጭንቅላት እጢ ነው ወላጆች ይህንን እውነታ በመገንዘብ አልፎ አልፎ ካልሆነ በስተቀር ሞባይል መጠቀምን በመደበኛነት ልጆች አዘውትረው እንዳይለምዱት ማድረግ ይገባቸዋል፡፡
@SammyStudio
አዲስ የተወለዱ ጨቅላ ሕፃናት ዕድሜያቸው ከ2 ዓመት በታች የሆኑት ሁሉ የጭንቅላታቸው ራስ ቅል በጣም ስስ ነው ስለዚህ ጨረሩ ሙሉ ለሙሉ በስሱ አጥንት በኩል ወደ አንጎላቸው ሰርፆ ስለሚገባ ጥንቃቄ አድርጉ፡፡
@SammyStudio
ጨቅላ ሕፃናትና ትናንሽ ልጆች አጠገብ ሁነው ሞባይል አዘውትረው የሚነጋገሩ ከሆነ ለአደጋ ስለሚያጋልጣቸው አጠቃቀሙንና አቀማመጡ ከእነርሱ ራቅ ባለ ሁኔታ ላይ ያድርጉት፡፡
@SammyStudio
@SammyStudio
@SammyStudio
ያስተውሉ @SammyStudio
“Tech Neck” (Back and Neck Pain)
@SammyStudio
በቀይ የተቀለመው ... አብዝቶ ስማርት ስልኮች በመጠቀም ምክንያት የሚመጣ በሽታ ነው፡፡ ለጉዳቱ ከመዳርግዎ በፊት የስማርት ስልኮን አጠቃቀም በአግባቡ ያድርጉ፡፡
@SammyStudio
@SammyStudio
@SammyStudio
Kidame keseat be ebs lay yetebekun. Android applicationachenen yezen enkerbalen.
ShegerApps.com - Helpful APPs & Games
Photo
EBS ላይ ቅዳሜ ከሰአት ይጠብቁን፡፡ አፕሊኬሽኖቻችንን ይዘን እንቀCባለን፡፡
Watch "በኢትዮጵዊያን ወጣቶች የተሰሩ የሞባይል አፕልኬሽኖች በቅዳሜ ከሰዓት" on YouTube
https://youtu.be/Yu8nDbzXLuQ
የስልክ ሱስ የለብኝም ብለው ያስባሉ; እንግዲያውስ ከታች ባለው መመዘኛ እራስዎን ይፈትሹ

- በየቀኑ እየጨመረ የሚመጣ የስልክ አጠቃቀም
- ያልተሳካ አጠቃቀሞን ለመቀነስ የሚደረግ ጥረት
- ስልክ ይዞ ለስራዎ ወይም ለጉዋደኞችዎ ቅድሚያ አለመስጠት
- አዳዲስ ስልኮችን የመቀየር እና የመያዝ ቅጥ ያጣ ፍላጎት
- ኔትዎር በማይኖርበት ጊዜ መናደድ ፣ ቴንሽን ውስጥ መግባት ፣ መፍዘዝ ፣ የሚያረጉት መጥፋት ፣ እረፍት ማጣት ..
- እነዚህ እና እነዚህን የመሳሰሉ ነገሮች ከታየቦት የስልክ ሱሰኛ እየሆኑ ነውና በጊዜ መፍትሄ ይውሰዱ፡፡
@SammyStudio
@SammyStudio
@SammyStudio
ShegerApps.com - Helpful APPs & Games
EthioTelecom in Easy Mode.apk
This week comments on EthioTelecom App. Remember we will check each and every comment you gave us ... So install the App and give us your feedback. Thanks.
ShegerApps.com - Helpful APPs & Games
Photo
ውድ የኢትዮ ቴሌኮም በቀላሉ አፕሊኬሽን ተጠቃሚዎች ከሰሞኑ ከገበታ ላይ ጥቅሎችን ለመግዛት ይሰራበት የነበረው አካሄድ ስለተቀየረ ከላይ የምታዬትን አይነት መልዕክት በተደጋጋሚ ያሳዮታል፡፡ ይህም የተከሰተው ለምሳሌ የለሊት የ30 ደቂቃ ጥቅል ለመግዛት *999*1*1*1*1*1*1# ቀጥታ ደዎሎ ማግኘት ይቻል ነበር አሁን ግን ይህን አቋራጭ ኢትዮቴሌኮም ስላስቆመው ይህ ነገር ኢትዮቴሌኮም መልሶ እስኪያተካክለው ድርስ አፕሊኬሽኑ ላይ ያሉትን ሌሎች መገልገያዎች እየተጠቀማችሁ እንድትጠብቁን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
የስልክ ሱስ በአካላችን ላይ የሚያመጣው ተፅእኖ
- የአይን መድረቅ
- የአይን ማቃጠል ማሳከክ
- ራስ ምታት
- የአንገት ህመም
- የወንድ ልጅ መካንነት (ከስልክ የሚወጣ ጨረር የዘር ፍሬ ቁጥርን ይቀንሳል)
- ባስ ሲልም በተለይም የፅሁፍ መልዕክት ከመላላክ ጋር በተያያዘ የመኪና አደጋ ያስከትላል
የስልክ አጠቃቅሞን ይፈትሹ መልዕክታችን ነው፡፡
@SammyStudio
@SammyStudio
@SammyStudio
Am I Addicted to my phone?
The following are self-assessment questions, answer them for yourself.
Do you find yourself spending more time on your phone than you realize?
Do you lose track of time when on your cell phone?
Has the amount of time you spend on your cell phone been increasing?
Do you sleep with your phone on or under your pillow or next to your bed regularly?
Do you find yourself viewing and answering texts, tweets, and emails at all hours of the day and night, even when it means interrupting other things you are doing?
Do you text, email, tweet, or surf the internet while driving or doing other similar activities that require your focused attention and concentration?
Do you feel reluctant to be without your phone, even for a short time?
When you eat meals, is your cell phone always part of the table place setting?
Do you find yourself checking your phone many times a day even when you know there is likely nothing new?
@SammyStudio
@SammyStudio
@SammyStudio
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
50% Christmas Gift!

Click on the link to read terms & conditions
https://www.ethiotelecom.et/x-mas-iat-tc/
ShegerApps.com - Helpful APPs & Games
EthioTelecom in Easy Mode.apk
በቅናሹ ተጠቃሚ ለመሆን ኢትዮ ቴሌኮም በቀላሉ የሚለውን አፕሊኬሽን ተጠቅመው ከየትም ሀገር ካርድ ሊያስሞሉ ይችላሉ።
ታኅሣሥ 16 በ2012 ዓ.ም ቀለበታማ የፀሐይ ግርዶሽ መደረግ ያለበት ጥንቃቄ
❡▅▅▅▅▅▅▅▅▅▅▅▅▅▅❡

✍️ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
ከጠዋቱ 12:37 ጀምሮ 1:26 ላይ የሚጠናቀቅ በአጠቃላይ 49 ደቂቃዎች የሚፈጅ ከፊል የፀሐይ ግርዶሽ በዐዲስ አበባ ይከሰታል። በዚ ሰዓት ፀሐይን መመልከት ዐይን ሊያጠፋ ስለሚችል ግርዶሹን ለመመልከት eclipse glasses ወይም sun filter ብቸኛ አማራጭ ነውና ቤታችሁ eclipse glasses ያላችሁ ክስተቱን ያለ ስጋት ማየት ትችላላችሁ።

⚠️⚠️ በፀሐይ ግርዶሽ ወቅት ከእነዚህ ውጪ በተራ መነጽር፣ በከለር ፊልም፣ በራጅ፣ በተቃጠለ ፊልም፣ በፍሎፒ ዲስክ መመልከት በጣም የተሳሳተና የፀሐይ UV ጨረር ሬቲና የተባለውን የዐይን ክፍላችንን ሊያጠፋው፤ ዕውር ሊያደርገን ይችላልና መጠንቀቅ ያስፈልጋል።❗️❗️

❖ እንደ ሳይንሱ ምልከታ የፀሐይ ግርዶሽ ጨረቃ በፀሐይና በመሬት መሓከል ገብታ ፀሐይን የምትጋርድበት ክስተት መሆኑን ይገልጻል፡፡ ይህ ደግሞ የሚሆነው ጠፍ ጨረቃ (new moon) በምትሆንበት የለውጥ ሂደት ወቅት ነው፡፡

❖ ይህ ወቅት ጨረቃ መሓከል ላይ ስላለችና ለፀሐይም የምትቀርብበት ወቅት ስለሆነ ፀሐይን የመጋረድ አጋጣሚው ይፈጠራል፡፡ በዓመት ውስጥ የፀሐይ ግርዶሽ ቢያንስ ሁለት ጊዜ የሚታይ ሲሆን በዓመት ውስጥ የሚታየው ከዐምስት እንደማይበልጥ ግን ሳይንሱ አረጋግጧል፡፡ በ1935 ዓ.ም. ዐምስት የፀሐይ ግርዶሽ በዓመቱ ውስጥ የታየበት ዓመት ነበር፡፡

❖ የፀሐይ ግርዶሽ ሦስት ዓይነት ሲኾን፤ እነዚህም “ሙሉ የፀሐይ ግርዶሽ” (total solar eclipse)፤ “ከፊል የፀሐይ ግርዶሽ” (partial solar eclipse) እና “ቀለበታዊ የፀሐይ ግርዶሽ” (annular solar eclipse) የሚባሉት ናቸው።

❖ እንደ ሳይንሱ ጥናት ሙሉ የፀሐይ ግርዶሽ የሚታየው ጨረቃ ሙሉ ለሙሉ ፀሐይን እንዳናይ ስትጋርደንና ሙሉ ጥቁር በሆነው ጸሊም ጥላ (umbra) ውስጥ ስንሆን ነው፡፡

❖ ጨረቃ ከፊሉን የፀሐይ ክፍል ብቻ የምትጋርድብን ከሆነ ደግሞ “ከፊል የፀሐይ ግርዶሽ” (partial solar eclipse) ይባላል፡፡

❖ ጨረቃ ፀሐይን ሙሉ ለሙሉ መሸፈን ሳትችል ስትቀር በጨረቃ ጠርዝ ዙሪያ ቀለበት ሠርታ ፀሐይ የምትታየን ከሆነ “ቀለበታዊ የፀሐይ ግርዶሽ” (annular solar eclipse) ይባላል፡፡ ይህም ሊሆን የሚችለው ጨረቃ ከመሬት እርቃ ባለችበትና “አፖጊ” (apogee) ተብሎ በሚጠራው ርቀት ላይ ስትሆን ነው፡፡ በዚህ ወቅት የጨረቃ ጥቁሩ ጥላ (ጸሊም ጽላሎት) መሬት ላይ ላያርፍ ይችላል፡፡

❖ ከዚሁ ጋር በተያያዘ በጁን 21/2020 (በእኛ በኢትዮጵያ አቈጣጠር ሰኔ 14/2012 ዓ.ም.) ቀለበታዊ የፀሐይ ግርዶሽ ኢትዮጵያ ውስጥ ከምዕራብ ኢትዮጵያ አንሥቶ እስከ ሰሜን ምሥራቅ ኢትዮጵያ ይታያል፡፡ ክስተቱም ወለጋ አካባቢ ጀምሮ፣ ከፊል ጎጃምን፣ ከፊል ጎንደርን ዐልፎ ወደ ወሎ በተለይ ላሊበላ አካባቢ ድረስ ስለሚታይና ቀኑ የሚጨልምበት ስለሚሆን በሕይወት ዘመናችን ልናየው የምንችለው አስደማሚ የተፈጥሮ ክስተት ነው፡፡

❖ ይህንን ታሪካዊ አጋጣሚ አንባቢዎች ወቅቱን ጠብቀው እንዲመለከቱ በአንድሮሜዳ መጽሐፍ ላይ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና ዶክተር ጌትነት ፈለቀ የወደፊቱን የ10 ዓመታት የግርዶሽ ቀናት ከጥንት ጀምሮ በኢትዮጵያ ላይ ስለነበሩ ግርዶሾችና ቀደምት ኢትዮጵያን በግርዶሽ ላይ የነበራቸው ዕሳቤ ስለጻፉት አንድሮሜዳ መጽሐፍ ላይ ያንብቡ።

©[ዶክተር ሮዳስ ታደሰ]
━━━━━━━━━━━━━━━
📢: @SammyStudio
📢: @SammyStudio
📢: @SammyStudio
━━━━━━━━━━━━━━━
🌀 share በማድረግ የበለጠ እንድንሰራ moral ሁኑን! እውቀትንም ለ ወዳጆቻቹ ያካፍሉ! ቻናሉን በማስተዋወቅ ያግዙን!